5 days ago
መድረክ ሲከፈት፣ ድምፅ ሲሰማ፣ ታሪክ ሲነገር… እርሷ ከፍ ትላለች።
አርቲስት፣ የመድረክ አስተናጋጅ፣ ሥራ ፈጣሪ፣ የKaameettii Podcast አዘጋጅና አቅራቢ፣ እንዲሁም የMeri Dida Promotion and Events ባለቤት የሆነችው ተወዳጇ ሜሪ ዲዳ፣ በችሎታዋ ብቻ ሳይሆን በስብዕናዋ፣ በድምፅዋ እና በመድረክ ላይ በምትፈጥረው ልዩ ስሜት ትለያለች።
በማስታወቂያና ፕሮሞሽን ሥራም የላቀ ችሎታ ያላት ሲሆን፣ የምታደርገውን ሁሉ በሙያዊነት፣ በፈጠራ እና በራሷ ልዩ ዘይቤ ታቀርባለች።
ውበቷም ከአለባበሷ ብቻ አይደለም፤ በአቀራረቧ፣ በንግግሯ እና በራስ መተማመኗ ውስጥ ይታያል። ዛሬ ደግሞ በባህላዊ አልባሷ የኢሬቻን ውበት፣ ማንነትና ኩራት በሚያምር ሁኔታ ታንፀባርቃለች።
መልካም ኢሬቻ!
ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና በረከት ይሁንልን።

14 days ago
''የዓለማችን ዋና ነገር ዲሲፕሊን ነው'' - ዶ/ር ተመስገን ገ/ህይወት
#ethiopia | የኢታ ሶሉሽንስ (ETTA Solutions PLC) መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ተመስገን ገ/ህይወት ከታወቀው የስራ ፈጠራና ቢዝነስ አቅራቢ አብርሃም ፋንቱ ጋር በነበራቸው የ'Alive Podcast' ቆይታ በንግድ፣ በቴክኖሎጂ፣ በፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲሁም በኢንቨስትመንት ጉዟቸው ላይ በርካታ አስተማሪ እና አነቃቂ ሃሳቦችን አቅርበዋል።
ዶ/ር ተመስገን ገ/ህይወት በቆይታቸው ወቅት የስራ ፈጠራ ጉዞና የስኬት ምስጢሮችን ሲያብራሩ፣ አንድ ሰው ወደ አዲስ የህይወትና የንግድ ከፍታ (Altitude) ለመድረስ አዲስ አስተሳሰብና የአመለካከት ለውጥ (Attitude) ማድረግ እንደሚኖርበት ገልጸዋል።
"Your new altitude requires a new attitude" ሲሉ የተናገሩት ዶ/ር ተመስገን፣ ሰዎች አዳዲስ እድሎችን ለመፍጠር ከተለመደው አስተሳሰብ ወጥተው በአዲስ መንገድ ማሰብ እንዳለባቸው አፅንኦት ሰጥተዋል።
የኢታ (ETTA Taxi) ምስረታና ያጋጠሙ ፈተናዎች ምን አሉ?
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ የቴክኖሎጂ ታክሲ ጥሪ (Ride-hailing) አገልግሎቶች አንዱ የሆነውን 'ETTA' (Ethiopian Taxi) የመሰረቱበትን አጋጣሚ ሲያስታውሱ፣ በወቅቱ በታክሲ ትራንስፖርት ሴክተር የነበሩትን ውጣ ውረዶችና የዋጋ መወደድ ችግሮች ለመቅረፍ ከባልደረባቸው ጋር በመሆን ስራውን እንደጀመሩ ተናግረዋል።
ሆኖም ስራውን ሲጀምሩ በርካታ ያልተጠበቁ ፈተናዎች ያጋጠማቸው የነበረ ሲሆን የጥሪ ማዕከል ዘርግተው ስራ በጀመሩ ማግስት የኢንተርኔትና የስልክ መስመሮች መዘጋታቸው ትልቅ ማቆሚያ ሆኖባቸው ነበር።
በርካታ አሽከርካሪዎች የስማርትፎንና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ልምድ ስላልነበራቸው፣ የስልክ መተግበሪያውን ተጠቅመው ስራ ለመስራት ዳተኝነት ይታይባቸው የነበረ ሲሆን ታድያ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች ለማለፍናና ስራውን ለማስቀጠል ሲሉ መኪናቸውን ጨምሮ በርካታ ንብረቶቻቸውን ለመሸጥና ካፒታል ለማሰባሰብ መገደዳቸውን አውስተዋል።
ስኬት በዘፈቀደ የሚመጣ ሳይሆን በጠንካራ ስራና በከፍተኛ የጊዜና የፋይናንስ ዲሲፕሊን የሚገነባ መሆኑን ዶ/ር ተመስገን ገልጸዋል።
በየቀኑ ከሌሊቱ 11 ሰአት ተነስተው ስፖርት በመስራትና ቀናቸውን ሙሉ ለስራ በመስጠት የሚያሳልፉት አኗኗር ለደረሱበት ደረጃ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉን ጠቁመዋል።
አክለውም በስራ ፈጠራ ጉዞ ውስጥ የሚገጥሙ ተደራራቢ ፈተናዎችን አልፎ ለመውጣት ለሙያውና ለዓላማው ያለው ፍቅር፣ ጽናት እንዲሁም በጠንካራ ስነ-ምግባር መመራት ወሳኝ መሆኑን ለአዲሱ ትውልድ ስራ ፈጣሪዎች መልእክት አስተላልፈዋል።
በተለይ ስለ ቢዝነስ አውቶሜሽን (ERP) የተለየ መረዳት እንዲኖራችሁ ካሰባችሁ ብዙ እውቀት የምታገኙበት ዝግጅት ነውና ብትመለከቱት ያተርፋሉ።
https://youtu.be/9Jc7hAHTs...
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
''u12e8u12d3u1208u121bu127du1295 u12cbu1293 u1290u1308u122d u12f2u1232u1355u120au1295 u1290u12cd'' - u12f6/u122d u1270u1218u1235u1308u1295 u1308/u1205u12edu12c8u1275
#ethiopia | u200bu12e8u12a2u1273 u1236u1209u123du1295u1235 (ETTA Solutions PLC) u1218u1235u122bu127d u12a5u1293 u12cbu1293 u1235u122b u12a0u1235u12aau12ebu1305 u12f6/u122d u1270u1218u1235u1308u1295 u1308/u1205u12edu12c8u1275 u12a8u1273u12c8u1240u12cd u12e8u1235u122b u1348u1320u122bu1293 u1262u12ddu1290u1235 u12a0u1245u122bu1262 u12a0u1265u122du1203u121d u134bu1295u1271 u130bu122d u1260u1290u1260u122bu1278u12cd u12e8'Alive Podcast' u1246u12edu1273 u1260u1295u130du12f5u1363 u1260u1274u12adu1296u120eu1302u1363 u1260u134bu12edu1293u1295u1235 u12f2u1232u1355u120au1295 u12a5u1295u12f2u1201u121d u1260u12a2u1295u1268u1235u1275u1218u1295u1275 u1309u12dfu1278u12cd u120bu12ed u1260u122du12abu1273 u12a0u1235u1270u121bu122a u12a5u1293 u12a0u1290u1243u1242 u1203u1233u1266u127du1295 u12a0u1245u122du1260u12cbu120du1362
u200b
u200bu12f6/u122d u1270u1218u1235u1308u1295 u1308/u1205u12edu12c8u1275 u1260u1246u12edu1273u1278u12cd u12c8u1245u1275 u12e8u1235u122b u1348u1320u122b u1309u12deu1293 u12e8u1235u12acu1275 u121du1235u1322u122eu127du1295 u1232u12ebu1265u122bu1229u1363 u12a0u1295u12f5 u1230u12cd u12c8u12f0 u12a0u12f2u1235 u12e8u1205u12edu12c8u1275u1293 u12e8u1295u130du12f5 u12a8u134du1273 (Altitude) u1208u1218u12f5u1228u1235 u12a0u12f2u1235 u12a0u1235u1270u1233u1230u1265u1293 u12e8u12a0u1218u1208u12abu12a8u1275 u1208u12cdu1325 (Attitude) u121bu12f5u1228u130d u12a5u1295u12f0u121au1296u122du1260u1275 u1308u120du1338u12cbu120du1362
\

