23 days ago
«አለንልህ ጃሬ!»
— ለታላቁ የዋሊያዎቹ እና የመድን ሌጀንድ የድጋፍ ጥሪ!
#ethiopia | የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ግብ ጠባቂ ይልማ ከበደ (ጃሬ) ላለፉት 6 ዓመታት ከባድ የነርቭ ሕመምን በብርቱ መንፈስ እየታገለ ይገኛል።
የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረገው፣ ዕድሜውን ሙሉ ለአገሩ እግር ኳስ የገበረው ታላቁ ሌጀንዳችን፣ ዛሬ የእኛን—የስፖርት ቤተሰቡንና የኢትዮጵያውያንን—እጅ ይፈልጋል።
ጃሬን በሕመም ውስጥ ብቻውን አንተወውም!
ታላቁ ሌጀንዳችን ያለ ምንም ጭንቀት ሕክምናውን እንዲከታተልና ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ፣ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምንገኝ የስፖርት አፍቃሪዎች በጋራ የድጋፍ ዘመቻ ጀምረናል።
አቅማችን የፈቀደውን እንለግስ።
በጸሎታችን እንዘክረው።
ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ለሌሎች እናድርስ።
አንድ ሰው ትንሽ የሚመስለው እገዛ ለሌላው ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል።
የእርዳታ ማድረሻ መንገዶች
የንግድ ባንክ (CBE)
አካውንት ቁጥር፦ 1000243534864
የአካውንት ስም፦ ይልማ ከበደ ወርቁ
🌍 GoFundMe
GoFundMe የድጋፍ ገጽ
ዛሬ ለጃሬ የምናደርገው ድጋፍ ነገ በሕይወቱ ውስጥ ትልቅ ልዩነት ሊፈጥር ይችላል።
«አለንልህ ጃሬ!»
ኢትዮጵያ አትረሳም። የስፖርት ቤተሰብም አይተውህም!
#አለንልህጃሬ #ይልማከበደ #jare #ethiopia #ethiopianfootball #ዋሊያዎቹ #የስፖርትቤተሰብ #ድጋፍ

Comments