18 days ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | አጥናቲዮስ_አሰግድ ይባላል። 14 ዓመቱ ነው።
መስከረም 10 ቀን ማታ ኳስ ለማየት ኮልፌ ከሚገኘው ቤቱ እንደወጣ እስካሁን ወደ ቤቱ አልተመለሰም።
ቤተሰቦቹ በከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ።
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ አጥናቲዮስን ለማፈላለግ እንተባበር።
ማንኛውም መረጃ ካላችሁ፦
0912 903 823
0942 836 328
እባካችሁ ሼር አድርጉት። አንድ ሼር የተስፋ መንገድ ሊሆን ይችላል።

1 month ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia |ከመኖሪያ ቤታቸው ለሥራ እንደወጡ አልተመለሱም
የተፈላጊው ሙሉ ስም፦ አቶ ጌትነት አድማሱ አበባው
እድሜ፦ 62 ዓመት
የጠፉበት ቀን፦ ቅዳሜ፣ ጳጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም.
የጠፉበት ቦታ፦ ቃሊቲ (ልዩ ስሙ ሳሎ ጊዮርጊስ አካባቢ) ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ለሥራ እንደወጡ
ልዩ ምልክት እና የለበሱት ልብስ፦
ቁመት፦ አጠር ያሉ
መልስ፦ ጠይም እና ቀጠን ያሉ
ልዩ ምልክት፦ የላይኛው የፊት ጥርሳቸው የወለቀ
የለበሱት ልብስ፦ ጥቁር ጃኬት እና ጥቁር ጂንስ ሱሪ
አቶ ጌትነትን አይቼአለሁ ወይም ያለበትን ቦታ አውቃለሁ የሚል አካል፤ እንዲሁም መረጃው ያለው ማንኛውም ሰው እባካችሁ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ወይም ከታች በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቻቸው መረጃ ስጡ፡
ወ/ሮ ዥናሽ አድማሱ፦ 0911-98-02-02
አቶ ኤሊያስ አድማሱ፦ 0911-75-32-37
የፌደራል ፖሊስ (የአደጋ ጊዜ ስልክ)፦ 991
(ወይም 011-551-30-00)
(እባካችሁ ይህንን ማስታወቂያ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችሁ ሼር (Share) በማድረግ ለቤተሰቦቻቸው መድረስ እንድችል ተባበሩ።)

የቻይና ቪዛ የተመታባቸው 6 ፓስፖርቶች ጠፍተዋል
አስቸኳይ የጠፉ 6 ፓስፖርቶች አፋልጉኝ!
የፓስፖርቶቹ ባለቤቶች፦
1️⃣ Abayneh Demeke
2️⃣ Anteneh Tekalign
3️⃣ Engidu Tsegaye
4️⃣ Sara Getu
5️⃣ Tizita Degu
6️⃣ Girma Tujo
የጠፉበት ሁኔታ፦
ትናንት ዓርብ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት አካባቢ፣ ከዘነበወርቅ ወደ ዓለም ባንክ በሚጓዝ ሰማያዊ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ተሳፍረው ሲወርዱ ፓስፖርቶቹን በታክሲው ውስጥ ረስተው ወርደዋል። ይህም ዐለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 04 ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል።
አስቸኳይ ጥሪ!
የጉዞው ቀን አንድ ቀን ብቻ ስለቀረው፣ ፓስፖርቶቹን በታክሲው ውስጥ ያገኛችሁ፣ ወይም ስለእነዚህ ፓስፖርቶች ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ሰዎች፣ እባካችሁ በአስቸኳይ ከታች ከተዘረዘሩት ስልኮች በአንዱ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።
ፓስፖርቶቹን ላገኘ ሰው ተገቢው ወረታ ይከፈላል።
የመገናኛ ስልኮች፦
0912 377 272
0945 353 331
0924 666 904
እባካችሁ ይህን መልዕክት ለብዙ ሰዎች በማጋራት እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።
ሼር ማድረግ ሌላ ሰው የሚያውቀውን መረጃ እንዲያደርስ ሊረዳ ይችላል።

#ethiopia | ሕፃን ፊዮና ሰለሞን (ናኒ) ትባላለች።
ዕድሜ: 7 ዓመት
አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ፍቅሬ ኮርስፓኛ (አዲሱ) ጀርባ፣
ካቮድ - ግሪን ኤሪያ
የእናት ስም: ሄለን ሀይለሚካኤል — 0911036874
የአባት ስም: ሰለሞን ፋንታሁን — 0913035895
የለበሰችው: ነጭ ቲሸርት እና ፒንክ ሱሪ
ልጅቷ ከቤት የወጣችው 12:00 ሰዓት ሲሆን፣ ከዚያ በኋላ ወደ ቤት አልተመለሰችም። ጉዳዩ በቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ወይም ልጅቷን ያያችሁ እባካችሁ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ።
እባካችሁ ሼር በማድረግ እንዲደርስ እርዱን! 🙏

Sponsored by
Surafel
2 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | ተማሪ ኤደን ገብሬ በሁቴ ትባላለች።
ነሐሴ 06 ቀን2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም ከምትኖርበት ቤት እንደወጣች ከዚያ በኋላ አልተመለሰችም።
ከቤት ስትወጣ የለበሰችው፦
ቀይ ጃኬት እና ሹራብ
ቡራቡሬ ታይት
ቀይ ነጠላ ጫማ ነበር።
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ለአቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ ጉዳዩን አሳውቀናል።
ኤደን በሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10E ክፍል ተማሪ ናት።
ይህችን ልጅ ያየ ወይም ያለችበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ካለ፣ በቤተሰቦቿ በኩል በተሰጡት ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቅ በአክብሮት እንጠይቃለን።
+251-913 067 888
+251-929 164 161
+251-930 098 279
ለሚያገኝ ወይም መረጃ ለሚያደርስ ሰው ሽልማት እንደሚሰጥ አሳዳጊ ቤተሰቦቿ ገልጸዋል።
ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን።
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ በማሰራጨት ትተባበሩን!
#አፋልጉኝ #missing #share

