17 days ago
የጦፈ ትንቅንቅ በ9ኛ ሳምንት #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...

24 days ago
ዮናስ ንብረቱ በጥላሁን ገሠሠ”የ13 ወር ጸጋ” #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
24 days ago
ዳዊት አታላይ በሳማኸኝ በለው”ያኮራናል” #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
1 month ago
🌼 "መጣች መስከረም"... የፋና ላምሮት አሸናፊዎቹ መንትዮች በራሳቸው አዲስ ሙዚቃ ዛሬ ምሽት ብቅ ሊሉ ነው!
በፋና ላምሮት የመድረክ ውድድር ላይ በድንቅ የድምፅ ብቃታቸው የብዙዎችን ልብ ማሸነፍ የቻሉት መንትዮቹ ድምጻውያን የአብስራ ገዛኸኝ እና ቃላብ ገዛኸኝ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በራሳቸው አዲስ የዘመን መለወጫ ስራ ለአድናቂዎቻቸው ገጸ-በረከት ይዘው ቀርበዋል።
"መጣች መስከረም" የተሰኘው ይህ የበዓል አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ምሽት ጥራት ያላቸውን ስራዎች ለታዳሚ በማድረስ በሚታወቀው በሆፕ ኢንተርቴይመንት (Hope Entertainment) የዩቲዩብ ቻናል ላይ በይፋ ይለቀቃል!
ይህ ስራቸው በኮካ ኮላ አጋርነት የቀረበው አዲስ ስራ ከተዋጣላቸው የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር የተሰራ ሲሆን በግጥም እና ዜማ እሱባለው ይታየው (የሺ) እንዲሁም በሙዚቃ ቅንብር እና ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ ተሳትፈውበታል።
🔔 ዛሬ ምሽት በሆፕ ኢንተርቴይመንት YouTube Channel የሚለቀቀውን ይህንን ድቅ ስራ ይጠብቁ!
#መጣችመስከረም #አዲስዓመት #metachmeskerem #yeabsragezahegn #kalabgezahegn #fanalamrot #cocacola #hopeentertainment #ethiopiannewyear #ethiopiannewmusic

Sponsored by
Surafel
2 months ago
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል።
የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ያለማቋረጥ ለ7 ዓመታት ተጉዟል።
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር በነገው ዕለት ከምድብ ሁለት ሰባት ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል።
በነገው የምዕራፍ 23 ውድድሩ የምድብ ሁለት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር በሁለት ዙር ሥራቸውን ያቀርባሉ።
የምዕራፍ 23 ውድድር ለ13 ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን ÷ በሙዚቃ ባለሙያዎችና በተመልካቾች የአጭር የጽሑፍ መልዕክት ይዳኛል።
ተወዳዳሪዎች በተለያዩ ሳምንታት በራሳቸው፣ በዳኞች እና በተመልካቾች የሙዚቃ ምርጫ ይወዳደራሉ። በምዕራፉ ፍጻሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።
ለፍጻሜ የሚደርሱ አራት ተወዳዳሪዎች በቅርቡ ወደሚካሄደው 6ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በቀጥታ የሚያልፉ ይሆናል፡፡
ውድድሩን ነገ ቅዳሜ ከ6 ሰዓት ጀምሮ በፋና ቴሌቪዥን፣ በፋና+ እንዲሁም በሁሉም የፋና ዲጂታል አማራጮች በቀጥታ ሥርጭት ይከታተሉ፡፡

