1 month ago
በላቀ አገልጋይነት አዲሱን ዓመት በማስመልከት ከደንበኞቻችን ጋር ፍሬያማ አስደሳች ጊዜ አሳልፈናል!
በአዲስ ዓመት ዋዜማ፣ በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ መሪነት ከከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎቻችን ጋር፣ በበዓል ድባብ የደመቁ የአገልግሎት ማዕከላቶቻችንን ጎብኝተናል።
“በላቀ አገልጋይነት” በሚል መሪ ሐሳብ ባከናወነው ዓመታዊ መርሐ-ግብር፤ ደንበኞቻችንን በቀጥታ አገልግለናል፤ ስለ ምርቶችና አገልግሎቶቻችን ያላቸውን አስተያየትና ፍላጎትም በቅርበት አዳምጠናል።
ይህ ጉብኝታችን በኩባንያችን “ሰው-ተኮር” ስትራቴጂ መሠረት ደንበኞቻችንን ይበልጥ ለመቅረብ፣ ፍላጎቶቻቸውን ለመረዳትና በኩባንያችንና በደንበኞቻችን መካከል ያለውን ስሜት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው።
በዕለቱ በአራብሳ አዲስ የከፈትነውን የአገልግሎት ማዕከል በመጎብኘት፣ ከሽያጭ ማዕከላቱ የሥራ ባልደረቦቻችንና ከደንበኞቻችን ጋር በመሆን አስደሳች የአዲስ ዓመት መርሐ-ግብር አሳልፈናል።
#በላቀ_አገልጋይነት #ethiotelecom #telebirr #humancentric #newyear2019

Comments