#ethiopia | አሊያ ቢፍቱ ቃሌ ትባላለች። ላለፉት 9 ዓመታት ኑሮዋን ለማሸነፍ በሱዳን ካርቱም የቆየች እህታችን፣ በሱዳን ባለው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅላ የተለያዩ ጉዳቶች ደርሰውባታል።
በመተማ የሚገኘው IOM ከለላ አድርጎላት ቆይቷል። ባጋጠማት የአዕምሮ ህመም ምክንያት ህክምናዋን ለማስተናገድ ምቹ ሁኔታ ስላልነበር፣ ተቋሙ ከማዕከላችን ጋር ባለው መልካም ግንኙነት ጎንደር ወደሚገኘው “ካለን ብናካፍል” እንድትመጣ ተደርጓል።
ከመጣችበት ጊዜ ጀምሮ በተደረገላት አስፈላጊ ህክምናና እንክብካቤ፣ አሁን ላይ ነገሮችን በማስታወስ መናገር ችላለች።
በዚህም መሠረት ትውልድና እድገቷ በኦሮሚያ ክልል፣ ገደብ አሳሳ ከተማ መሆኑን ገልጻለች።
የቤተሰቦቿ ስም፦
እናቷ፡ ወ/ሮ መዲና ሀሱ ደለቁ
ወንድሞቿ፦
• የሱፍ ቢፍቱ
• አህመድ ቢፍቱ
• ሀጂ ቢፍቱ
• መሀመድ አዎል ቢፍቱ
እህቶቿ፦
• ሙኩ ቢፍቱ
• አሚና ቢፍቱ
• ሲምባ ቢፍቱ
ቤተሰቦቿ ያለችበትን እንዲያውቁ እና እሷም ከናፈቀቻቸው ቤተሰቦቿ ጋር እንድትገናኝ፣ ይህ መልዕክት ለሚመለከተው ሁሉ እንዲደርስ ጥሪ እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ፦
09 18 82 82 00
09 41 02 03 04
ካለን ብናካፍል የህፃናት፣ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህመም መረጃ ማዕከል
እባክዎ ለቤተሰቦቿ እንዲደርስ Share ያድርጉ!

የጠፋ ልጅ | የአፋልጉኝ ተማጽኖ
ስም፦ ሄሮን ቃልአብ
የሄሮን ቃልአብ ከቤተሰቦቹ ጋር ለመገናኘት እገዛችሁን ይሻል።
የመጨረሻ የታየበት ቦታ፦
ቆሬ ኮንዶሚኒየም፣ ብሎክ 29፣ የቤት ቁጥር 40
ቀን፦ 11/12/2018 ዓ.ም.
ጊዜ፦ ከቀኑ 8:00 አካባቢ
በመጨረሻ የለበሰው፦
ጥቁር ጃኬት
ከውስጥ ቀይ የአርሰናል ማሊያ
ሰማያዊ ጂንስ ሱሪ
ጉዳዩ ለቆሬ ፖሊስ ጣቢያ ቀርቧል።
እባካችሁ ይህን መረጃ SHARE በማድረግ ልጁን ከቤተሰቦቹ ለማገናኘት እንተባበር።
📞 ለማንኛውም መረጃ፦
0969 204 117
0914 125 192
#የጠፋልጅ #ሄሮንቃልአብ #ቆሬ #ethiopia #share

🚨 አፋልጉኝ 🚨
ታዳጊ አልዓዛር ጌታቸው የ14 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፣ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሚኖርበት ሐያት 49 ኮንዶሚኒየም እንደወጣ እስከ አሁን አልተመለሰም።
ያያችሁት ወይም ያለበትን ቦታ የምታውቁ አባካችሁ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቹ ጥቆማ በመስጠት ተባበሩ፡
📞 0911793976
📞 0991693268
ታዳጊ አልዓዛር ጌታቸው የ14 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፣ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሚኖርበት ሐያት 49 ኮንዶሚኒየም እንደወጣ እስከ አሁን አልተመለሰም።
ያያችሁት ወይም ያለበትን ቦታ የምታውቁ አባካችሁ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቹ ጥቆማ በመስጠት ተባበሩ፡
📞 0911793976
📞 0991693268
Sponsored by
Surafel
2 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | እናታችን ፋንዬ ሽፈራው ትላንት ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ገደማ በላፍቶ 2ሺህ አካባቢ የእግር ጉዞ ለማድረግ ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።
የለበሱት ልብስ: ሙሉ ጥቁር
የመጨረሻ የታዩበት ቦታ: ላፍቶ 2ሺህ አካባቢ
ያያችሁ፣ ያለችበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ በመጠቆም እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን፦
+251-913- 810057
+251-913 -63 44 40
+2519 -93-93 82 92
(ፈላጊ ልጆቻቸው)
#ሼር #share

3 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ – እባካችሁ ተባበሩን
#ethiopia | ማስተዋል መልሰው አጥናፉ (በቅጽል ስሟ ሚሚ) ትባላለች። ትንሽ የአዕምሮ ሕመም አለባት።
በ2018 ዓ.ም. ሐምሌ 14 ጠዋት እንደተለመደው በአራብሳ የሚገኘውን አቡዬ ቤተክርስቲያን ለመሳለም ከቤቷ ወጥታ ከዚያ በኋላ አልተመለሰችም።
በዕለቱ የለበሰችው፦
- ሙሉ ነጭ ቀሚስ
- ነጭ ነጠላ
- ነጭ ሲሊፐር ጫማ
የጠፋችበት አካባቢ አራብሳ ቢሆንም፣ በየትኛውም አካባቢ ካያችኋት እባካችሁ በፍጥነት ለቤተሰቧ ያሳውቁ። የእናንተ አንድ መረጃ ቤተሰቧን ከከባድ ጭንቀት ሊያድን ይችላል።
የመገናኛ ስልክ ቁጥሮች
- 📞 0935 164242 – ሜሮን መልሰው (እህት)
- 📞 0920 427395 – ሸዊት (እህት)
- 📞 0913 282943 – አቶ መልሰው አጥናፉ (አባት)
እባካችሁ ይህን መረጃ በማጋራት ተባበሩ። አንድ ሼር ለአንድ ቤተሰብ ተስፋ ሊሆን ይችላል። 🙏

ስም: አቤኔዘር ዮሴፍ
አድራሻ: ቂርቆስ 38 ታቦት ማደሪያ
አቤኔዘር ዮሴፍ ከቤቱ ወጥቶ በመጥፋቱ ቤተሰቦቹ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ።
ጠበል ለመጸበል ይመላለስ ነበር።
በጠፋበት ወቅት የለበሰው:
ጥቁር ጃኬት
ግራጫ (Grey) ሱሪ
ቀይ የክር ኮፍያ
ማንኛውም ሰው ልጁን ካየው ወይም ስለሚገኝበት መረጃ ካለው፣ እባክዎ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በአስቸኳይ ያሳውቁ፦
ወ/ሮ ኮራች ደመቀ (እናቱ)
አቶ በሀይሉ ጅንጋ፡ 0913 84 66 64
በለጡ አድባር፡ 0910 98 98 75
ሶፊያ ከሊል፡ 0910 57 96 94
እባክዎ ይህን መረጃ በሰፊው ያጋሩ። አንድ ማጋራትዎ አቤኔዘር ወደ ቤተሰቡ እንዲመለስ ምክንያት ሊሆን ይችላል።
#missing #ethiopia #addisababa #share #ሼር

4 months ago
አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ
#ethiopia | ውድ እናታችን ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው የደረሱበት ቦታ ባለመታወቁ ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀትና ሐዘን ውስጥ ይገኛሉ።
ስም: ወ/ሮ አለምነሽ ደሳ
የጠፉበት ቦታ: ሰሜን ሸዋ፣ ስውሯ ማርያም ገዳም
የጠፉበት ቀን: 20/03/2018 ዓ.ም.
ሁኔታ: ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት ለመጸበል ወጥተው ከዚያ በኋላ አልተመለሱም።
የለበሱት ልብስ: ሰማያዊ ቀሚስ እና ነጠላ
የሚናገሩት ቋንቋ: ጉራጊኛ ብቻ
የጠፉበት ጊዜ: ከ6 ወር ከ20 ቀን በላይ ሆኗቸዋል።
ወ/ሮ አለምነሽ ደሳን ያየ ወይም ያሉበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ካለ፣ እባክዎ ቤተሰቦቻቸውን ያሳውቁ። ቤተሰቦቻቸው ለሚያገኙበት መረጃ ተገቢውን ወረታ እና ምስጋና እንደሚሰጡ ገልጸዋል።
📞 የመገናኛ ስልኮች
• 09-06765262
• 09-20-95-90-46
• 09-29-09-49-69
• 09-21-31-34-64
• 09-89-00-66-15
• 09-89-00-66-14
• 09-13-53-83-56
እባክዎ ይህን መረጃ በማጋራት (Share) እናታችን ወደ ቤተሰቦቿ እንድትመለስ ድርሻዎን ይወጡ።
መልዕክቱን ማጋራት እናትን ከልጆቿ ሊያገናኝ ይችላል።
#አፋልጉኝ #አለምነሽደሳ #የጠፉሰዎች #እናት #ስውሯማርያም #ጉራጊኛ #ኢትዮጵያ #missingperson #helpfindher

የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን የቀድሞ ም/ዋና ዳይሬክተርን ዲቦራ ፉፋን ጨምሮ የ5 ተከሳሾች ላይ ቀርቦ የነበረው ከባድ የሙስና ክስ ተቋረጠ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት "በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርገዋል"የተባሉ የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በ13 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ የ5ቱ እንዲቋረጥ መደረጉን አስታውቋል፡፡
የክስ መቃወሚያ እንዲያቀርቡ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን በችሎቱ የክስ መቃወሚያውና የአቃቢ ህግ መልስ ተነቦ የክስ ማሻሻያያ እንዲደረግና ባልቀረቡ ተከሳሾች በጋዜጣ እንዲጠሩ ፍ/ቤቱ አዝዞ ለሰኔ 18/ 2018 ዓ/ም ቀጠሮ ተሰጥቶ ነበር።
ይሁንና የ5ቱ ተከሳሾች ማለትም 1ኛ ተከሳሽ ዲቦራ ፉፋ ፣4ኛ ተከሳሽ ይላቅ አወቀ፣ 5ኛ ተከሳሽ አበላ ግዛው እንዲሁም ፖሊስ አፋልጉኝ አውጥቶባቸው የነበረው 9ኛ ተከሳሽ ይልቃል የኔሰው እና 10 ተከሳሽ የኛ ፔትሮሊየም ኀ/የ/ግ/ ማህበር ክሳቸው እንዲቋረጥ ተወስኗል፡፡
ክሱ የተቋረጠው፣ ፍትህ ሚኒስቴር ክሱ አንዲቋረጥ አቤቱታ በማቅቡ አንደሆነ ፍረድ ቤቱ ጠቅሷል፡፡
4ኛ ተከሣሽ አቶ ይላቅ እወቀ ይብለው እና 5ኛ ተከሣሽ አቶ አበላ ግዛው በሪ በዚህ የክስ መዝገብ የቀረበባቸው 3ኛ ክስን በተመለከተ ብቻ በመሆኑና ክሱ የተቋረጠ ስለሆነ የአዲስ አበባ የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተከሳሾች በሌላ ወንጀል የማይፈለጉ መሆኑን በማረጋገጥ ከእስር እንዲለቃቸው የእስር መፍቻ ትዕዛዝ እንዲፃፍ ታዟል።
9ኛ ተከሣሽ ይልቃል የኔሰው ዘለቀ እና 10ኛ ተከሣሽ የኛ ፔትሮሊየም ኃ/የተ/የግል /ማኅበር በዚህ የክስ መዝገብ የቀረበባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስን በተመለከተ ብቻ በመሆኑና ክሱ የተቋረጠ ስለሆነ 9ኛ ተከሣሽን (አቶ ይልቃል የኔሰው) በተመለከተ የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግ የተሰጠው ትዕዛዝ እንዲሁም 10ኛ ተከሣሽን (የኛ ፔትሮሊየም) በተመለከተ ፖሊስ በአድራሻቸው አፈላልጎ እንዲያቀርበው የተሰጠው ትዕዛዞች ቀሪ እንዲሆኑ ታዟል።
ዘገባው የሸገር ሬዲዮ ነው ።

