4 months ago
🏃♂️ አዲስ አበባ በስፖርት ልትደምቅ ነው! "ጎፈሬፊት ቱር" በይፋ ተበሰረ 🏃♀️
#ethiopia | ጤናማ ማኅበረሰብ ለመፍጠርና ስፖርትን የቤተሰብ ባህል ለማድረግ የሚያስችል ታላቅ የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ!
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፣ የፊት ኮርነር (Fit Corner) እና ታዋቂው የትጥቅ አምራች ጎፈሬ (Gofere) በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።
ይህ ስምምነት ምን ይዟል?
🏆 እውቅና እና ማበረታቻ፦
በየአካባቢው ለሚገኙ የአካል ብቃት አሰልጣኞች እና የጤና ቡድኖች ተገቢውን እውቅና ይሰጣል።
👕 የትጥቅ አቅርቦት፦
ጎፈሬ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥራት ያላቸውን የትጥቅ ምርቶች ለስፖርተኛው ተደራሽ ያደርጋል።
📅 ቋሚ መርሐ ግብር፦
ስፖርቱ በየሳምንቱ ቅዳሜ በመደበኛነት እንዲከናወን ይደረጋል።
ታላቅ የምስራች፦
የፊታችን የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ሙዚየም የሚጀምርና ለ6 ወራት የሚቆይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዘመቻ በይፋ ይጀመራል።
"አካል ብቃትን በቤተሰብ ደረጃ ለማድረስና ስፖርትን ባህል ለማድረግ ሁላችንም እንሳተፍ!"
#goferefittour #healthyethiopia #addisababasport #gofere #fitcorner #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments