1 year ago
🎉 ህብር የህጻናት ፌስቲቫል | ነሃሴ 2 – 4/2017 🎉
📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል
🕘 ጊዜ፡ ሙሉቀን
🔥 3 ቀናት ሙሉ ፍንደቃ እና ደስታ !
በሙዚቃ፣ በህጻናት ቴአትር ፣ በፓፔት ትርኢት፣ በተለያዩ ጌሞች በሚደምቀው በዚህ የህጻናት ፌስቲቫል ላይ ለመገኘት ይዘጋጁ የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ 🌞❄️
🎶 በሙሉ ባንድ ሙዚቃ ዝግጅት እና በዲጄ የሚቀርቡ ሙዚቃዎች
🎭 የፓፔት ትርኢቶች እና የህጻናት ቴአትር
🎮 ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከሉ የጌም ጨዋታዎች እና ውድድሮች
🛍 የህጻናት እና ታዳጊዎች ቁሳቁስ መሸጫዎች
🍔 የተለያዩ ጣፋጭ ምግቦች
💥 ተረት በታዋቂ ሰዎች ይቀርባል
💃 ከቤተሰብዎ ጋር ይምጡ በክረምት እጅግ ተወዳጅ በሆነው ኤቨንት ላይ በመገኘት ይዛናኑ!!!🌞❄️ የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ከኤግዚቢሽን ማዕከል ጋር በመተባበር #theaterhousesenterprise #puppet #chilledfestival2025 #chillvibesonly #addisevents #summerfestival #gamezonefun #musicandmore

Comments