2 months ago
ALLIKE Furniture እና ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን አደሱ
#fastmereja I በኢትዮጵያ በቤት እቃዎች አቅርቦት ዘርፍ የሚታወቀው ALLIKE Furniture እና የሜሪ ዲዳ Promotion and Events መስራች፣ ታዋቂዋ የሚዲያ ባለሙያ ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ ባለፉት ሦስት ዓመታት በጋራ ባከናወኗቸው የማስተዋወቅና የዲጂታል ይዘት ሥራዎች ያስመዘገቧቸውን ስኬቶች መሠረት በማድረግ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን በይፋ ማደሳቸውን አስታወቁ።
በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው የዕድሳት ስምምነት በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን የሥራ አጋርነት፣ የጋራ ስኬትና የወደፊት ራዕይ ይበልጥ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል። ይህ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የስምምነት እድሳት ብቻ ሳይሆን ALLIKE Furniture በቤቴል አካባቢ አዲስ የከፈተውን ዘመናዊ ቅርንጫፍ ለህዝብ በይፋ የአስተዋወቀበት ልዩ ሁነቶች የተከናወኑበት መሆኑ ተመልክቷል።
ALLIKE Furniture ሜሪ ዲዳን እንደ የብራንዱ ፊት አድርጎ ለመቀጠል የወሰነው በህዝብ ዘንድ ባላት ከፍተኛ ተወዳጅነት ብቻ ሳይሆን፣ በምትወክላቸው እሴቶች፣ መልካም ስነ-ምግባሯ፣ በተፅዕኖዋ እና ከማህበረሰቡ ጋር ባላት እውነተኛ ትስስር ላይ በመመስረት እንደሆነ የድርጅቱ መረጃ ያመለክታል። በመድረክ መሪነቷ፣ በተዋናይነቷ፣ በሥራ ፈጣሪነቷ፣ በቋንቋ ችሎታዋ እና በOBN እንዲሁም በYouTube በሚሰራጨው “Kaameettii Podcast” ፕሮግራሟ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘችው ሜሪ ዲዳ፣ የድርጅቱን እሴቶችና ራዕይ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የምታገናኝ ጠንካራ ድልድይ ሆና እንደቀጠለች ተብራርቷል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት ሜሪ ዲዳ የብራንዱ ተወካይ በመሆን በማስተዋወቂያ ሥራዎች፣ በሚዲያ፣ በዲጂታል ይዘቶች እና በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ላይ በንቃት ተሳታፊ የነበረች ሲሆን፣ በቀጣይም ሁለቱ ወገኖች በፈጠራ፣ በጥራት እና በመተማመን ላይ የተመሰረቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ይዘቶችን ለማህበረሰቡ ለማቅረብ በጋራ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

