1 month ago
"መሃይም የሆነ ሰው ለቢሊዮናችን አደጋ ነው!"
#ethiopia | የቡርኪና ፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በሀገሪቱ የሀገር ፍቅር ስልጠናን ያጠናቀቁ 65 ሺህ ወጣቶች የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።
ፕሬዚዳንቱ ወጣቶቹ የሀገራቸውን ሉአላዊነት እና አንድነት ለማስጠበቅ በትጋት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
በ2025 የተጀመረው የሀገር ፍቅር ስልጠና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ላጠናቀቁ ተማሪዎች የሚሰጠው የሚሰጥ ነው።
ስልጠናው ለአንድ ወር ያህል ስለ ዜግነት ሀገራዊ አንድነት እና የታሪክ ትምህርቶችን እንዲወስዱ ያደርጋል።
ተማሪዎቹ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሚሰጣቸው የምስክር ወረቀት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት እንደ መስፈርት ይጠየቃል።
ካፒቴን ትራውሬ ወጣቶቹ አለምን እና ጂኦፖለቲክስን በትክክል እየተረዱ የትህትና እና የሀገር ፍቅር እሴቶችን እንዲላበሱ አሳስበዋል።
ትራኦሬ በምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር "መሃይም የሆነ ሰው ለቢሊዮናችን አደጋ ነው" ብለዋል።
አክለውም "ማንኛውም አይነት ሁኔታ ቢፈጠር እራሳችሁን ልታበቁ ይገባል አቋራጭ እና ቀላል መንገዶችን አስወግዱ ምክንያቱም ያ መንገድ ወደ ክህደት ይመራል" ሲሉ ለወጣቶቹ መልእክት አስተላልፈዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #burkinafaso #capitan #ibrahimtraore #students #mandatory #patriotic #immersion #programme

3 months ago
ትራምፕ በምስላቸው ያጌጠ አዲስ ፓስፖርት ይፋ አደረጉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሀገሪቱን 250ኛ የነጻነት በዓል ለማዘከር የተዘጋጀ ልዩና ውስን የፓስፖርት ዲዛይን ይፋ አድርገዋል።
“አርበኛዊ ባዊ ፓስፖርት” (Patriotic Passport) የተሰኘው ይህ ፓስፖርት፣ በትራምፕ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ የቀረበ ሲሆን የፕሬዝዳንቱን ምስል እና ፊርማ አካትቷል።
በጀርባው ላይ ደግሞ የ1776ቱ የነጻነት አዋጅ ፊርማ ስነ-ስርዓት ምስል እና “Welcome, but be good!” (እንኳን ደህና መጡ፣ ግን መልካም ሁኑ!) የሚል መልዕክት ተጽፎበታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በትራምፕ የታሪፍ ዛቻ ዙሪያ ከአውሮፓ ህብረት ጠንከር ያለ ምላሽ ተሰጥቷል።
ህብረቱ ትራምፕ ታሪፍ ከጣሉ ፈጣንና ወሳኝ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
Seledadotio

Comments