5 months ago
መልካም ልደት ለመሰረት መብራቴ! 🎂🎈
በተሰጥኦዋ ልባችንን የገዛች፣ በስብዕናዋ አርአያ የሆነችው ተወዳጇ አርቲስት መሰረት መብራቴ ልደቷ ነው።
መሰረት በኢትዮጵያ የፊልም እና የድራማ ታሪክ ውስጥ የማይረሱ ገጸ-ባህሪያትን በመላበስ፣ በብዙ ሚሊዮኖች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፋለች። ከጥበብ ስራዎቿ ባሻገር በበጎ አድራጎት ስራዎቿና ለሃገር ባላት ፍቅር የምትታወቀው መሰረት፤ ዛሬም ድረስ የጥበብ ስራዎቿና ውበቷ እንደደመቁ አሉ።
ፋስት መረጃ ለመሰረት መብራቴ ረጅም እድሜ፣ ጤና እና ተጨማሪ የጥበብ ስኬቶችን ይመኛል!
#meseretmebrate #happybirthday #fastmereja #ethiopianartist #ፋስትመረጃ #መሰረትመብራቴ