ፔዤ ዳግም ሻምፒዮን
መድፉ በክብር ተሸንፏል ! OHO BIG GABI ...
እግር ኳስ ከቡዳፔስት በስሜት ሀዘንና ደስታ ቅፅበታዊ ልውውጦች መሃል ! Champions League Classic .
በኤፍሬም የማነ
#ethiopia | በእነዛ ሽርፍራፊ ሰከንዶች የፔናሊቲ ድራማ ራያ ኤዜን አዳነ ። ራያ አርሰናል አዳነ ። መድፉ ሞቶ ተነሳ ። የፔናሊቲው ድራማ ከቡዳፔስት ቀጠለ ። ከሜንዴዝ መሳት በኋላ ፔዤ ብልጫውን ወሰደ ። የመድፉ ለ120 ደቂቃ የዘለቀ የጀግንነት ተጋድሎ በBig Gabi አምስተኛዋ ወሳኝ ፔናሊቲ ላይ ተወሰነ ። መድፈኞቹ ተጨነቁ ። ዓለም በስሜት ከፍ ዝቅ አለ ። የመድፉ የድል አባት አርሴን ቬንገር ከማጋሊሽ ወሳኝ ፔናሊቲ ጋር በጭንቅ ታጥፈው ታዩ ። ንጉስ ኦነሪ በCBS ስቱዱዮ አርሰናል ከተባለ እናት ሀገሩ ጋር በስሜት ተንቆራጠጠ ። ማጋሊሽ በቀጥታ ፔናሊቲ ተመቶበት ካላዳነው የፔዤው በረኛ ሳፋኖቭ ተፈጠጠ ። ፀንቶ ለአርሰናል ድል ሲዋደቅ የዋለው ብራዚላዊ የመድፉ ግድግዳ ወሳኝ ፔናሊቲ በዛች አጋጣሚ ከቡዳፔስት ሰማይ ስር በረረች ። ፔዤ ሻምፒዮን ሆነ ። አርሰናል በጀግንነት ተዋድቆ ተሸነፈ ። እግር ኳስ ከቡዳፔስት በስሜት ሀዘንና ደስታ ቅፅበታዊ ልውውጦች ተሞላች ። የፀናው የመድፉ የድል ምኞት ትጋት በመጨረሻ ከብቃት ባሻገር እንደ ሎተሪም በሆነው ፔናሊቲ ታጠፈ ። አርሰናል ሁለት ወደ ፎሪና ሰማይ በለቀቃቸው ፔናሊቲዎች አማካኝነት የህይወት ዘመን ወደር አልባው የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ህልሙን ሳያሳካ ቀረ ። መድፉ በክብር ተሸነፈ ። መድፉ በክብር ተዋድቆ ተረታ ። ከፑሽካሽ አሬና እግር ኳስ በሁለቱ ኋያላን ፍጥጫ ለ120 ደቂቃ ዘልቆ ለፔናሊቲ በተዳረገ የህይወት ገፅ ተመሠለ ። ስሜት ከፍ አለ ። ተስፋ ነገሰ ። መውጣት መውረድ መውደቅ መነሳት ፀፀት ደስታ ቁጭት እንባ ከቡዳፔስት ተፈራረቁ ። ማግኘት ማጣት መሳት ማዳን በሚሊዮኖች ላይ በእነዛ የፔናሊቲ ቅፅበቶች ተፈራረቁ ። በመጨረሻም 120 ደቂቃዎች ተሻግሮ ለፔናሊቲ የደረሰው ድራማ ፓሬዚያኑን ዳግም አነገሰ ። አርሰናል በክብር እጅ የሰጠው አሳዛኙ ተሸናፊ ሆነ ። እግር ኳስ ኳስ ይዞ መሽከርከር ብቻ እንዳልሆነ መድፉ በፀና ተደናቂ የመከላከል ቅርፁ አረጋገጠ ።
በላቀ የጨዋታ ዝግጅነት የዳበረው በታክቲክ የታጠረው ትንቅንቅ የዘመናዊው እግር ኳስ ሁለት የእግር ኳስ ቀለሞችን አሳየ ። እግር ኳስ በመድፉ የመከላከል ከፍታ ውስጥ የፔዤ የማጥቃት አቅምን አፈዘዘ ። ፓሬዚያኑ ከመድፉ ካቴና ፊት ተቆልፈው ዋሉ ። ድራማ ከቡዳፔስት ክዋክብቶቹ ከሜዳው ለድል ተዋደቁ ። ከመድፉ ግድግዳ ፊት እንደወትሮው እንደልቡ መንፈላሰስ ለፓሬዚያኑ ብርቅም ሆነ ። የመድፉ ባስ ከፓሬዚያኑ ፊት ፀንቶ ቆመ ። አርቴታ ከመጀመሪያ ቋሚ አሰላለፉ አንስቶ የመረጠው የጨዋታ ስትራቴጂው በአግባቡ ሲያዋጣው ታየ ። የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አውራ ጆዜን መሰለ ። አርሰናል የጣሊያንን አዙሪ ካቴናን አስናቀ ። ፔዤ እንደወትሮው መንቀሳቀስ ተሳነው ። ፓሬዚያኑ የአቻ ጎል ለማግኘት ያውም በፔናሊቲ 65 ደቂቃ ታተሩ ። የመድፉ የደረጀ የመከላከል ቅርፅ የፔዤ የማጥቃት ጥራትን ለአፋልጉኝ ማስታወቂያ አበቃ ። የመድፉ ካቴና ጀገነ ። የመጫወቺያ ቦታ የተነፈጉት የፔዤ ኮኮቦች እንደ ወትሮው ማንፀባረቅ ተሳናቸው ። ዘንድሮ ብቻ በቻምፒዮንስ ሊጉ 44 ጎል አዝንቦ ለቡዳፔስት ፍፃሜ የደረሰው ፔዤ ከመድፉ ግድግዳ ፊት ህይወት ከበደው ። ተጋጣሚዎቹ ላይ እንደ ልቡ በጎሎቹ የሚዘንጠው ፔዤ የአቻዋን ጎል በዴምቤሌ ፔናሊቲ አገኘ ። ፔዤ 75 በመቶ ኳስ ተቆጣጥሮ በዘለቀው ጨዋታ የመድፉ የዳበረ አጥርን መጣስም ተሳነው ። ለጨዋታው ቀልብ ገዢ ፉክክር የሚያዋጣውን የጨዋታ ቅኝት በቡድኑ ዓመቱን ሙሉ በነበረ ጥንካሬ ላይ ተመርኩዞ ተግባራዊ ያደረገው አርቴታ የፓሬዚያኑ የተለመደ ህበረ ትርዒትን አከሰመ ። ፔዤ 21 ወደ ጎል ሞክሮ 4 ብቻ ታርጌታቸውን የጠበቁ ሆኑ ። የመድፉ የፀና የLow Block ኮንክሪትን ጥሶ ማለፍ ለእነ ክቫራ ዴምቤሌ ዱዌ ብርቅ ሆነ ። ተቀይሮ የገባው ብራኮላ የተሻለ ራያን ቀረበ ። ያለ ኳስ ቁጥጥር ተጋጣሚው አርሰናል በጨዋታ መሃል ያለውን ጥንካሬ ከጨዋታው በፊትም የመሰከረው ሉዊስ ኤኔሪኬ ምርጡ ስብስቡ ከመድፉ ኮንክሪት ፊት ከመቼውም ግዜ በላይ የማጥቃት ሀሳቦች ተፋልሰው ታዩ ።
የተፈራው ክቫራ በማስኬራ ተቆለፈ ። ዱዌ ዴምቤሌ ፈዘዙ ። የፔዤ ፍሬ አልባ የኳስ ቁጥጥር ፉርሽ ሆነ ። መከላከል ጀገነ ። አርሰናል ፔዤን አሰረ ። ከሰሜን ለንደን ቡዳፔስት የደረሰው የመድፉ አውቶብስም በjose park the Bus ስታይል ሉዊስ ኤኔሪኬን አቁነጠነጠ ። የመድፉ እንደ አለት የጠነከሩ የፀኑ አጥሮች የሆኑት ማጋሊሽና ሳሊባ በራይስ እና ስኬሊ ሽፋን ለፓሬዚያኑ ፈተና ሆነ ። ጉዳት ያጋጠመው ሄንካፔ ቅያሪ ቀድሞ በጨረሰው አርቴታ እስከመጨረሻው በጀግንነት ተሰዋ ። እንደ ጨዋታ ዕቅዱ ጥሩ አጀማመሩ የመጨረሻዎቹ የጨዋታ ሂደቶች ላይ ጠንቃቃው አርቴታ በቁልፍ የጨዋታው ቅያሪ ውሳኔዎቹ ተፈተነ ። አርቴታ ከ120 ደቂቃ በኋላ ተጋድሎ በኋላ ከመጨረሻው የፔናሊቲ መቺ ምርጫ ውሳኔዎቹ የመዱፉ የክብር ሽንፈት አይረሴው ቁጭት ሆኑ ። ከፔናሊቲው ድራማ በፊት በተጨማሪው 30 ደቂቃ ዴክላን ራይስን ጨርቅ ያስጣለች ማይክ አርቴታን ያሳበደች የሜንዴዝ ማዱኬ ፋወል ከVAR የዳኛው ዕይታ መታለፍ ጋር ሌላው አነጋጋሪም ነበር ። ይህ የመድፉ አርሰናል ወርቃማው የውድድር ዓመት መልክ ነው ። ይህ የፓሬዚያኑ እንደ ልብ ከኳስ ጋር የሚፈነጩ ክዋክብቶችን ከጎሉ ፊት ቆልፎ የዋለው የመድፉ ካቴና ታላቁ ተጋድሎ ነው ። ይህ አርሰናል ወደ ፎሪ እና ወደ ሰማይ በላካቸው ሁለት ፔናሊቲዎች ፀፀት ታጅቦ በጀግንነት እስከ መጨረሻው ተዋድቆ እጅ የሰጠበት የመድፉ የህይወት ከፍታ ጉዞ አሳዛኙ ሌላኛው የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት የክብር ገፁ ነው ። ፔዤ ሻምፒዮን ። ናስር አልከሊፋ የፔዤው ቢሊየነር አባት ሉዊስ ኤኔሪኬ ቀምሞ ባወቀረው ቡድናቸው እንደፎከሩት ሁለተኛውን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ በተከታታይ ድል ነስተዋል ። የፈረንሳይ ሊግም ምስጋና ለፓሬዚያኑ እያለ በድጋሜ በትልቁ የክዋክብቶች መድረክ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ላይ ዳግም ነግሷል ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

5 months ago
#ethiopia | ቻይና እና የኢትዮጵያን ኒውክሌር | ልጄን አፋልጉኝ | እርምጃ እንወስዳለን | ሀገራችሁ ገብታችሁ ተከራከሩ | የክትባቱ ነገር
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
Sponsored by
Surafel
5 months ago
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ
ታዳጊ ባንችአምላክን አፋልጉን! 🙏
#ethiopia | በአዲስ አበባ፤ የካ ክፍለ ከተማ ላምበረት አካባቢ ነዋሪ ነበረች።
ባንችአምላክ አገኘው
ስለጠፋች የደረሰችበትን እንድታሳውቁን ቤተሰብ በጥልቅ ሀዘን ሆኖ ጥሪ አቅርቧል።
ስም፦ባንችአምላክ አገኘው
እድሜ፦ 13 ዓመት
የጠፋችበት ቀን
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።
አድራሻ
የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 09፣ ላምበረት (ልዩ ስሙ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤት)።
ታማሚ እናታቸው በልጃቸው መጥፋት ምክንያት እጅግ ተጨንቀው በከባድ ስቃይ ላይ ይገኛሉ። ስለ ጉዳዩ ለላምበረት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ማመልከቻ ገብቷል።
ታዳጊዋን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ፍንጭ ያለው ካለ እባካችሁን ለአምላክ ስትሉ በሚከተሉት ስልኮች ደውሉላቸው
ሄኖክ ፀሐይ፦
0929018835 ወይም 0926873356
ወገኖቼ!
የአንድ እናት ልብ ከልጇ መጥፋት በላይ ምን ሊያደማው ይችላል? በተለይ እናትየው በህመም ላይ ሆነው ይህንን የመሰለ ከባድ ጭንቀት መሸከማቸው እጅግ ያሳዝናል።
የ13 ዓመት ልጅ ማለት ገና ህጻን ናት። ላምበረት፣ አቢሲኒያ ሆቴል ወይም ጥሩ እድር አካባቢ የምትኖሩ ወዳጆቼ ይህ መረጃ በየግሩፑ 'Share' እንዲደረግና ሁላችንም አይን እንድንሆን በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ፈጣሪ እናቲቱን ያጥና፤
ልጃቸውንም በሰላም ይመልስላቸው!"
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
ሁላችንም #ሼር በማድረግ እንተባበር!
#getu #helpfindher #urgentappeal #addisababa #yeka #lamberet #banchiamlakagenahu #missingpersonethiopia #ልጆቹንአፋልጉን #አስቸኳይጥሪ #ላምበረት #የካ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

