4 months ago
የኦሮሚያ ባንክ የፋሲካ በዓል ስጦታ፦ ለ7 ግብረሰናይ ድርጅቶች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ! 🇪🇹✨
ኦሮሚያ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሚ አሳይቷል። የዘንድሮውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ ወገኖችን ለሚረዱ 7 ሀገር በቀል ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
የድጋፉ ዝርዝር፦
የኢኦተቤ የልማትና ተራድኦ ኮሚሽን፦ 1,000,000 ብር
አበበች ጎበና በጎ አድራጎት ድርጅት፦ 1,000,000 ብር
የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት፦ 1,000,000 ብር
የአዲስ አበባ ከተማ የምገባ ማዕከል፦ 500,000 ብር
ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት፦ 500,000 ብር
ተስፋ አዲስ (የህጻናት ካንሰር ህሙማን)፦ 500,000 ብር
ሰበታ የአይነ ስዉራን ትምህርት ቤት፦ 500,000 ብር
የባንኩ መልዕክት፦
የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን እንደገለጹት፣ ይህ ድጋፍ ለበዓል መዋያ ብቻ ሳይሆን ተረጂ ወገኖቻችን ቀጣይ ህይወታቸው የሚሻሻልበት እንዲሆን የታለመ ነው። ባንኩ ከዚህ ቀደም የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ መሰል ድጋፎችን ማድረጉ ይታወሳል።
በጎነት ለራስ ነው!
ለኦሮሚያ ባንክ ምስጋና ይገባዋል። 🙏
#getu #oromiabank #csr #ethiopia #charity #easterdonation #socialresponsibility #abebechgobena #kidneydialysis #cancersupport #ኦሮሚያባንክ #በጎአድራጎት #ፋሲካ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

10 months ago
💕 አልፋ የጡት ካንሰር ማዕከልን ይደግፉ 💕
HELP - Alpha Breast Cancer Support Service (ABCSS)
🎯 እኤአ በ2013 በጡት ካንሰር ግንዛቤ ለማስፋፋት የተቋቋመ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው።
🎯 በወይዘር ቬሮኒካ ሙሴ ( ቬራ) መስራችነት ድርጅቱ ተቋቁሟል።
🎯 ቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድ እና ዋሽንግተን ዲሲ በተጨማሪ በሌሎችም የአሜሪካ ግዛቶች ድጋፍ በማድረግ ይታወቃል
🎯 ከአሜሪካ ምድር በመሻገር ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና ኤርትራውያን 🇪🇷 ሴቶች ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።
🎯 የተቋሙ ዋና ዓላማ ስለ ጡት ካንሰር፣ የሕክምና አማራጮችና ቅድመ ምርመራ ያለውን ጠቀሜታ በተለይም በውጪ ለሚገኘው ማህበረሰብ ውስጥ ግንዛቤ መስጠት ነው።
🎯 በጡት ካንሰር ለተጠቁ ሴቶች በየወሩ የተለያዩ መርሐግብሮችን በማዘጋጀት የድጋፍ መድረክ መፍጠር ይታትራል።
🎯 ለጡት ማስተካከያ (Mastectomy) ቀዶ ጥገና የተደረገላቸው ሴቶችን ለመደገፍ እንደ የጡት ፕሮቴሲስ፣ የጭንቅላት ልብስ፣ መጽሐፍ እና ሌሎች ቁሳቁሶች በመሰብሰብ ለሆስፒታሎች አበርክቷል።
🎯 በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ሆስፒታሎች የማሞግራፊ መሣሪያዎችን መግዛት
🎯 የበጎ ፈቃድ የራዲዮሎጂ ባለሙያዎችን በመላክ የሙያ ስልጠና መስጠት
🎯 በአማርኛ፣ ኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማሳደጊያ ሰነዶችን ማዘጋጀት ላይ ለአገር እና ለሕዝብ ለመደገፍ እየሰራ፤ እየታተረ የሚገኝ ተቋም ነው።
💕 Family and friends 💕
⏳ Only 27 days to go! The countdown to the Grand African Run is on. Don’t miss out!
👉 Register now at http://eventbrite.com/e/13...
and join us on October 11.
This year is a huge milestone for us, as it is our 13 year anniversary of the RACE FOR EVERY WOMAN 5K RUN/WALK @5k🏃🏾♀️🏃🏽🏃🏼♂️
🎊Come and support our fight against Breast Cancer and support our efforts to raise awareness on October 11 🎊
🎯 We are less than 27 days away from Race Day, so register ASAP! 🎯
💕 Thank you to all of our returning sponsors, as well as potential new sponsors. 💕
#grandafricanrun #countdown #registertoday #grandafricanrun5k #breastcancerawareness #breastcancerfree #breeastcancerprevention #breastcancersurvivor #breastcancer5k #breastcancer5kwalk #breastcancer5krun #breastcancer5kwalkrun #breastcancer5kwalkrun
ይህንን ተቋም ለማገዝ
https://secure.qgiv.com/fo...
Account no
1000189470015
Routing 055002707
https://Abcsr.org
Veronica.musiegmail.com
MakedaEthiopian
YourDMVTeam
YeHelenShow
VerasKitchenDesta
SelectLounge
Clear Communications Inc
Espirit

11 months ago

Sponsored by
Surafel
Comments