5 months ago
ከምድር ውጭ ያሉ ህይወት ያላቸው ፍጥረታት
#ethiopia | ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመንግሥት እጅ የሚገኙና ከምድር ውጭ ያሉ ህይወት ያላቸው ፍጥረታትን እንዲሁም ያልታወቁ በራሪ አካላትን (UFO) ጋር የተያያዙ ሚስጥራዊ ፋይሎች ለሕዝብ ይፋ እንዲሆኑ ትዕዛዝ በሰጡት መሰረት ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
መረጃው በሀገሪቱ የጦር ሚኒስቴር በኩል ይፋ የተደረገ ሲሆን ድረ-ገጹም war.gov/ufo በሚል አድራሻ ይገኛል።
በዚህ ድረ-ገጽ በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO (ወይም UAP) መረጃዎች ተካተውበታል ሲባል ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ይፋ የሆኑ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶግራፎችን እና በአሜሪካ መንግስት የተሰበሰቡ ሰነዶችን ይዟል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #viatikvah

Comments