#ethiopia | ወንድማችን ቡልቡሎ ደቻ በሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ከቤቱ እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።
ወንድማችን የአእምሮ ታማሚ በመሆኑ ያያችሁት ወይም ያለበትን የምታውቁ ወገኖች እንድትጠቁሙን በትህትና እንጠይቃለን።
ተፈላጊው በሸገር ሲቲ ኩራጅዳ አካባቢ የጠፋ ሲሆን ማንኛውንም መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን እንማጸናለን።
ስልክ ቁጥር
0966329710
ወይም
0910224748
#ሼር #share
#አፋልጉኝ #ሸገርሲቲ #ኩራጅዳ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
"አግዙት አግዙት፤ አለበለዚያ እኔ አሳክመዋለሁ!"
#ethiopia | ድጋፋችን ለበረከት በቀለ (ፍልፍሉ)፦ የሳቅ ምንጫችንን በጋራ እናግዘው
የብዙዎቻችንን ቤት በሳቅና በደስታ ሲሞላ የቆየው ተወዳጁ ኮሜዲያን በረከት በቀለ (ፍልፍሉ) ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና እክል (ስትሮክ) ምክንያት የሁላችንንም ድጋፍና ጸሎት ይሻል።
ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ (የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ)፦ "አግዙት አግዙት፤ አለበለዚያ እኔ አሳክመዋለሁ!" በማለት አስተላልፈዋል።
በረከት አሁን ካለበት የጤና እክል አገግሞ ወደ ስራውና ወደ መድረኩ እንዲመለስ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቴሌብር የቻልነውን ድጋፍ በማድረግ ከጎኑ እንቁም።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦
1000374461315
በረከት በቀለ
ቴሌብር
+251920659123
በረከት "... ቤቴ ገብቼ እያገገምኩ ነው። ...በቅርቡ ሥራዬ ላይ እንገናኛለን።
🙏 ምስጋናዬ ከልብ ይድረሳቸው
መላው በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጪ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን
አክሰን የስትሮክ እና የጀርባ አጥንት ማዕከል
(Axon Stroke and Spine Center)
አባይ ቴሌቪዥን
ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ (የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ)፦
መምህር የማርያምወርቅ ተሻገር
አዶናይ ማዳ
ሠሎሞን ከበረ (ታምኮን ሶልሽን) ሌሎችም ... ከልብ ❤ አመሰግናለሁ።
ጸሎታችሁና ድጋፋችሁ አይለየው።
#getu #bereketbekele #filfilu #supportfilfilu #ethiopiancomedy #humanitarianaid #staystrong #በረከትበቀለ #ፍልፍሉ #አፋልጉኝ #ድጋፍ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

#ethiopia | እህታችን ቀለሟ ገ/ሥላሴ ትባላለች። የአይምሮ ህመምተኛ ነች።
መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ጸበል ቦታ ጠፍታ እስካሁን አልተመለሰችም።
በመጥፋቷም መላው ቤተሰቧ ተጨንቀዋል፤ ወላጅ እናቷም በከባድ ሐዘን ላይ ይገኛሉ።
ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትብብራችሁን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናለን።
ያያችሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ ጥቆማ እንድትሰጡን እንጠይቃለን!
ጥቆማ ለመስጠት፦
📞 0901257258
📞 0912883788
📞 0922837097
📞 0913043972
📞 0911952553
ወረታውን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለቤተሰቦቿ እንድረስላቸው።
#getu #afalgun #entotokidanemihret #missingperson #addisababa #ethiopia #urgentsearch #helpfindher #አፋልጉኝ #እንጦጦኪዳነምህረት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