ፀጋዬ እሸቱ ከዓመታት ዝምታ በኋላ በኢንተርቪው ተመለሰ!
የዓመታት ዝምታ፣ ያልተነገሩ ሚስጥሮች እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያለፉ ታሪኮች!
የፋሽን ዲዛይነሩ ትግስቱ ወርቅነህ የሚያቀርበው The TW Network Podcast በ2ኛ ክፍሉ ተመልሷል።
የፖድካስቱ የመጀመሪያ ክፍል “የኢትዮጵያ ትልቁ ባንክ ዘረፋ” በማህበራዊ ሚዲያ ትልቅ ውይይትና ሽፋን ማግኘቱ ይታወሳል።
በ2ኛው ክፍል ደግሞ ታዋቂው ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ከ10 ዓመታት በላይ ከኢንተርቪው ዓለም ርቀት በኋላ በድጋሚ ቀርቧል።
በዚህ ልዩ ውይይት ውስጥ፦
🎤 ስለ ግል ሕይወቱ
🎶 ስለ ኢትዮጵያ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ጉዞው
⭐ ከአስቴር አወቀ እስከ ቴዲ አፍሮ ድረስ ያሉ የሙዚቃ ታሪኮችና ትዝታዎች
🔐 ለዓመታት ያልተነገሩ ጉዳዮች
በጥልቀት ተነስተዋል።
The TW Network Podcast በYouTube ላይ ይጎብኙና ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይመልከቱ!
https://youtu.be/bLWs0dYQe...
#tsegayeeshetu #getutemesgen #getunews #ethiopianmusic #thetwnetwork #tigistuworkeneh
5 months ago
u201cu12a8u121bu121bu1230u12eb u12a5u1235u12a8 u1236u134bu2026u1240u122du12a8u1203 u12e8u1265u1228u1275 u12c8u1295u12f5u121du201d | u12cdu120e | u134bu1293 u1356u12f5u12abu1235u1275 | Fana Podcast","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2OTY3MjY0MTY1OTpWSzoxNDc5MTQ5Njk3MjM2MjQz
“ከማማሰያ እስከ ሶፋ…ቀርከሃ የብረት ወንድም” | ውሎ | ፋና ፖድካስት | Fana Podcast
7 months ago
አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡
በሀገራችን ማህበራዊ ኪነ-ጥበባዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ በተደራጀ መንገድ በዩቲዩብ መስራትን ማዕከል አድርጎ የተቋቋመው አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታወቀ።
አዝራር ሚዲያ በውስጡ አዝራር ፖድካስት፣ አዝራር ሪአክሽን፣ አዝራር እንዴት ተሰራ እና አዝራር ዜና የተሰኙ ይዘቶችን ያካተተ ሲሆን በዩቲዩብ ከሚተላለፉት እነኚህ ይዘቶች በተጨማሪ አዝራር የሬዲዮ ፕርግራምን በቅርቡ አየር ላይ ለማዋል በሂደት ላይ ይገኛል።
ከአዝራር ሚዲያ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የአዝራር ፖድካስት መክፈቻ ዛሬ ተለቋል። ይህንን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን የአዝራር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtube.com/azrar...

ከወዳጅነት ወደ ሚዲያ ባለቤትነት
"አዝራር" ሚዲያ በይፋ ሥራ ጀመረ
#ethiopia | የረጅም ጊዜ ወዳጆቹ ገዛኸኝ ማሞና ዳዊት መኩሪያ፣ በኪነ-ጥበብና በጋዜጠኝነት ያካበቱትን ልምድ በማቀናጀት "አዝራር" የተሰኘ አዲስ የሚዲያ ተቋም በይፋ መመሥረታቸውን አስታውቀዋል።
አዝራር ፖድካስት፦
በሳል ውይይቶችና እንግዶችን የሚያስተናግድ መድረክ (የመጀመሪያው ክፍል ዛሬ ተለቋል!)።
አዝራር ሪአክሽንና ዜና፦
ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ነቅሰው የሚያወጡ ይዘቶች።
አዝራር እንዴት ተሠራ፦
ከኪነ-ጥበብ በስተጀርባ ያሉ ታሪኮችን የሚቃኝ ዝግጅት።
የሬዲዮ ፕሮግራም፦
በቅርቡ በአየር ላይ ለማዋል በሂደት ላይ ይገኛል።
የመስራቾቹ ታሪክ፦
ገዛኸኝና ዳዊት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በትያትር ጥበብ ተመርቀው፣ በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት "ጓድጓዳ" የተሰኘ ትያትር ለመድረክ አብቅተዋል።
በሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅነትም ሰፊ ልምድ ያላቸው ሲሆን፣ በተለይ በቲክቶክ ገጻቸው ደፋርና ጠንከር ያሉ ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ይታወቃሉ።
የአዝራር ሚዲያ ቤተሰብ ለመሆንና አዳዲስ ፖድካስቶችን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
https://youtube.com/azrar...
#getu #azrarmedia #azrarpodcast #gezahagnmamo #dawitmekuria #ethiopianmedia #artandpolitics #newpodcast #addisababa #አዝራርሚዲያ #አዝራርፖድካስት #ገዛኸኝማሞ #ዳዊትመኩሪያ #ኪነጥበብ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
7 months ago
Exciting News !!
Zewotir Joined Arts TV / Arts Plus.
Zewotir Desalegne joins us to lead and host an international diplomatic podcast crafted to amplify Africa’s voice on the global stage.
This is more than a show. It’s a conversation that matters.
Stay tuned for the launch and a new wave of fresh content.
📽️ Arts Plus : Download the App Now and Start Watching
🌐 ድረ ገፅ: https://artsplus.tv/
📱 Android (Google Play): https://play.google.com/st...
🍎 iOS (App Store): https://apps.apple.com/app...
#artsplus #ethiopian #ethiopiancinema #africanmovie #movie