3 months ago
ለድምፃዊ ኤልያስ ገዛኸኝ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ እና የገንዘብ ሽልማት አበረከተ
በ22ኛው ዙር የፋና ላምሮት የድምፅ ውድድር 3ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ወጣት ድምፃዊ ኤልያስ ገዛኸኝ በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ደማቅ አቀባበል ተደርጓል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የካፋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ እንደተናገሩት፣ ኤልያስ ለህዝብ በኪነ ጥበብ ዘርፍ የባህል እሴት ግንባታ ያበረከተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል ።
የአካባቢው ማኅበረሰብ በተፈጥሮው የታመመን የመጠየቅ፣ በደስታ አብሮ የመደሰት፣ በሞትና በችግር ጊዜ ደግሞ የመረዳዳትና የማዘን ትልቅ ባህላዊ እሴትና ፍቅር ያለው መሆኑንም ነው አቶ እንዳሻው።
አቶ እንዳሻው ወደፊት በሙዚቃው ዓለም ያሉ የጥበብ በሮች በራስ አቅም እና ጥበብ እንዲከፈቱ ተጨማሪ የብርታት ድምጽ ለመሆን የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸው የእንኳን ደስ አለህ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በዚህም በዞን መንግስት ስም የ300,000 ብር የገንዘብ ሽልማት ተሰጥቶታል።
የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶክተር ተክለዓብ ቡሎ በበኩላቸው በማንኛውም የህይወት ጉዞ ውስጥ ከባድ ፈተናዎች እና ተስፋ የሚያስቆርጡ ተራራዎች ሊገጥሙ እንደሚችሉ ጠቁመው፣ በእንደዚህ አይነት ወቅቶች "አለሁልህ፣ አይዞህ" የሚል አጋዥ ድምጽ ማግኘት ፈተናዎችን ወደ ሜዳ በመቀየር ህልምን ለማሳካት ትልቅ አቅም እንደሚሆን አስገንዝበዋል።
የኤልያስ ስኬት በራስ ጥረት ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል ለወጣቶች ያሳየ መሆኑን ገልጸው አካባቢውን ለማስተዋወቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበው ይበልጥ ጠንክሮ እንዲሰራ አሳስበዋል።
ድምፃዊው ለከተማዋ የገነባውን መልካም ስም በማድነቅ የ500 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ስጦታ አበርክተውለታል።
በዚሁ መርሃ ግብር ወጣቶችን ለማብቃት ላደረጉት አስተዋጽኦ መምህር ወሰናቸው አጥናፌ ከዞን መንግስት የ200,000 ብር እንዲሁም ከከተማ አሰተዳደር መንግስት የአንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

4 months ago
u134bu1293 u120bu121du122eu1275 | u12e8u121du12d5u122bu134d 22 u12e8u134du133bu121c u12cdu12f5u12f5u122d | u1233u121du1295u1275 13| #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ፋና ላምሮት | የምዕራፍ 22 የፍጻሜ ውድድር | ሳምንት 13| #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
4 months ago
u12a8u134bu1293 u120bu121du122eu1275 u121du12d5u122bu134d 22 u12e8u134du133bu121c u1270u12c8u12f3u12f3u122au12ceu127d u130bu122d u12e8u1270u12f0u1228u1308 u1246u12edu1273
#u12a5u1295u130du12f3 #u1356u12f5u12abu1235u1275 #u134bu1293u1356u12f5u12abu1235u1275 #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #poodkaastiifaanaa #fanadigitalmedia #u0641u0627u0646 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ
#እንግዳ #ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #poodkaastiifaanaa #fanadigitalmedia #فان
Sponsored by
Surafel
4 months ago
4 months ago
u134bu1293 u120bu121du122eu1275 | u12e8u121du12d5u122bu134d 22 u12cdu12f5u12f5u122d | u1233u121du1295u1275 11 #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ፋና ላምሮት | የምዕራፍ 22 ውድድር | ሳምንት 11 #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
Sponsored by
Surafel
5 months ago
u134bu1293 u120bu121du122eu1275 | u12e8u121du12d5u122bu134d 22 u12cdu12f5u12f5u122d | u1233u121du1295u1275 8 #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ፋና ላምሮት | የምዕራፍ 22 ውድድር | ሳምንት 8 #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
5 months ago
ለአንድ ሚሊየን ብር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው..
ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በዚህ ሳምንት ቀጣዮቹ የሙዚቃ ክዋክብቶች መሳፍንት ልዑል፣ ኤልያስ ገዛኸኝ፣አልማዝ ሲሳይ ፣ ቃለአብ ገዛኸኝ እና የአብስራ መቅድም ይፎካከራሉ።
ኮከብ ባንድ የውድድሩ ድምቀት ይሆናል።
ፋና ላምሮት ቅዳሜ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በፋና ቴሌቪዥን፣ በፋና ፕላስ እና በዲጂታል አማራጮች ወደ እርስዎ ይደርሳል!

u134bu1293 u120bu121du122eu1275 | u12e8u121du12d5u122bu134d 22 u12cdu12f5u12f5u122d | u1233u121du1295u1275 7 #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ፋና ላምሮት | የምዕራፍ 22 ውድድር | ሳምንት 7 #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
Sponsored by
Surafel
5 months ago
ፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙዚቃ አዳዲስ ከዋክብት መፍለቂያ የሆነው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
ውድድሩ በተመልካቾች፣ በዳኞች እና በራሳቸው በተወዳዳሪዎች የሙዚቃ ምርጫ እንደደመቀ ቀጥሏል።
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በ7ኛ ሳምንት ቅዳሜ ከምድብ አንድ አምስት ተወዳዳሪዎች ጋር ይካሄዳል።
በዚህም ሄለን ሰለሞን፣ ዳንኤል አለልኝ፣ ኤርሚያስ መንግስቴ፣ ዮናስ ሽመልስ እና የአብሥራ ገዛኸኝ የቅዳሜ ብርቱ ተፎካካሪዎች ናቸው።
ዛየን ባንድ በ2 ዙር ሙዚቀኞቹን ያጅባል።
በተመልካች እና በዳኞች ድምር ውጤት ዝቅተኛ ነጥብ ያመጣ አንድ ተወዳዳሪ ይሰናበታል።
በምዕራፉ ለፍጻሜ ለሚደርሱ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት የተዘጋጀላቸው ሲሆን÷ ለፋና ላምሮት 6ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በቀጥታ ያልፋሉ።
ውድድሩን ቅዳሜ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በፋና ቴሌቪዥን፣ በፋና+፣ በፋና ፌስቡክ፣ በፋና ዩቲዩብ እና ቴሌግራም ገጾች እንዲሁም በ www.fanamc.com በቀጥታ ይከታተሉ።

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙዚቃ አዳዲስ ከዋክብት መፍለቂያ የሆነው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።

u134bu1293 u120bu121du122eu1275 | u12e8u121du12d5u122bu134d 22 u12cdu12f5u12f5u122d | u1233u121du1295u1275 6 #u134bu1293u121au12f2u12ebu12aeu122du1356u122cu123du1295 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ፋና ላምሮት | የምዕራፍ 22 ውድድር | ሳምንት 6 #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን
9 months ago
🎵 የፋና ላምሮት ኮከቡ ዮናታን ንብረት በአዲስ ሥራ ሊመጣ ነው!
ያ ልዩ ድምፅ፣ ያ የተለየ ቃና... የብዙዎችን ልብ ያሸነፈው ዮናታን ንብረት፤ "እድሜ ላንቺ" በተሰኘ አዲስ እና ድንቅ ሥራ ሊከሰት ነው!
የሥራው ፊርማዎች:
✍️ ግጥም: ኑረዲን ኢሳ
🎼 ዜማ: አበበ ብርሃነ
🎹 ቅንብር: ሚካኤል ሀይሉ
የት እና መቼ?
📅 ቀን: የፊታችን አርብ
YouTube ቦታ: ናሆም ሪከርድስ (Nahom Records)
🔥 "አርብ እንገናኝ!"