አስቸኳይ የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | ታዳጊ ጽዮን ደጉ ያለችበትን የምታውቁ ወይም ያያችሁ ጥቆማ እንድትሰጡ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
ስለ ታዳጊዋ መረጃ፦
ስም
ጽዮን ደጉ
ዕድሜ
15 ዓመት (የ8ኛ ክፍል ተማሪ)
ትምህርት ቤት
ቃሊቲ ቡልቡላ
መኖሪያ አድራሻ
ቃሊቲ ውሃ ልማት (5000 ቤቶች አካባቢ)
የጠፋችበት ቀን
መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም (16/07/2018) ከምሽቱ 12 ሰዓት አካባቢ ሱቅ ወጥታ አልተመለሰችም።
የለበሰችው ልብስ
ጥቁር ባለ ኮፍያ ሹራብ (Hoodie) እና ሰማያዊ ጂንስ ሱሪ።
ጥሪ
ልጃቸው በሰላም ባለመመለሷ ቤተሰቦቿ በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ይገኛሉ።
ይህችን ታዳጊ ያያችሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ በደግነት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ እንድትሰጡን እንማጸናለን፦
📞 0911 76 46 84
📞 0911 47 26 65
እባክዎን ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የጽዮንን በሰላም መገኘት ይርዱ።
ፈጣሪ ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ያገናኛት!
#አፋልጉኝ #ጽዮንደጉ #ቃሊቲ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #missingperson #addisababa #ethiopia #helpfindzion #share #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ልጃችን ጠፍታለች! ~ አፋልጉን
#ethiopia | እናት "ልጄን አፋልጉኝ?!" በማለት ሀገር እና ሕዝብን ተጣርታለች
ስም፦
ከነአን አሰበ ወልዴ
ዕድሜ፦
13 (የ6ኛ ክፍል ተማሪ)
የጠፋችበት ቀን፦
መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
የጠፋችበት ቦታ፦
ከምትማርበት ትምህርት ቤት (ምስራቅ በር ቁጥር 2) እንደወጣች አልተመለሰችም።
ይህችን ታዳጊ ያያችሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ በሰብአዊነት ለቤተሰቦቿ እረፍት ትሰጡ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥሮች፦
* 0935071815
* 0913389297
* 0912212949

7 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | እናታችን ወ/ሮ አያልነሽ ግዛው ዕድሜያቸው በግምት 80 ሲሆን፣ መጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ልደታ ቤተክርስቲያን (ሜክሲኮ) አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።
በዚህም ምክንያት ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ይገኛሉ።
መለያ ምልክቶች
ዕድሜ፦ 80 ዓመት (በግምት)
የጠፉበት አካባቢ፦ ልደታ ቤተክርስቲያን (ሜክሲኮ)
የጠፉበት ወቅት የነበራቸው አለባበስ፦ ቢጫ ቀሚስ ለብሰው ነበር።
📞 እናታችንን ያያችሁ ወይም ያሉበትን የምታውቁ ወገኖች፣ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቻቸው መረጃ እንድትሰጡ በትህትና ይጠየቃል።
ቤተሰቦቻቸው መረጃ ለሰጣቸው ሰው ወረታውን ለመክፈል ቃል ገብተዋል።
📱 0911 73 17 73
📱 0912 64 47 26
መረጃው ለብዙዎች እንዲደርስና እናታችን ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ #ሼር በማድረግ ይተባበሩ!
#አፋልጉኝ #ልደታ #ሜክሲኮ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #አያልነሽግዛው #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ! #ሼር በማድረግ ተባበሩን
#ethiopia | በአዲስ አበባ ላፍቶ አካባቢ የምትገኝ የ16 ዓመት ታዳጊ አትናስያ ፍቃዱ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ትምህርት ቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። ቤተሰቦቿ በከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት ላይ ይገኛሉ።
📌 ዝርዝር መረጃ፦
ሙሉ ስም፦ አትናስያ ፍቃዱ
ዕድሜ፦ 16 ዓመት
የጠፋችበት ቀን፦
የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም (ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ)
የመጨረሻ የታየችበት ቦታ፦ ላፍቶ አካባቢ በሚገኘው ሳውዝ ዌስት (South West) ትምህርት ቤት።
የለበሰችው ልብስ፦ አረንጓዴ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም።
ልዩ ማሳሰቢያ፦
አትናስያ የጭንቀት (Anxiety) ሕመም ያለባት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት መድኃኒቷን ስላልያዘች ሁኔታዋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የትም ቦታ ያያችሁ ወይም መረጃው ያላችሁ ወገኖች በፈጣሪ ስም እንድታሳውቁን እንማጸናለን።
📞 ያያችሁ ካላችሁ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉልን፦
0915 57 59 65
0945 88 99 68
"ደግነት ለራስ ነው!" ይህች ታዳጊ የሁላችንም ልጅ ናት። መረጃው ለብዙዎች እንዲደርስና አትናስያ ለቤተሰቦቿ በሰላም እንድትመለስ እባካችሁ ይኸን መልዕክት #share በማድረግ ተባበሩን።
ፈጣሪ አትናስያን ከክፉ ጠብቆ በሰላም ለቤተሰቦቿ ይመልስልን! 🙏🙏🙏
#addisababa #ethiopia #አፋልጉኝ #ላፍቶ #lafto #missingperson #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

🙏 እናታችን - አፋልጉን!
#ethiopia | እናታችን ወይዘሮ ዘርትሁን ቡሊ አርብ፣ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የመድኃኔዓለምን በዓል ለማክበር፣ ጋርመንት ኮንደሚኒየም ከሚገኘው ቤታቸው ወደ ጀሞ መድኃኔዓለም እሄዳለሁ ብለው የሀገር ልብስ ለብሰው እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።
እናታችን የመርሳት ችግር ስላለባቸው በሄዱበት መንገድ የመጥፋት አጋጣሚ ሊገጥማቸው ስለሚችል፣ በእግዚአብሔር ስም ያያችሁ ወይም የት እንዳሉ የምታውቁ ደጋግ ሰዎች በሚከተሉት ስልኮች እንድትጠቁሙን በትሕትና እንማጸናለን፦
📞 ስልክ ቁጥሮች፦
0953899308
0962258184
0911274053
ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ በማጋራት (Share በማድረግ) እናታችንን ለልጆቻቸው እንድታገናኙልን እንጠይቃለን።
ደግነት ለራስ ነው!
#አፋልጉኝ #አዲስአበባ #ጀሞ #ጋርመንት #ኢትዮጵያ #ደግነት #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

#ethiopia | የአይናት ሣህሉ በላይ ( AYENAT SAHLU BELAY ) ፓስፖርት በመስቀል አደባባይ አካባቢ ጠፍቷል።
የፓስፖርቱ ባለቤት የፊታችን አርብ በረራ ስላለባቸው ጉዳዩ እጅግ አጣዳፊ ነው።
ደግነት ለራስ ነውና፣ ፓስፖርቱን ያገኛችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦
📞 0911564667 - ሀና ስዩም
📞 0910975015 - ታዲዮስ ገደፋ
ማሳሰቢያ፦
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ የአንድን ሰው እንግልት እንታደግ። ፈጣሪ መልካም ዋጋችሁን ይክፈላችሁ!
#አፋልጉኝ #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ፓስፖርት #መስቀልአደባባይ #ethiopia #addisababa #passport #lostandfound #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

8 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ🙏
#ethiopia | እናታችን ወ/ሮ ዘነበች ዳዲ ሰይፉ ይባላሉ። በአዲስ አበባ መካኒሳ አቦ አካባቢ የምትኖሩ እና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች፤ እናታችን የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።
📌 መለያ ምልክቶቻቸው፦
የለበሱት ልብስ፦ ከላይ ፒንክ ሸሚዝ፣ ነጠላ ደርበው፣ ከስር በለ አበባ ቀሚስ እና ጥቁር የእጅ ቦርሳ ይዘዋል።
ዕድሜ፦ 60 ዓመት።
ጤና ሁኔታ፦ በቅርቡ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት መናገር አይችሉም፤ ነገር ግን በደንብ ይሰማሉ።
እናታችንን ያየ ወይም ያለችበትን የሚጠቁም መረጃ ያለው ሰው በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦
📞 0912 61 72 10
📞 0911 94 77 63
📞 0920 72 34 64
📞 0913 10 66 91
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን፤ የጠፋን ሰው ማግኘት ትልቅ በረከት ነው!
#በፍለጋላይ #መካኒሳ #አዲስአበባ #የጠፋሰው #እርዳታ #getutemesgen #ethiopia #addisababa

አፋልጉኝ ተማጽኖ
የአባታችን የአቶ ዉቤ ጃጃርሶ ደብዛ መጥፋት! 🚨
#ethiopia | አባታችን አቶ ዉቤ ጃጃርሶ በዛሬው ዕለት የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ገደማ ሰሚት ኮንዶሚኒየም (3ኛ በር፣ ብሎክ 53፣ የቤት ቁጥር 01) ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታቸው እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም፡፡
📌 መለያ ምልክቶች፦
ቁመት፦ ረዥም
አለባበስ፦ ሰማያዊ መልክ ያለዉ ሹራብ ጃኬት እና ጥቁር ኮፍያ አድርገዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃ፦ አባታችን መጠነኛ የአእምሮ ህመም ያለባቸው መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል፡፡
🙏 አደራ፦
ይህንን አባት በአጋጣሚ ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ወገን ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቻቸው መረጃ እንዲሰጥ በእግዚአብሔር ስም እንለምናለን።
📞 ስልክ፦
0964 21 07 07
0911 94 36 73
እባካችሁ ይህንን መረጃ Share በማድረግ አባታችን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ የበኩላችሁን ተባበሩ።
አምላክ አባታችንን በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያገናኝልን!
#አፋልጉኝ #አዲስአበባ #ሰሚት #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

አፋልጉኝ
በምስሉ ላይ የሚታዩት ግለሰብ ሀብታሙ ደምሴ ይባላሉ።
• የጠፉበት ቀን፦ ሰኞ 9/06/2018 ዓ.ም
• የጠፉበት ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።
በዚህ ስልክ ያሳውቁን
📱0911870954
📱0954024938

😭 "ልጄን ሙባረክን አፋልጉኝ!" 🙏
#ethiopia | "በህመም ምክንያት ተለያየን... አሁን ከጠፋብኝ አመታት አለፉ... እባካችሁ አገናኙኝ" - እናት አማና አብዱ
ስሜ አማና አብዱ ሙሳ ይባላል። ልጄ ሙባረክ ከድር ኑሪ ይባላል። የተወለደው በ1994 ዓ.ም ሲሆን አሁን የ24 ዓመት ወጣት ነው።
የተለያየንበት ምክንያት:
በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ጌታ ወረዳ፣ ቀቡል ቀበሌ፣ በዳዎ መንደር ከአባቱ አቶ ከድር ኑሪ ጋር በጋብቻ ስንኖር፤ በገጠመኝ ድንገተኛ ህመም ምክንያት ልጄን ገና በ5 ዓመቱ ለአባቱ እና ለአያቱ ትቼ ለህክምና ወደ አዲስ አበባ መጣሁ።
የጠፋበት ሁኔታ:
ልጄ ሙባረክ እስከ 7 ዓመቱ ከአያቱ ጋር ከኖረ በኋላ፤ አባቱ ወደ ናዝሬት (አዳማ) ወስዶት እስከ 13 ዓመቱ አብሮት ኖሯል። ነገር ግን በ13 ዓመቱ "ከቤተሰብ ባለመስማማቱ" በሚል ምክንያት እንደጠፋ ተነገረኝ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እያፈላለግሁት ቢሆንም ላገኘው አልቻልኩም።
እባካችሁ ልጄን ሙባረክ ከድርን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በፈጣሪ ስም እንድትጠቁሙኝ እለምናለሁ።
የእናት አንጀት አርሮ አይቀርምና ተባበሩኝ!
📞 ለማሳወቅ:
+251 919 17 82 87 (እናት አማና አብዱ
ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ እርዱኝ!
ፎቶግራፉ - የአባቱ ነው።
#missingperson #helpfindhim #mubarekkedir #guragezone #getawereda #nazret #adama #ethiopia #share #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments