3 months ago
ስጦታን ወደ ገንዳ
#ethiopia | ከፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን ተከትሎ ወደ ቻይና የቀናው ከፍተኛ የአሜሪካ ልኡክ ወደ አገሩ ከመመለሱ በፊት በስጦታ መልክ የተቀበለውን በሙሉ እዛው ቻይና ጥሎ መሄዱ ታውቋል።
በረቀቀው የስለላ አለም ለቡድኑ አባላት የተሰጡት የተለያዩ ከፍተኛ ግምት እና ዋጋ ያላቸው ስጦታዎች በውስጣቸው ድብቅ የኤሌክትሮኒክ እና ሳይበር መጥለፊያ ሊኖራቸው እንደሚችል በመሰጋቱ ነው እንዲጣሉ የተደረገው።
ስለጉዳዩ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚገልፁት የልኡክ አባላት ከትልልቅ ስጦታዎች ባሻገር እንደ ጊዜያዊ መታወቂ/ ባጅ የመሰሉ ጥቃቅን ነገሮች ሳይቀር ፕሬዝደንቱ በሚጓጓዙበት ወደ ኤርፎርስ ዋን አውሮፕላን ከመሳፈራቸው በፊት ወደ ቆሻሻ ገንዳ እንዲጥሉ መደረጉ ነው የተገለፀው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu #ቅዳሜገበያ #etbusinessview #kidamegebeya#trump #ኤርፎርስ_ዋን #airforce_one

ስጦታ ወደ ገንዳ
ከፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን ተከትሎ ወደ ቻይና የቀናው ከፍተኛ የአሜሪካ ልኡክ ወደ አገሩ ከመመለሱ በፊት በስጦታ መልክ የተቀበለውን በሙሉ እዛው ቻይና ጥሎ መሄዱ ታውቋል።

seledadotio

Comments