4 months ago
አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡
በሀገራችን ማህበራዊ ኪነ-ጥበባዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ በተደራጀ መንገድ በዩቲዩብ መስራትን ማዕከል አድርጎ የተቋቋመው አዝራር ሚዲያ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታወቀ።
አዝራር ሚዲያ በውስጡ አዝራር ፖድካስት፣ አዝራር ሪአክሽን፣ አዝራር እንዴት ተሰራ እና አዝራር ዜና የተሰኙ ይዘቶችን ያካተተ ሲሆን በዩቲዩብ ከሚተላለፉት እነኚህ ይዘቶች በተጨማሪ አዝራር የሬዲዮ ፕርግራምን በቅርቡ አየር ላይ ለማዋል በሂደት ላይ ይገኛል።
ከአዝራር ሚዲያ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የአዝራር ፖድካስት መክፈቻ ዛሬ ተለቋል። ይህንን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን የአዝራር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtube.com/azrar...

ከወዳጅነት ወደ ሚዲያ ባለቤትነት
"አዝራር" ሚዲያ በይፋ ሥራ ጀመረ
#ethiopia | የረጅም ጊዜ ወዳጆቹ ገዛኸኝ ማሞና ዳዊት መኩሪያ፣ በኪነ-ጥበብና በጋዜጠኝነት ያካበቱትን ልምድ በማቀናጀት "አዝራር" የተሰኘ አዲስ የሚዲያ ተቋም በይፋ መመሥረታቸውን አስታውቀዋል።
አዝራር ፖድካስት፦
በሳል ውይይቶችና እንግዶችን የሚያስተናግድ መድረክ (የመጀመሪያው ክፍል ዛሬ ተለቋል!)።
አዝራር ሪአክሽንና ዜና፦
ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ነቅሰው የሚያወጡ ይዘቶች።
አዝራር እንዴት ተሠራ፦
ከኪነ-ጥበብ በስተጀርባ ያሉ ታሪኮችን የሚቃኝ ዝግጅት።
የሬዲዮ ፕሮግራም፦
በቅርቡ በአየር ላይ ለማዋል በሂደት ላይ ይገኛል።
የመስራቾቹ ታሪክ፦
ገዛኸኝና ዳዊት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በትያትር ጥበብ ተመርቀው፣ በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት "ጓድጓዳ" የተሰኘ ትያትር ለመድረክ አብቅተዋል።
በሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅነትም ሰፊ ልምድ ያላቸው ሲሆን፣ በተለይ በቲክቶክ ገጻቸው ደፋርና ጠንከር ያሉ ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ይታወቃሉ።
የአዝራር ሚዲያ ቤተሰብ ለመሆንና አዳዲስ ፖድካስቶችን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
https://youtube.com/azrar...
#getu #azrarmedia #azrarpodcast #gezahagnmamo #dawitmekuria #ethiopianmedia #artandpolitics #newpodcast #addisababa #አዝራርሚዲያ #አዝራርፖድካስት #ገዛኸኝማሞ #ዳዊትመኩሪያ #ኪነጥበብ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments