6 months ago
🎬 “ብሌን” - አዲስ ፊልም! ታላቅ የምርቃት ፕሮግራም! 🍿
"በHD ኢንተርቴመንት የተዘጋጀው የዓመቱ ምርጥ ስራ!"
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 🎯 “ብሌን” 🎯 አዲስ ፊልም የፊታችን ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
የፊልም አፍቃሪያን፣ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ተጋብዛችኋል!
📅 የምርቃት ቀናት:
• ዓርብ ጥር 22
• ቅዳሜ ጥር 23
• እሁድ ጥር 24
📍 ቦታ: በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች
በHD ኢንተርቴመንት (HD Entertainment) በጥራት የተሠራውን ይህንን አዲስ ፊልም በመመልከት ሳምንትዎን ያድምቁ! እንዳያመልጥዎ!
#blenmovie #newrelease #ethiocinema #hdentertainment #addisababa #ethiopianmovie #cinematime

Comments