8 months ago
🎓 እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ250 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ፤ ዳይሬክተር ሔኖክ አየለን አመሰገነ! 🎬
#ethiopia | ሔኖክ አየለ ለ20 ዓመታት በፊልም ኢንዱስትሪው ያበረከተው አስተዋጽኦ እና ለተማሪዎች ያለው ቀናነት ተመስክሮለታል
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ በፊልም አሰራር ጥበብ ያሰለጠናቸውን ከ250 በላይ ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት አስመረቀ።
በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ ረ/ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ፣ አቶ ሰርፀ ፍሬስብሐት፣ አንጋፋው አርቲስት ስዩም ተፈራ እና ሌሎች የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
ልዩ ምስጋና ለዳይሬክተር ሔኖክ አየለ:
ኮሌጁ በተማሪዎች ምርቃት ዕለት በዘርፉ አርአያ የሆኑ ባለሙያዎችን የማመስገን ባህል ያለው ሲሆን፤ የዘንድሮው ተመሰቃኝ ታዋቂው የፊልም አዘጋጅ እና በኮሌጁ የ3ኛ ዓመት መምህር የሆነው ሔኖክ አየለ ነው።
ሔኖክ ላለፉት 20 ዓመታት፦
🎥 የወንዶች ጉዳይ፣ ቀሚስ የለበስኩ ለት፣ አዲናስ፣ ይግባኝ፣ አደይ፣ ገመና እና ሌሎች 12 የሲኒማ ፊልሞችንና 6 የቲቪ ድራማዎችን በመስራት፤
🎥 ልምዱን ለታዳጊዎች በማካፈል እና በትህትናው የሚታወቅ የለውጥ ሐዋርያ በመሆኑ ኮሌጁ ልዩ እውቅና ሰጥቶታል።
የምስጋና የምስክር ወረቀቱንም ከረ/ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ እጅ ተቀብሏል።
ለተመራቂ ተማሪዎች እና ለዳይሬክተር ሔኖክ አየለ እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏
📞 ስለ ኮሌጁ ለመረጃ: 0900-00-39-19 / 0114-25-63-53
📍 ቴሌግራም: https://t.me/endifilm
#endriasfilmcollege #graduation #henokayele #ethiopianfilm #cinema #art #education #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments