2 days ago
የኤርትራ ጦር ወደ ትግራይ‼️
በሺህዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ሰራዊት ከ#ራማ ወደ ኔቤሌት ታንኮቻቸውንና ከባድ መሳሪያዎቻቸውን ይዘው ገብተዋል ሲሉ ከአካባቢው የተገኙ ምንጮች ተናግረዋል።
በከተማው ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንደገለጹት ሌሊቱን ሙሉ ከራማ፣ ዛላምቤሳ፣ ሸራሮ እና ባድሜ አቅጣጫዎች በርካታ የታጠቁ ተሽከርካሪዎችና ወታደሮች ወደ ከተማዋ ገብተዋል።
በተጨማሪም በአዲግራት አቅጣጫ #ፊያኮሺ አካባቢ በርካታ ወታደሮች ሰፍረው እንደነበር የሚገልጹ ዘገባዎች ወጥተዋል።
Seledadotio

Comments