1 year ago
የቀድሞ የሬዲዮ ፋና ሰራተኞችና አሁንም ድረስ በጣቢያው እየሰሩ የሚገኙትና ጣቢያው አሁን ላለበት ስኬት ያደረሱ ባልደረቦች አንድ ላይ ተገናኙ
ዕዝራ እጅጉ-(ተወዳጅ ሚድያ)
#ethiopia | በተለያዩ አጋጣሚዎች ፋናን ከለቀቁ በሗላ በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር በተለያየ ሙያ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ እነዚሁ የፋና ምሶሶዎች አንዳንዶቹ ጣቢያው ሲመሠረት አንስቶ የነበሩ ቀሪዎቹ ደግሞ ጣቢያው ከተመሠረተ በኃላ ተቀላቅለው ትልቅ አስተዋፅፆ ያበረከቱ ናቸው።
የቀድሞና ያሁን ባልደረቦችን ያካተተ ስብስብ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ 352 አባሎችን በቴሌግራም ያሰባሰበ ሲሆን ቁጥሩ እየጨመረ እንደሚሄድ ተሰብሳቢዎቹ ተናግረዋል።
ይህንን በቴሌግራም የተከፈተ ግሩፕ ልዩ የሚያደርገው ትዝታ ቀስቃሽ የሆኑ ምስሎችና ፅሑፎች በመቀመጣቸው ሲሆን አባላትም ሀሣብ ለመለዋወጥ በሚያሳዩት ከፍተኛ ጉጉት ገፁ በርካታ አባላትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማፍራት ችሏል።
እነዚሁ የፋና ቤተሰቦች ን እሁድ መስከረም 25 2018 ዓ.ም ጥቁር አንበሳ አካባቢ በሚገኘው የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ተገናተው የድሮ ትዝታቸውን አውግተዋል።
ከአስተዳደር ፣ከይዘት ዘርፍ፣ከማርኬቲንግ ፣የተውጣጡ እነዚህ የፋና ፍሬዎች አንዳንዶቹ የራሳቸውን ኩባንያ የመሠረቱ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በትላልቅ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ የተሠማሩ ናቸው።
አብዛኛዎቹ ሲገናኙ የተላቀሱ ነበሩ። አንዳንዶቹ የደስታ ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ታይተዋል።
በፋና ላምሮት ስቱድዮ በተዘጋጀው በዚህ መርሀ ግብር የፋና ከፍተኛ አመራሮች አዳራሸ በመስጠት እና መሰናዶውን በማሳመር ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ።
በፋና ሬድዮ ቆይታቸው ጥሩ ትዝታ ያላቸው እና ይህንን ትዝታ በፍቅር እና በትዝታ ለማውጋት የተዘጋጁ እኚሁ የፋና ባልደረቦች ለዚህ ዜና ዘጋቢ እንዳሉት ከቀድሞ ባልደረቦቻችን ጋር ተገናኝተን የድሮ ታሪክ ከማውራት ባለፈ አንድ ቁም ነገር ለመሥራት አስበናል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ይህ የመሰባሰብ ሀሣብ፣ ቀድሞ ፋና ይሠሩ በነበሩ እና አሁንም እዛው ባሉ ባልደረቦች በጋራ የመነጨ እና የሚመራ ሲሆን በዕለቱም ስብስቡን ከማስቀጠል ጋር በተያያዘ ሀሣቦች ቀርበዋል።
የሚድያ ተቋማት እና የሚድያ ባለሙያዎችን ታሪክ ለትውልድ በማስቀመጥ የሚታወቀው ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን መስራችና ስራ ስኪያጅ ዕዝራ እጅጉም ከማህበሩ አባላት አንዱ ሲሆን "የፋና ትዝታ" በሚልም የጣቢያውን ታሪክ መሰነድ ከጀመረ 13 ዓመቱን አስቆጥሯል። እሁድ ዕለት የተደረገውንም መሰናዶ በፅሑፍ ለመሰነድ እና በማህበራዊ ሚድያ ዝግጅቱን የማስተዋወቅ ተግባራትን ያከናውናል።
የዚህ ስብሰብ አንቀሳቃሾች እንዳሉት በአንድ ወቅት ፋና ሬድዮ የሠራን ባለሙያዎች የሥራ ትጋት የተማርንበት ቤት ስለሆነ ትዝታው ፈጽሞ ከህሊናችን አይጠፋም። ይህን ትዝታ ደግሞ ከድሮ ባልደረቦች ጋር ሆነን ብንቋደስ ፣ለደስታ፣ ለሀዘን ብንገናኝ እና ብንረዳዳ የህሊና እርካታ እናገኛለን ሲሉ መሰባሰባቸው ትልቅ ደስታ እንደሰጣቸው ተናግረዋል።
ዛሬ በይፋ የተመሠረተው ማህበር በርካታ ዓላማዎችን ሰንቆ ወደፊት በርካታ ተግባራትን የማከናወን ግብ እንዳለው አባላቱ ተናግረዋል።
ፋና ሚድያ ኮርፖሬት በ1987 ዓ.ም የተመሠረተ አንጋፋ የሚድያ ተቋም ሲሆን ዋልታ ሚድያ ጋር በመዋሀድ ትልቅ ሚድያ ለመሆን በቅቷል።
ተወዳጅ ሚድያ ታሪክን በሚሰንድበት tewedajewikipedia ገፁ እና በፌስ ቡክ ገፁ ፣እንዲሁም በyoutube የፋና ትዝታ በሚል ለቀጣዮቹ ወራት የትዝታ ታሪኮችን እንደሚያዘጋጅ ለማወቅ ተችሏል።
በመርሀ ግብሩ ላይ ከታደሙት መካከል ኤርሚያስ ፋንታሁን፣ደረጀ አያሌው፣ ሙሉጌታ መሀሪ፣መስፍን ወልዴ፣ክንፋ ወልዴ፣ጋሻው መኩሪያ፣ግርማይ ሀዲስ፣በዕውቀት በላይነህ፣ ዮናስ አብርሀም፣እማዋይሽ ዘውዴ፣ፍሬወይኒ ገብረመድህን፣እማዋይሽ አስታጥቄ፣ ጥሩ ወርቅ ተካ፣ ተተካ በቀለ፣መኮንን በዛብህ፣ፋንታዬ ጌታነህ፣መሠረት ከበደ፣መልካሙ ዘሪሁን፣ዳንሴ አበራ፣ይመር ዳውድ፣ሽታዬ ትኳበ፣መላክየአብሥ ዘሩ፣ ኡሚ አባጀማል፣ሀብታሙ ታደሰ፣ምንተስኖት አስቻለው፣ቆንጂት ሰቦቃ፣ዘላለም ቱሉ፣ዳንሴ አበራ፣ስዩም ፍቃዱ ሌሎችም ይገኙበታል።

