9 months ago
Meta Scholarship 2026 (Erasmus Mundus) | ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የትምህርት ዕድል!
በአውሮፓ ሀገራት የመማር ህልም ካሎት ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ።
የ Erasmus Mundus Meta Scholarship ለ 2026 የትምህርት ዘመን አመልካቾችን እየተቀበለ ይገኛል።
📌 የትምህርት ዕድሉ ዝርዝር መረጃ፦
📍 የመማሪያ ሀገራት፦ ፈረንሳይ
፣ ጀርመን
፣ ጣሊያን
እና ኖርዌይ
🎓 የትምህርት ደረጃ፦ ለማስተርስ (Master’s Degree)
💰 የገንዘብ ድጋፍ፦ ሙሉ በሙሉ የተሸፈነ (Fully Funded)
💶 የወርሃዊ አበል፦ €1,400 ዩሮ (በየወሩ የሚከፈል)
✅ ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች፦ የጉዞ ወጪ፣ የጤና ኢንሹራንስ እና የትምህርት ቤት ክፍያ (Tuition fees) ሁሉንም ያጠቃልላል።
🌍 ተሳታፊ ሀገራት፦ ከሁሉም የአለም ሀገራት (ኢትዮጵያን ጨምሮ) ማመልከት ይቻላል።
📄 የIELTS መስፈርት፦ የግድ አይደለም (Not Required)።
📅 የማመልከቻው ማብቂያ ቀን፦ February 15, 2026
🔗 አሁኑኑ ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፦
👉 https://nspscholarships.co...
#scholarship #erasmusmundus #metascholarship #studyineurope #mastersdegree #ethiopia #education

Comments