2 months ago
ከ2000 ዓመት በኋላ በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ
#ethiopia | የዮርዳኖስ መንግሥት በፈረንጆች በ2030 የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት 2000ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ለማክበር ዝግጅት ጀመረ።
የሀገሪቱ መንግሥት ለዝግጅቱ ብሔራዊ ኮሚቴ በማቋቋም የመጀመርያ ስብሰባውን አካሂዷል።
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃፋር ሀሰን በመሩት በዚህ ስብሰባ ላይ የመንግሥት ሚኒስትሮች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የቤተክርስቲያን መሪዎች ተገኝተዋል።
በዓሉ የዮርዳኖስን ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ስፍራዎች የሚያጎላ ከመሆኑም በላይ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፍ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዋነኛ ማዕከል መሆኗን የሚያጠናክር እንደሆነ ተገልጿል።
ብሔራዊ ኮሚቴው በዮርዳኖስ ወንዝ ምስራቃዊ ዳርቻ በሚገኘውና "አል መግጣስ"በመባል በሚታወቀው ታሪካዊ የጥምቀት ስፍራ ዙሪያ መጠነ ሰፊ የልማት ሥራዎች ይከናወናሉ ብሏል።
ለአንግዶች እና ለመንፈሳዊ ተጓዦች የሚሆኑ ቤቶች፣የኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት የሚያሳይ ሙዚየም ግንባታ የአረንጓዴ ኮሪደር ልማት እና የመሰረተ ልማት ማሻሻያዎች ይደረጋሉ ተብሏል።
ዮርዳኖስ ይህን ታሪካዊ ክስተት ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ አብሮ የመኖር፣ የሰላም፣ የፍቅር እና በኃይማኖቶች መካከል ያለውን መከባበር ለማጉላት እንደምትጠቀምበት አስታውቃለች።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #jordan #religion #jesus #believe #baptism #john #jafarhassan #kingabdullah

9 months ago
ብራና በተወጠረባት ቅድስት ላሊበላ የከተራ በዓል! 🕯️
"ቱሪስቶች በላሊበላ የከተራ በዓል ላይ በብዛት ታድመዋል"
#ethiopia | በዓለም እጅግ አስደናቂ ከሆኑት የድንጋይ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መገኛ በሆነችው ቅድስት ላሊበላ ከተማ፤ የጥምቀት ዋዜማ (ከተራ) በዓል በልዩ መንፈሳዊ ድባብ እየተከበረ ይገኛል።
የበዓሉ ትዕይንት፡
በዓሉን ለመታደም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ በርካታ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች (Foreign Visitors) ከነዋሪው ጋር በመሆን የከተራውን ሥነ-ሥርዓት በድምቀት እያጀቡት ነው።
ታቦታቱ ከአለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናቱ ወጥተው፣ በካህናቱ ያሬዳዊ ወረብ እና በምዕመናን እልልታ ታጅበው ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ (ማደሪያቸው) እያመሩ ነው።
The Eve of Timket is called Ketera!
Tourists in Lalibela are witnessing the mesmerizing spiritual procession of the Tabots to the baptismal site.
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
#lalibela #ketera #timket #ethiopia #rockhewnchurches #orthodox #visitethiopia #tourism

Comments