#ጋዜጠኛ_ምህረት_ዮሴፍ_አምባሳደር_ሆነች
#ethiopia | በ "ፋና ላምሮት" እና በ "እሁድን በኢቢስ" የምናውቃት አመለ ሸጋዋ ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍ የአስካል በጎ አድራጎት ድርጅት ብራንድ አምባሳደር መሆን የሚያስችላትን የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተቀበለች፡፡
ዋና ቢሮውን አዲስ አበባ፣ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ፣ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በይፋ ህጻናት ላይ ትኩረቱን በማድረግ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው አስካል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች በላይ ንጉሴ እንደተናገረው፣ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍን አምባሳደር በማድረጋችን በጋራ ሆነን ዓላማችንን ከግብ ለማድረስ እንደሚረዳን እናምናለን ብሏል፡፡
የአስካል በጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደር የሆነቺው ጋዜጠኛ ምህረት በበኩሏ፣ ለዚህ ትልቅ ኃላፊነት በመመረጧ የተሰማትን ደስታ በመግለጽ፣የአምባሳደርነት ዕውቅናውን ካገኘችበት ቀን ጀምሮ ያላትን አቅም ተጠቅማ ድርጅቱን እና ህጻናት ተኮር ፕሮጀክቶቹን እንደምታግዝ በመግለጽ ግለሰቦችና ተቋማት አስካል በጎ አድራጎት ድርጅትን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርባለች፡፡
AaSsKkAaL12341234

