1 month ago
ዝነኛው የኬንያ አትሌት ፖል ቴርጋት በGrand African Run 2026 የክብር እንግዳ ሆኖ ይገኛል
ዋሽንግተን ዲሲ፦ የኬንያው የረጅም ርቀት ሩጫ ኮከብ ፖል ቴርጋት (Paul Tergat) በ2026 Grand African Run የክብር እንግዳ ሆኖ እንደሚሳተፍ ዋና አዘጋጁ፤ የኖቫ ኮኔክሽንስ መሥራችና CEO ዶ/ር ጋሻው አብዛ አስታውቀዋል።
ቀን፦ ኦክቶበር 10፣ 2026
ቦታ፦ አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ – Washington DC Metro Area
ጠዋት 9፡00
በዕለቱ ፖል ቴርጋት ከኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ታላላቆች ደራርቱ ቱሉ፣ ጥሩነሽ ዲባባ እና ስለሺ ስህን ጋር በክብር እንግድነት እንደሚገኝ ዶ/ር ጋሻው አስረድተዋል።
ፖል ቴርጋት ማን ነው?
ፖል ቴርጋት በዓለም የረጅም ርቀት ሩጫ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ስም ካላቸው አትሌቶች አንዱ ነው። አምስት ጊዜ የዓለም ክሮስ ካንትሪ ሻምፒዮን ሲሆን፣ በኦሎምፒክ 10,000 ሜትር ላይ ሁለት የብር ሜዳሊያዎችን አሸንፏል።
በተለይም በ2003 የበርሊን ማራቶንን 2፡04፡55 በመግባት የማራቶን ርቀትን ከ2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ በታች ያጠናቀቀ የመጀመሪያው አትሌት ሆኖ ታሪክ ሠርቷል።
ከኢትዮጵያውያን የአትሌቲክስ አድናቂዎች ጋር የሚያገናኘው ደግሞ ከኃይሌ ገብረሥላሴ ጋር ያደረጋቸው አጓጊ ፉክክሮች ናቸው።
በተለይ በ2000 ሲድኒ ኦሎምፒክ የ10,000 ሜትር ፍጻሜ ኃይሌ ገብረሥላሴ ቴርጋትን በ0.09 ሰከንድ ብቻ ቀድሞ ያሸነፈበት ውድድር ከኦሎምፒክ የረጅም ርቀት ሩጫ ታሪክ ውስጥ ከማይረሱ ፉክክሮች አንዱ ነው።
ግራንድ አፍሪካን ረን — ከሩጫ በላይ!
“አብሮነት መሻል ነው!” – ዶ/ር ጋሻው አብዛ
Grand African Run የአፍሪካውያን አትሌቶች በአትሌቲክስ፣ በረጅም ርቀት ሩጫና በክሮስ ካንትሪ ያስመዘገቡትን ታላቅ ስኬት ለማክበር የተጀመረ ዓመታዊ ዝግጅት ነው።
በዚህ ዓመትም ጀማሪ ሯጭም ሆኑ ፕሮፌሽናል፣ በመራመድ፣ በሶምሶማ ወይም በሩጫ መሳተፍ ይችላሉ።
ልዩ ዕድል! — የ2026 ቶዮታ መኪና ዕጣ
ለGrand African Run የሚመዘገቡ ተሳታፊዎች በዕጣ ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን፣ እድለኛው አሸናፊ በዝግጅቱ መጨረሻ በሚካሄደው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ይገለጻል።
የመኪናው ሽልማት በዳሸን ባንክ እና Alexandria Toyota ድጋፍ የቀረበ ነው።
ቦታዎች ውስን ናቸው!
ቀድመው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ፦ https://shorturl.at/mEAGG
ትኬት፦ https://shorturl.at/YQvrv
ተጨማሪ መረጃ፦ helenahafricarun.com
አብሮነት መሻል ነው!
***
African Impact Award እና Grand African Run የሚያዘጋጃቸው Nova Connection ሲሆን፣ Getu Temesgen Media & Communications በኢትዮጵያ የዝግጅቶቹ ብቸኛ ወኪል ነው።
#grandafricanrun #grandrundc #africanimpactaward #bettertogether #አብሮነትመሻልነው #paultergat #ethiopia #kenya #washingtondc #alexandriatoyota #dashenbank #getutemesgen

2 months ago
8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን፡ የታዋቂ አትሌቶች ተሳታፊነት እና የ2026 ቶዮታ ኮሮላ ሽልማትን ይዞ ሊካሄድ ነው
የዲያስፖራ ማህበረሰብን የሚያሰባስበው ዓመታዊው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
በዋሽንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ አካባቢ የሚካሄደውና የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ለማቀራረብ የሚዘጋጀው 8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን በፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጪው ኦክቶበር 10, 2026 (ጥቅምት 1, 2019 ዓ.ም.) እንደሚካሄድ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ።
‘አብሮነት መሻል ነው’ በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ይህ ዝግጅት፤ የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ማሰባሰብ፣ በውጭ ሀገር የሚያድጉ ህፃናትና ወጣቶች ከባህላቸው ጋር እንዲቀራረቡ ማድረግ እና ለተለያዩ ማህበራዊ በጎ ስራዎች ገቢ ማሰባሰብን ዋና ዓላማው ያደረገ ነው። ለዝግጅቱ የሚሆን የምዝገባ ሂደት በአዘጋጆቹ ኦፊሴላዊ ዌብሳይት (www.africanrun.com) ላይ መጀመሩም ተገልጿል።
የዝግጅቱ ቀዳሚ አጋር የሆነው አሌክሳንድሪያ ቶዮታ ለተሳታፊዎች የሚሆን የ2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና በሽልማት መልክ አዘጋጅቷል። “ሁሉም አሸናፊ ነው” በሚለው የዝግጅቱ መርህ መሠረት፣ በሩጫው የተሳተፈ ማንኛውም ሰው ርቀቱን ያጠናቀቀበት ሰዓት ሳይወሰነው በቀረበው የመኪና ሽልማት ዕጣ ውስጥ እኩል የመሳተፍና የማሸነፍ ዕድል ይኖረዋል። አሸናፊውም በውድድሩ ማጠቃለያ ላይ በሚወጣ የሎተሪ ዕጣ የሚለይ ይሆናል።
በዘንድሮው 8ኛ ዙር ዝግጅት ላይ ታዋቂዎቹ አትሌቶች ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና አትሌት ስለሺ ስህን በክብር እንግድነት ተገኝተው ተሳታፊዎችን እንደሚያበረታቱ ታውቋል። አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለዝግጅቱ ያላትን ድጋፍ ስትገልፅ “ሀገራችንን በዓለም መድረክ ያስጠራው የአትሌቲክስ ስፖርት በውጭ ለሚገኙ ወገኖቻችን የመሰባሰቢያ መድረክ መሆኑ ዝግጅቱን ልዩ ያደረገዋል” ብላለች።
በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የተገኙት የአሌክሳንድሪያ ቶዮታ፣ የኢትዮ ቴሌኮም፣ የዳሽን ባንክ፣ የጊፍት ሪል እስቴት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሮሚንግ ሮስተር ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ ያላቸው ተወካዮች በበኩላቸው፤ ከተቋሞቻቸው ማህበራዊ ኃላፊነት አንጻር ከግራንድ አፍሪካን ረን ጋር ያላቸውን አጋርነት በመግለፅ ለዝግጅቱ ስኬት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
የውድድሩ ዋና አዘጋጅ ዶክተር ጋሻው አብዛ ዝግጅቱ ከአንድ ቀን የ5 ኪሎ ሜትር የቤተሰብ ሩጫ ባሻገር፣ የዲያስፖራውን ማህበረሰብ እርስ በእርስ በማቀራረብ ረገድ ከፍተኛ ድልድይ እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል።
ግራንድ አፍሪካን ረን በየዓመቱ ጥቅምት ወር በገባ በሁለተኛው ቅዳሜ የሚካሄድና ብዙሃኑን የሚያሳትፍ ዓመታዊ የጎዳና ላይ የመዝናኛ ሩጫ ሲሆን፣ ዘንድሮ ለ8ኛ ጊዜ ይካሄዳል።
ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦
ተቋም: Nova Connections - Grand African Run
ፌስቡክ: www.facebook.com/GrandRunD...
ዌብሳይት: www.africanrun.com

1 year ago
🎯 አብሮነት መሻል ነው! ዶ/ር ጋሻው አብዛ የኖቫ ኮኔክሽንስ የግራንድ አፍሪካ እና የአፍሪካን ኢምፓክት አዋርድ መሥራችና (CEO) ♦አምስተኛዉ ግራንድ አፍሪካን ረን በዲሲ በመጪዉ ኦክቶበር 12 ይካሄዳል ♦በርካታ ኢትዮጵያዊያን ኦሎምፒያኖች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግዳነት ይሳተፋሉ። www.africanrun.com ይጎብኙ። African Grand Run -
For more: Nova Connections, Email: helenahafricarun.com; https://www.africanrun.com... *** Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) - ሚዲያና ኮሙኒኬሽንስ - በኖቫ ኮኔክሽን የሚዘጋጁ ( የአፍሪካን ኢምፓክት አዋርድ እና የግራንድ አፍሪካን ረን ) ዝግጅቶች የኢትዮጵያ ወኪል ነው። Getu Temesgen Media & Comminucations is sole agent in Ethiopia for African Impact Award and Grand African Run events organized by Nova Connection. #alexandriatoyota #grandafricanrun #bettertogether #አብሮነትመሻልነው #grandrundc
Comments