5 months ago
ከዜማና ግጥም ደራሲነት ወደ ድምፃዊነት
የዘርአብሩክ ሰማው አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ በዜማና ግጥም ድርሰቶቹ ስመ-ጥር የሆነው ዘርአብሩክ ሰማው፣ አዲስ ነጠላ ዜማውን በራሱ ድምፅ በማንቆርቆር ለደጋፊዎቹ አድርሷል።
ዘርአብሩክ ቀደም ሲል ከበርካታ ታዋቂ ድምፃውያን ጋር በሰራቸው ስራዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፉ ይታወሳል።
የዘርአብሩክ ሰማው ዝነኛ የድርሰት ስራዎች፦
ሚኪያስ ቸርነት፦ "አሁን ገባኝ"
ሀይማኖት ግርማ፦ ከ"ጅንኑ" አልበም ውስጥ 6 የሚሆኑ ተወዳጅ ትራኮች
አንዴኮ፦ "አንዴኮ" (በተለይ በፊቸሪንግ ተሳትፎው)
ቃልኪዳን፦ "ትበልጫለሽ"
ለምለም ኃይለሚካኤል፦ "ሳስበው"
አዲሱ የጥበብ ስራ
በድርሰት ስራዎቹ ስኬታማ የሆነው ዘርአብሩክ፣ አሁን ደግሞ በራሱ ድምፅ አዲስ ስራ ይዞ ብቅ ብሏል።
ስራው በአሁኑ ሰዓት በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል በይፋ የተለቀቀ ሲሆን፣ አድማጮችም ገብተው እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል።
የዘፈኑን ሊንክ እዚህ ያገኙታል፦
https://youtu.be/veqja_g7E...
#getu #ethiopia #music #newmusic #zerabruksemaw #nahomrecords #amharicmusic #art #የሙዚቃምስራች #ዘርአብሩክሰማው #አዲስዜማ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments