1 year ago
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
📌ቪክቶር ኦሲምሄን ወደ ጋላታሳራይ HERE WE GO (FABRIZIO ROMANO)
#ethiopia | ቴር ስቴገን ለቅድመ-ውድድር አመት ዝግጀት ከባርሴሎና ጋር አይጓዝም ሲል ሙንዶ ዲፖርትቭኦ ዘግቧል።
ሉዊስ ዲያዝ በ€75M ባየርሙኒክን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል እና እስከ ሰኔ 2030 የሚቆይ ኮንትራት ቅድመ ስምምነት ላይ ተደርሷል።(NicoSchira)
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስትል ባለፈው የውድድር አመት በጁቬንቱስ ውሰት ቆይታው የተሳካለትን የፓሪስ ሴንት ዠርሜኑን ፈረንሳዊ አጥቂ ራንዳል ኮሎ ሙአኒን ኢላማ አድርገውታል። (Foot mercato)
ባየር ሙኒክ ከሊያንድሮ ትሮሳርድ ጋር ተገናኝተዋል። አርሰናል አዲስ የኮንትራት ማራዘምያ ጥያቄ እያዘጋጁ ቢሆንም የጀርመኑ ክለብ ከፍተኛ ደሞዝ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። (SkySportDE)
ቼልሲዎች ለአስቶን ቪላ ሞርጋን ሮጀርስ የተጫዋች ልውውጥ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ናቸው። ቶሲን አዳራቢዮ፣ ትሬቮህ ቻሎባህ እና ቤኖይት ባዲያሺሌ ሊካተቱ ይችላሉ፣ አስቶንቪላም አንድሬ ሳንቶስ እና ኒኮላስ ጃክሰንንም ይፈልጋሉ። (Telegraph)
ማንቸስተር ዩናይትዶች ለሴኔ ላምመንስ ዝውውር ቅድመ ሁኔታዎችን ለማወቅ የመጀመሪያ ግንኙነት አድርገዋል። (Fabrizio Romano)
ሪያል ማድሪድ ቪኒሽየስ ጁኒየር የሚጠይቀውን ደሞዝ ለመቀነስ የማይስማማ ከሆነ ለመሸጥ እያሰቡ ይገኛሉ። (goal)
ሊቨርፑል ኑኔዝን አሁንም በዚህ ክረምት እንደሚሸጡት ይጠብቃሉ። አል ሂላል እና ኤስ ሚላን የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው። (Gray Jacob)
ቤንጃሚን ሼሽኮ የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ ውስጥ ይገኛል። ኒኮላስ ጃክሰን እና ዋትኪንስም በማን ዩናይትድ እንደ አማራጭ የተያዙ የአጥቂ ስፍራ መስመር ተጫዋቾች ናቸው። (Ben Jacobs)
ጋላታሳራይ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የኤደርሰንን ስምምነትን ለመጨረስ ትልቅ እድል እንዳላቸው እርግጠኞች ናቸው። በጋላታሳራይ እና ኤደርሰን መካከል ከተወካዩ ጁሊዮ ሴሳር ጋር የተደረገ ሙሉ የቃል ስምምነት ተፈጽሟል እና ተረጋግጧል።
(Florina Plettenberg)
ማርከስ ራሽፎርድ በባርሴሎና ቤት የ19 ቁጥር ማሊያ የሚለብስ ይሆናል። (Mundo Deportivo)
#433ethiopia

አጫጭር ስፖርትዊ መረጃ ከ 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
#ethiopia | ኒውካስል ሁጎ ኤክኪኬን ለማስፈረም ኮልተሳካላቸው ቪክቶር ኦሲምሄን እና ዳርዊን ኑኔዝን እየተመለከቱ ነው።(BILD)
ኦሊ ዋትኪንስ በሚቀጥሉት ሳምንታት የዝውውር ጥያቄ ይዘው ከመጡ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመዘዋወር ክፍት ይሆናል።(GIVEMESPORT)
የማንቸስተር ዩናይትዱ ታዳጊ ዳን ጎሬ በውሰት ሮዘርሀምን ተቀላቅሏል።(RotherhamUnited)
ዣቪ ሲሞንስ ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል ዲኮ ከወኪሉ ጋር ተገናኝቷል ፣ነገር ግን ዝውውሩ በገንዘብ ረገድ ፈታኝ ይሆናል።(monfortcarlos)
ኤስ ሚላን ለኤስቱፒኛ ዝውውር ለብራይተን ይፋዊ ጥያቄ አቅርበዋል። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ንግግር እየተደረገ ነው።(Matte Moretto)
ማንቸስተር ሲቲ ኖርዌያዊውን ከ ሮዘንቦርግ ስቬር ኒፓንን አስፈርሟል። በ£12.5M እስከ 2030.ደረስ የሚቆያውን ውል ፈርሞል(ManCity)
አል ኢቲፋክ ከ ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። (ahmad2man)
አታላንታዎች ኢንተር ለአድሞላ ሉክማን ያቀረበውን የመጀመሪያ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል። (Gazzetta_it)
ቤንጃሚን ሴሽኮ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ክፍት ነው ፣ምንም እንኳን ክለቡ በምንም አይነት ውድድሮች ላይ ባይሳተፍ እንኳን ቡድኑን መቀላቀል ይፈልጋል።(Sam C )
ሳውዲ አረቢያ በክረምቱ ለቪኒ ጁኒየር የአለም ሪከርድ የሆነ €350M ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። (JacobsBen)
ጋላታሳሬይ እና ናፖሊ በኦሲሜን ዝውውር ዛሬ አውንታዊ ንግግር ካደረጉ ቡሀላ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ጋላታሳሬይ ቅድሚያ €40M ለመክፈል እና €35M በ2026 መጨረሻ ላይ ለመክፈል ነው የፈለጉት እና ለሁለት አመት ተጫዋቹን ለጣሊያን ቡድን መሸጥ አይችሉም።( Fabrizio Romano )
ብርያን ምቤሞ ዩናይትድ ያቀረበው በቂ እንደሆነ እና እንዲለቁት ጫና ማድረግ ጀምሯል ሩበን አሙሪም ቅዳሜ ከሊድስ ጋር ከሚያረጉት ጨዋታ አስቀድሞ ተጫዋቹን የቡድኑ አካል እንዲሆን ዕቅድ አውጥቷል !
ማንቸስተር ዩናይትድ በአሁኑ ተጫዋቹን እንደሚያገኙት ተማምነዋል ( Fabrizio Romano )
አርሰናል ተሰጥኦ ያለው አጥቂ ዊል ራይትን በ200,000 ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። ከራይት ጋር የግል ውል እስካሁን አልተስማማም ነገር ግን አርሰናል በሚቀጥሉት ቀናት ውይይት ያደርጋል አርሰናል ባለፈው አርብ ሳልፎርድ ከዮርክ ሲቲ ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ አጥቂውን ለመመልከት መልማዮችን ልኮ ነበር ። (Simon Jones )

Comments