8 months ago
🏆 ካርሎስ አልካራዝ ኖቫክ ጆኮቪችን በማሸነፍ የአውስትራሊያ ኦፕን ሻምፒዮን ሆነ!
🔥
#ethiopia | በዚህ ድል አራቱንም ግራንድ ስላም ያሳካ ትንሹ ተጫዋች በመሆን አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል
ስፔናዊው የቴኒስ ኮከብ ካርሎስ አልካራዝ፤ በአውስትራሊያ ኦፕን የፍፃሜ ጨዋታ የ38 ዓመቱን አንጋፋ ኖቫክ ጆኮቪችን በመርታት የመጀመሪያውን የአውስትራሊያ ኦፕን ዋንጫ አሳክቷል።
✅ Career Grand Slam:
አልካራዝ ይህንን ዋንጫ በማንሳቱ አራቱንም ታላላቅ የግራንድ ስላም ውድድሮች (Australian Open, French Open, Wimbledon, US Open) በማሸነፍ ይህን ክብር ያገኘ በታሪክ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል።
✅ የጆኮቪች ሽንፈት:
ለ11ኛ ጊዜ ለፍፃሜ ደርሶ የነበረው ጆኮቪች በወጣቱ ኮከብ ተረቷል።
የቴኒስ ንጉሥነቱ ወደ አዲሱ ትውልድ መሸጋገሩን አረጋግጧል!
እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏
#australianopen2026 #carlosalcaraz #novakdjokovic #grandslam #historymade #tennis #champion #alcaraz #ao2026 #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments