6 months ago
"አይመጥንም" አዲስ አልበም በ150 በላይ የዲጂታል አማራጮች ተለቀቀ
#ethiopia | ድምፃዊ ቴድሮስ ታለ (ኩኩሻ) "አይመጥንም" የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል፣ በዞጃክ ወርልድ ዋይድ (Zojak Worldwide) እና በ150 በሚደርሱ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፕላትፎርሞች አማካኝነት ለታዳሚ አቅርቧል።
የአልበሙ ዝርዝር መረጃዎች
ይህ አዲስ አልበም በውስጡ 12 የሙዚቃ ስራዎችን የያዘ ሲሆን፣ በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።
* ዜማ፦ አስራ ሁለቱም ስራዎች በራሱ በድምፃዊ ቴድሮስ ታለ (ኩኩሻ) የተቀናበሩ ናቸው።
* ግጥም፦ በገጣሚዎቹ ለኢላ መሐመድ፣ ራስ ጎፈር፣ ኤፍሬም አበበ እና ቴድሮስ ታለ ተከታትበዋል።
* የሙዚቃ ቅንብር፦ የአልበሙ ሙሉ የሙዚቃ
ቅንብር በአዲስ ፍቃዱ የተሰራ ነው።
መሳሪያዎችና ማስተሪንግ፦
* ደግሰው አበበ፦ በመሰንቆ
* በረከት ባዩ፦ በክራር
* ጆ ጋራንግ፦ በማስተሪንግ ስራው ተሳትፈዋል።
ይህ አርቲስቱ አልበም አርቲስቱ ከዓለም አቀፉ የሙዚቃ አከፋፋይ ተቋም ዞጃክ (Zojak) ጋር በመተባበር ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያደረሰው ትልቅ ስራ መሆኑ ተገልጿል።
#ethiopia #kukusha #newalbum #ayimetnim #ethiopianmusic #zojakworldwide #musicnews

11 months ago
ወዳጆቼ :- ከረጅም ቆይታ በኋላ " ሸሞንሟና " በተሰኘው አዲሱ ነጠላ ዜማዬ ዳግም መገናኘታችንን ሳስብ በታላቅ የደስታ ስሜት በመሆን ነው ።
እንደሁልጊዜው አብሮነታችሁ አይለየኝ እያልኩ አዲሱ ነጠላ ዜማዬን " አርብ " በ zojakworldwide በኩል እንደማደርሳችሁ ለመግለፅ እወዳለሁ ።
ከምስጋና ጋር !
ሚኪያስ ንጉሴ (ሚኪ ላላ )

Comments