ተስፋ የሚጣልባቸው ወጣቶች-- ባምላክ ፀጋዬ
ከዕዝራ እጅጉ-(ተወዳጅ ሚድያ)
#ethiopia | ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን እየሠሩ ያሉ በዕድሜ እስከ 26 ዓመት የሞላቸው በልዩ ልዩ ሙያ ላይ ያሉ ወጣቶችን ያበረታታል ። የሠሩት ሥራ ላይ ምርምር ያደርጋል። ተስፋ የተጣለባቸው እና ነገ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር የመሥራት ዕድል ያላቸውን ዛሬ ከህዝብ ጋር እንዲተዋወቁ እናደርጋለን። ነገ ትልቅ ሥራ ሲሠሩ ደግሞ ቀትልቅ መዝገብ ላይ ስማቸውን ያሰፍራል። በዚህ መሠረት በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ አጭር ታሪካቸውን፣ምስላቸውን፣ ስለ እነርሱ የተሰጡ ምስክርነቶችን እና የሥራዎቻቸውን ሊንኮች እናወጣለን። የዛሬ ተስፈኛ የነገ መድረሻው ትልቅ እንደሆነ የፀና ዕምነት አለን።
ይህን ስናደርግ ወጣት ባለሙያዎቹ ከሰው ጋር ለመተዋወቅ ዕድል ይፈጠርላቸዋል። ሌሎች ወጣቶችም እኛም ጠንክረን አቅማችንን ብናወጣ አበርክቷችን ይጻፋል በሚል ሞራል ተነሳስተው አንድ ቁምነገር ሊሠሩ ይችላሉ ብለንም እናምናለን።
በመሆኑም የሥራ ታሪካቸው ሌሎችን ያበረታታል ብለን ዕምነት ከጣልንባቸው ፣ተስፋ አላቸው ብለን ካመንባቸው መካከል ባምላክ ፀጋዬ አንዱ ነው። ባምላክ የ 26 ዓመት ወጣት ሲሆን በፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን በቲቪ ዳይሬክተርነት እያገለገለ ይገኛል። እርሱ ዳይሬክት ያደረጋቸው ቅንብሮች በባለሙያዎች ዘንድም በጥራታቸው እና ፈጠራዊነት የታከለባቸው በመሆናቸው ይደነቃሉ። በመሆኑም የባምላክን ማንነት በአጭሩ እናቀርባለን። ዕዝራ እጅጉ ታሪኩን እንደሚከተለው አጠናክሮታል ።
########
የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ዳይሬክተር ባምላክ ፀጋዬ በ1991 ዓ.ም በወሊሶ ከተማ ነው ትውልዱ። የቋንቋ አስተማሪ በሆነው ወላጅ አባቱ የሥራ ዝውውር ምክንያት ዕድገቱና አብዛኛው የትምህርት ህይወቱ በወልቂጤ ከተማ ላይ ነበር።
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ሮሆቦት አካዳሚ 92 በመቶ ከ8ወደ ዘጠኝ ማለፊያ ነጥብ አምጥቷል።
ሁለተኛ ደረጃ አበሩስ ደግሞ ወልቂጤ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ 4ነጥብ የ10ክፍል ውጤት አመጣ።
12ኛ ክፍል አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት ተማረ።
በቴአትር ጥበባት ከወልቂጤ ዩኒቨርሰቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ሲይዝ 3.88 ጂፒኤ ነበር ያመጣው።
በአማተር ክበባት እንቅስቃሴ ወልቂጤ ከተማ ውስጥ ጆካ አበሩስ የኪነ ጥበብ ቡድን ጋር በስነ ፅሁፍ ፣ድርሰትና፣ አዘጋጅነት፣በሥነፅሁፍ ምሽቶች ላይ የኪነ ጥበብ አቅምና ክህሎቱን ያሳየ ነው።
12ኛ ክፍል ሳለ አዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች የኪነ ጥበብ ውድድር ላይ በግጥምና ስዕል ተሸላሚ ነበር።
በዩኒቨርሲቲ ቆይታውም ውጤታማ 4 አመታትን አሳልፏል።
በዝግጅት ውድነህ ክፍሌ ባቢሎን በሳሎን፣ በ ስፔናውያን ደራሲዎች Serafin and Joaquin Alvarez Quintero የተፃፈውን Sunny morning ቴአትርን በ መልቲ ሚዲያ የዝግጅት ቅርፅ ፣አኒብ ቱፊታዊ ቴአትር፣እንዳለጌታ ከበደ የካሳ ፈረሶች ቴአትር፣የመልካሙ ዘሪሁን ህንደኬ በመምህራን ታዳሚዎች የተወደዱና በከፍተኛ ነጥብ ኮርሱን የሚያልፉ ቴአትሮችን በአዘጋጅነት ከዩኒቨርስቲው ጎን ለጎን በጉራጌ ዞን ባህል ቡድን ለተለያዩ ክልል አቀፍና ሀገር አቀፍ ሁነቶች ቱፊታዊ ድራማዎች በድርሰት ፅሁፍ በዝግጅትና ትወና save the children በሚያዘጋጀው ሀገርኛ
የህፃናት የተረት መፅሀፍት ላይ በ ኢሉስትሬተር ( የመፅሀፍት ዲዛይንና ስዕል) አቅሙን አሳይቷል።
