3 months ago
የትራፊክ ማሳሰቢያ
* ከጀሞ 1 ወደ ጀሞ 3 የሚወስደው መንገድ ለ15 ቀናት ይዘጋል
ከነገ ሐምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ከጀሞ 1 መብራት ወደ ጀሞ 3 አደባባይ የሚወስደው መንገድ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታውቋል።
መንገዱ የሚዘጋው በላፍቶ ሆስፒታል አካባቢ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የቦክስ ከልቨርት አስቸኳይ የግንባታ ሥራ ስለሚከናወን ነው።
አማራጭ መንገዶች
➡️ ከጀሞ 1 ወደ ጀሞ 3 የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በላፍቶ ሆስፒታል ጀርባ ያለውን መንገድ ይጠቀሙ።
⬅️ ከጀሞ 3 ወደ ጀሞ 1 የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በሀጫሉ ሁንዴሳ ጎዳና አድርገው በቫርኔሮ አደባባይ በኩል መጓዝ ይችላሉ።
ባለሥልጣኑ ግንባታው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ አሽከርካሪዎች ትዕግሥት እና ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#addisababa #trafficalert #jemo #roadclosure #ethiopia

Comments