12 days ago
"ለምን በባዶ እግርህ ሮጥክ?" ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው አጭር ምላሽ
#ethiopia | "ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁልጊዜ በቆራጥነት እና በፅናት እንደምታሸንፍ እንዲያውቅልኝ ፈልጌ ነው።"
እ.ኤ.አ. በ1960 በጣሊያን ሮም በተካሄደው የኦሊምፒክ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ 42 ኪሎ ሜትር አቋርጦ በመግባት የወርቅ ሜዳሊያ ሲቀዳጅ መላው ዓለም አስደንቋል።
ከታሪካዊው ድል በኋላ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ለመሆኑ በዚህ አስቸጋሪ ጎዳና ላይ ለምን በባዶ እግርህ ለመሮጥ ወሰንክ? ብለው ሲጠይቁት አበበ ቢቂላ የሰጠው ምላሽ ከስፖርታዊ ድል በላይ የመላው አፍሪካውያን ኩራትና የፅናት ምልክት ያሳየ ነበር።
"ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁልጊዜ በቆራኝነት እና በፅናት እንደምታሸንፍ እንዲያውቅልኝ ፈልጌ ነው።"
ይህ አጭር ንግግር የኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካውያንን ኩራት እና በራስ መተማመን ያሳየ ታሪካዊ ንግግር ሆኖ ተመዝግቧል።
አበበ ቢቂላ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ታላቅ የሕዝብና የመንግሥት አቀባበል ተደረገለት።
ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ የክብር ሜዳሊያ ሸልመውታል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #abebebikila #ethiopia #rome1960 #olympichistory #africanpride

Comments