9 months ago
🎙️ "ይህ ፖሊስ ፕሮግራም ነው..."
የምትለዋ ድምፁ ዛሬም በጆሮአችን አለች!
#ethiopia | በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) የፖሊስ ፕሮግራም ላይ በልዩ የድምፅ ቀለም እና በብቃት አቀራረቡ የብዙዎቻችንን ልብ የገዛው አንጋፋው ጋዜጠኛ ሰለሞን አንባቸው፤ በ Alive Podcast ድንቅ እንግዳችን ሆኖ ቀርቧል።
በዚህ ልዩ ቆይታ ከተወዳጁ ጋዜጠኛ ሰለሞን ጋር፡-
👮 ስለ ፌደራል ፖሊስ ጋዜጠኝነት የካበተ ልምዱ፣
🎤 ስለ ሙያዊ ፈተናዎች እና ድሎች፣
📜 እንዲሁም ስለ ህይወት እና ጥልቅ የሆኑ ትዝታዎቹ በሰፊው አውግተናል።
ይህንን ትምህርት እና ትዝታ ያዘለ ድንቅ ቆይታ እንዳያመልጥዎ!
ሙሉውን ቪዲዮ ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ: 👇
🎥 https://youtu.be/0-yown_Gy...
#alivepodcast #solomonambachew #journalism #ethiopia #etv #interview #lifeexperience

10 months ago
🎙️ ዛሬ ፖድካስት | Zare Podcast
👋 እንኳን ወደ ዛሬ ፖድካስት በደህና መጡ!
ይህ ዝግጅት በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ባለሙያ በሆኑ፣
በብዙ ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፈው ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የሚመራ መድረክ ነው።
🧠 በዘመናችን የሚታዩ ማህበራዊ ቀውሶችን እና ስጋቶችን እንወያያለን።
“ዝም መባላቸው ለምን?” ብለን በግልጽ እና በተዘረዘረ ውይይት እናቀርባለን።
👥 ለቤተሰብ መጠንካራት፣ ለማህበረሰብ መደጋገፍ፣ ለትውልድ አቋም መገንባት እንተጋለን!
ምክንያቱም — ዛሬ የኛ ነው!
🔥 ዛሬ ይገደናል!
🌍 Zare Podcast (English Summary)
Zare Podcast is a platform led by social science experts and experienced development practitioners committed to exploring Ethiopia’s social realities through everyday stories and community experiences.
Its mission is to strengthen families, communities, and the next generation by promoting resilience, balance, and self-reliance in a rapidly changing world.
Each episode highlights meaningful — and sometimes seasonal — social issues that shape values and influence the well-being of families and communities, encouraging dialogue, reflection, and collective solutions.
✨ At the core, the podcast aims to help build a strong, adaptable, and visionary society grounded in solidarity and resilience.
🎧 Zare Podcast – “Addressing Today’s Social Issues, Building a Resilient Society.”
⏳ Zare means Today — and today is the day we act!

12 months ago
ይህ ቪዲዮ ተስፋ ስለማጣት፣ በሱስ ውስጥ መውደቅ እና እንደገና መነሳትን ጥንካሬን ስለማግኘት ይነግረናል። ምንም ያህል ርቀት ቢሄዱ ሁል ጊዜ ወደ ህይወት የሚመለሱበት መንገድ እንዳለም ማሳያ ነው።
https://youtu.be/Gc0H-aqIE...
✨ እንኳን ወደ "ከቻቺ ጋር ፖድካስት" በደህና መጡ።
የሚያንፁ ታሪኮች፣ አዳዲስ እይታዎች እና ተስፋ እንዳትቆርጡ ማበረታቻ ፖድካስት ነው። 👉 ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየጊዜው ለለውጥ፣ ለእድገት እና ለጠንካራ ኑሮ የቆመ ማህበረሰብ
✨ Welcome to Ke Chachi Gar Podcast ✨
This is the podcast where real stories meet real strength. Here, we dive into powerful conversations about overcoming life’s toughest battles, addiction, loss, setbacks and transforming them into stepping stones toward growth, healing, and a better future.
👉 Subscribe and join a community dedicated to change, growth, and living stronger every day.
Follow us on:
▶https://www.instagram....
▶ / 19lxshxzgs
▶https://www.tiktok.com...
▶ / 19lxshxzgs
All rights reserved to Chachi Tadesse.
Unauthorized sharing of this content is strictly prohibited.
https://youtu.be/Gc0H-aqIE...
#ከቻቺ ጋር ፖድካስት #chachitadesse #podcast

1 year ago
Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessaan!
Irreecha nagaan,Obbolummaa,jaalalaa,gammachuun fi Tokkummaa isiniif haa ta’u.
Meri Dida Promotion and Events Kaameettii Podcast

KE Chachi Gar podcast
በአነቴ ተደፍሬ በ14 ዓመቴ ወልጃለሁ
CHACHI
The vision of KE Chachi Gar is to inspire and uplift lives through meaningful conversations rooted in faith, culture, and personal growth. By sharing stories, wisdom, and real experiences, the podcast seeks to empower listeners—especially young people—to discover their true worth, embrace positive change, and walk in God’s purpose with confidence and hope.
https://eclectic-melomakar...
https://youtu.be/1w-GP7HUk...

ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ጌቱ ሥራዎቹን ከአንጋፋ ፀሐፍት ጋር በማጣመር "መባያ " The Golden Mean በሚል ያስመርቃል።
#ethiopia | ቅዳሜ ነሐሴ 24 ቀን2017 ዓ.ም ከረፋዱ 3:30 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻህፍት /ወመዘክር / ሕሩይ አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው አርቲስቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ፣የኪነጥበብና የማርኬቲንግ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።
መባያ The Golden Mean መጽሐፍ በይዘትና ቅርፁ የተለየ ሲሆን፣ኪነጥበባዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ፍልስፍናዊና ቢዝነስ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች የተካተቱበት ነው።
በዓይነታቸው ዝንቅ የሆኑ በአቀራረባቸውም ደ የተመጠኑ ለመባያነት መብቃት የቻሉ ሐሳብና ጉዳዮች በአንድ የተሰነቁበት መጽሐፍ በማሰናዳት ለተደራሲያን አበርክቷል ።
ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ጌቱ ከዛሬ 15 አመታት በፊት የሕትመት ሚዲያን በመቀላቀል በኔሽን፣አውራምባ ታይምስ ፣በቁም ነገርና ቃልኪዳን መፅሔት ላይ የተለያዩ መጣጥፎችን በመፃፍ ይታወቃል።
በተለያዩ የኪነጥበብ መድረኮች ከሚያቀርባቸው ስራዎች በተጨማሪ በ2002 አ/ም "ሰይጣን አስቶኘ "በሚል የመጀመሪያውን የግጥም መድብል መጽሐፍ ለአንባቢያን አብርክቷል።
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 98.1 በፕሮግራም ክፍል ጋዜጠኛነት ለ5 አመታት ካገለገለ በኋላ፣ሙሌ ሚክስ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን በሚል ባቋቋመው የራሱ ድርጅት አማካይነት የብራንዲንግና ፕሮቶኮል የሬድዮ ፕሮግራም ፎርማት " አቤት" የተሰኘ የሬዲዮ ሾ በማዘጋጀት ከ120 በላይ ድርጅትና ተቋማትን መለያ ብራንድና ፕሮፋይል (Branding & profile )በመሥራት አስተዋውቋል። ከዚህ በተጨማሪም Abet Podcast ሚል ፖድካስት ገፅ በማቋቋም እየሠራም ይገኛል።

Ashamaa🙏
በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በጋራ እንከላከል!
Miidhaa Dubartootaa fi Daa'imman irra gahu waliin haa ittisnu!
Eeruudhaaf I ለጥቆማ
📲919 | 8722 | 8408 ☎️
Oromia Police Commission
Biiroo Dhimma Dubartootaa fi Daa'imman Oromiyaa
ኦሮሚያ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ
UNICEF Ethiopia
Meri Dida Promotion and Events
Kaameettii Podcast

Comments