14 days ago
"ከሰው ልጅ ቀድመው ባህላዊ መድኃኒትን የተጠቀሙት ዝሆኖች ናቸው!"—ጥናት
#ethiopia | "ዝሆኖች ታመው ህክምና ለመውሰድ ወደ ፋርማሲ አይሄዱም ነገር ግን በተፈጥሮ የተሰጣቸውን አስገራሚ ጥበብ ይጠቀማሉ ሲል አዲስ ጥናት አመለከተ።
ይህ ግኝት እንስሳት በተፈጥሯዊ እውቀታቸው እራሳቸውን የሚያክሙበትን "ዙፋርማኮኖሲ" የተሰኘውን የሳይንስ ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እና የስነ-ሕይወት ተመራማሪዎችን በእጅጉ ያስደመመ ሆኗል።
የሰው ልጅ የባህል መድኃኒቶችን በመጠቀም በሽታን ከመከላከልና ከመፈወስ ቀደመው የተገኙት የአፍሪካ ዝሆኖች መሆናቸውን የሚያመላክት አዲስና አስገራሚ ሳይንሳዊ ግኝት ይፋ ሆነ።
በኬንያ እና በኡጋንዳ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የታዋቂው ኤልጎን ተራራ አካባቢ በተደረገው በዚህ ጥናት
ይህ ጥናት አካባቢውን ጠንቅቀው የሚያውቁ የአካባቢው ነዋሪዎችን እና የዱር እንስሳት ጠባቂዎችን በመጠየቅ የተሰራ ነው።
ዝሆኖቹ ነፍሰ ጡር ዝሆኖችን ለመርዳት ልዩ የመድኃኒትነት ባህሪ ያላቸውን ዕፅዋት ከመሬትና ከዛፍ ላይ ቆርጠው እንደሚያቀርቡም አሳይቷል።
ዝሆኖቹ የሆድ ሕመም ሲያጋጥማቸው ውስጣዊ ጥገኛ ተህዋሲያንን ለማስወገድ እና የወሊድ ጊዜያቸው ሲደርስ ምጥ ለማቃለል እንደሚጠቀሙ ነው የተገለፀው።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #elephant #elephantresearch #zoopharmacognosy #animalselfmedication #wildlife
\

Comments