ባምላክ በዳይሬክቲንግ፣ስዕል፣ፕሮዳክሽን ዲዛይኒንግ ችሎታ አለው።ከተመረቀም በኃላ በተቋም ደረጃ በኤን ቢሲ ኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት በዜና አንባቢነት ለአንድ ዓመት አገልግሎት ሰጥቷል።
በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በፕሮዳክሽን ዳይሬክተርነት ላለፉት 2 ዓመታት የሠራ ሲሆን የፋና ላምሮት 5ኛውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ሙሉ የ 3 ወር ውድድር(12 ሳምንት) እስከ ፍፃሜው በዳይሬክቲንግ ሠርቷል።
በፋና ቴሌቪዥን፣ የአዕላፋት ዝማሬ ዳይሬክቲንግ ፣የቀጥታ ስርጭቶች የበዓላት እና ሁነቶች የጣቢያ የፕሮግራምና የድርጅት ማስታወቂያዎችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለዕይታ አቅርቧል።
ባምላክ፣ የቤተሰቡ የመጨረሻ ልጅ ሲሆን አባቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህር እና የሥነ ፅሁፍ ችሎታና ዝንባሌ ያላቸው ኪነጥበብ የሚወዱ ባምላክን በትምህርቱና በፍላጎቱ የሚያበረታቱ ናቸው። እናቱ የቤት እመቤት እና በጎ ፍቃደኛ የኪነ ጥበብ ወዳጅ፣ በስራውም በትምህርቱም ደጋፊው ናቸው። 3 እህቶች 1 ወንድም አለው።
"...በቤተሰብ ውስጥ ከፍተኛ የኪነጥበብ ፍቅር አለ። እናትና አባቴም እህቶቼም የአማተር ኪነጥበብ ቡድን ውስጥ ይሠሩ የነበሩ መተወን የሚወዱ ነበር።" በማለት ባምላክ አጫውቶናል።
ተጨማሪ፦
SOAS university of London አሠርቶ በብሔራዊ ከቴአትር በቀረበው ቴራኒያ ኮኮይሳኒ መልቲ ሚዲያ ቴአትር በአርት ዳይሬክተርነት፣
በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤርሙዳ ቴአትር የበኩር ፍርድ ተከታታይ ድራማ ፣ቶኔቶር ተከታታይ ድራማ፣ያለ ነብስ( የጉማ አዋርድ እጩ የነበረ)፣ልባም ደሀ፣ጀምበር ፊልሞች ላይ ገፅ- ቅብ ሜክ አፕ ዲዛይን ሠርቷል።
ባምላክ የሚሠራው የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ዳይሬክተር ማለት
የመነሻ ሀሳብ በመውሰድ ወይም ሊሠራ የታሰበን ፕሮግራም ፎርማት ይዘቱን በመመልከት ሀሳቡን በመረዳት ወደ ምስል መቀየር ነው። በዚህም ሂደት ለይዘቱ የሚስማማ አቅራቢ(ተዋናይ) የቀረፃ ቦታ፣የካሜራ አጠቃቀም፣ የብርሀን፣ ድምፅና የምስል ቅንብርን ጨምሮ በአጠቃላይ በስክሪኑ የሚታየውን ምስል ከሀሳብ እስከ ስርጭት የሚሰራ ባለሙያ ነው። የቴሌቪዥን ዳይሬክተሮች ከሌላው የተንቀሳቃሽ ምስል ዳይሬክተሮች የሚለዩት ያለ ምንም ኤዲቲንግ በቀጥታ ለሚሠሩ ስርጭቶች ችሎታ የሚያስፈልጋቸው መሆኑ ነው። ይህም ሲባል አስቀድመው ዝግጅት በማድረግ በርከት ያሉ (ብዙ ጊዜ ከ አስር በላይ) ካሜራዎችን ሌሎችንም የስርጭት መሳሪያና ባለሙያዎችን በመምራት የተፈለጉት ምስሎች በተገቢው ሁኔታ ለተመልካች እንዲደርሱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ከታች የተቀመጡትን ሊንኮች የባምላክን ሥራዎችን የሚያሳዩ ናቸው።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ወርቁ ሙሉነህ ባምላክን ያስተማሩ ሲሆን ትልቅ አቅም ያለው፣ ከሁሉም ለመማር ራሱን ያዘጋጀ፣ የፈጠራ ክህሎትን የታደለ ሲሉ መስክረውለታል። የፋና ቲቪ ሰዎችንም አመራሮችንም አነጋግረን ሁሉም በአንድ ድምፅ ድንቅ አቅም ያለው ሲሉ ተናግረውለታል።
https://www.youtube.com/li...
https://youtu.be/ASze9wvWF...
https://www.facebook.com/s...
https://youtu.be/s9212079q...
https://www.facebook.com/s...
https://youtu.be/ia9nH75fc...
https://youtu.be/C5Dut0HTI...
https://youtu.be/50So-arpF...
https://youtu.be/ZjYpJUtZv...
https://youtu.be/U-XoHK0zd...

ትችላለች🌼🌼🌼 300ሺህ ብር ሽልማት
የበሱፍቃድ ሪል እሴት ልማት ድርጅት ከምንጃር ሸንኮራ፣ አረርቲ ከተማ 300,000 ብር የማበረታቻ ሽልማት አብስሯል።
ሪል እስቴት ልማት ድርጅቱ ልዩ ልዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በመሥራት አርዓያ ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወጣቶች ችሎታቸውን እንዲያሳድጉና ሕልማቸውን እንዲኖሩ እየደገፈ ይገኛል።
አሁንም የፋና ላምሮት 5ኛው ዙር የአሸናፊዎች አሸናፊ ላይ በብርቱ ችሎታዋ በከፍተኛ ብቃቷ አሸናፊ ለሆነችው ከዚህ ቀደም ወደ አሸናፊዎች አሸናፊ ዙር በብቃት ባለፈችበት ወቅት 50,000 ሺህ ብር ማትጊያ ያበረከተው ድርጅቱ በድጋሜ ወጣት እየሩሳሌም አሰፋን ለማበረታታት የ300,000 ሺህ ብር ሽልማት ለማበርከት ቃል ገብቷል።
እናመሰግናለን🌼🌼🌼

ጴጥሮስ ማስረሻ የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አሸናፊ ሆነ
#ethiopia | በፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጴጥሮስ ማስረሻ አሸንፏል።
የውድድሩ አሸናፊ ጴጥሮስ ማስረሻ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆኗል።
በፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ኢዮቤል ፀጋዬ 2ኛ በመሆን አጠናቅቋል።
በዚህም ኢዮቤል ፀጋዬ የ1 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆኗል።
ኤፍሬም ጌታቸው 3ኛ በመሆን አጠናቅቋል።
በዚህም ኤፍሬም ጌታቸው የ500 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል።
ከሁለት ወራት በላይ በአስደናቂ ተወዳዳሪዎች መካከል ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል።
በዚህም እየሩሳሌም አሰፋ 4ኛ በመሆን አጠናቃ የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።#fbc

አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ ዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት
የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት።
በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በተከናወነው የፍጻሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ በክብር እንግድነት ተገኝቷል።
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበርክቶለታል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ ባስተላለፈው መልዕክት፤ ተወዳዳሪዎች ሰው አክባሪ እንዲሆኑ እና ሥራቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት።
በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በተከናወነው የፍጻሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ በክብር እንግድነት ተገኝቷል።
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበርክቶለታል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ ባስተላለፈው መልዕክት፤ ተወዳዳሪዎች ሰው አክባሪ እንዲሆኑ እና ሥራቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
1 year ago
ጴጥሮስ ማስረሻ የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጴጥሮስ ማስረሻ አሸንፏል።
የውድድሩ አሸናፊ ጴጥሮስ ማስረሻ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆኗል።
seledadotio

የድምጻዊ ሔኖክ ጥጋቡ የሙዚቃ አልበም ለህዝብ ሊደርስ ነው።
#fastmereja I በፋና ላምሮት ውድድር ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምጻዊ ሔኖክ ጥጋቡ "ዉብ ዓለም" የተሠኘ የሙዚቃ አልበም ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም ለህዝብ እንደሚደርስ ዛሬ በተሰጠ መግለጫ ተነግሯል።
13 ሙዚቃዎችን በውስጡ የያዘው “ውብ ዓለም” አልበም አቤል ሙሉጌታ፣ አቡዲ፣ ኢንጂነር ፋንታ ወጨፎ ፣ ናትናኤል ግርማቸው፣ ጥላሁን ሰማው፣ ፍሬዘር አበበወርቅ ፣ብዘአየሁ አርአያ በዜማና ግጥም ድርሰት የተሳተፉ ሲሆን
በሙዚቃ ቅንብር አዲስ ፈቃዱ፣ ታምሩ አማረ፣ ፋኑ ጊዳቦ ድምፅ ቅጂ ሱራፌል ቻላቸው፣ ሚክስ ማስተር ሠለሞን ኃ/ማርያም፣ ቤዝ ዮሐንስ ብርሃኔ፣ ልዋም መሀሪ፣ ሳክስፎን ዘሪሁን በለጠ፣ ለታሪክ ጥላሁን ጊታር ስብሀት እንዳለ አማኑኤል ወርቁ፣ ማሲንቆ ደግሠዉ አበበ፣ ክራር በረከት ባዩ፣ ተቀባይ አለምዬ ጌታቸዉ፣ አብርሀም በላይነህ፣ ማስተዋል እያዪ፣ ደሜ ሉላ፣ ይድነቃቸው ገለታ፣ ቃል ኪዳን እየሩሳለም በየነ ተሳትፈዉበታል::
ናሆም ሬከርድስ የአልበሙ ኤክስኪዉቲቭ ፕሮዲዉሠር ሲሆን አልበሙ በመጪው ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ ማሠራጫ እና መገበያያ በሆኑት እንደነ ሲዲቤቢ፣ ዲዘር፣ ስፖቲፋይ እና ሌሎች ታዋቂ መተግበሪያዎች በኩል ለህዝብ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
#ኪነ_ጥበብ

Comments