3 months ago
🙏 በ200 ብር 24ቱን የበራንዳ ኮሎኖች እናጠናቅቅ!
በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ፣ በጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የመቅደስ ቅድስትና የቅኔ ማኅሌት የኮሎን ሥራዎች በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀዋል። ለዚህ ላደረጋችሁት አስደናቂ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
ነገር ግን በግንባታ ግብዓቶች እጥረት ምክንያት 24ቱን የበራንዳ ኮሎኖች ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ አልተቻለም። ለዚህም በአጠቃላይ 490,800 ብር ያስፈልጋል።
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
🔹 ባለ14 ፌሮ ብረት – 72 ቤርጋ
🔹 ባለ8 ፌሮ ብረት – 48 ቤርጋ
🔹 ሲሚንቶ – 36 ኩንታል
🔹 የባለሙያዎች የሥራ ክፍያ
ውድ የእመቤታችን ልጆች፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ሁላችሁም በዚህ ታላቅ የበረከት ሥራ የበኩላችሁን አሻራ እንድታኖሩ በፍቅር እንጠይቃለን። በ200 ብርም ቢሆን በማበርከት የዚህ ቅዱስ ሥራ ተካፋይ ይሁኑ።
የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000624326281
🏦 አቢሲኒያ ባንክ: 240587815
🏦 አዋሽ ባንክ: 013201006748101
📞 ለበለጠ መረጃ:
0933 055 802
0911 414 852
"አለንላችሁ" በማለት ከቤተ ክርስቲያኑ ጎን ይቁሙ። የክርስትና ስማችሁን በተጠቀሰው የቴሌግራም አድራሻ በመላክ የልገሳችሁን መረጃ ያሳውቁ።
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ዘወትር ትጠብቃችሁ፣ ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ፣ መልካም ምኞታችሁንም ትፈጽምላችሁ።
ደግሞ አንድ የምስራች !
ወደ በአታ የሚወሰደው መንገድ እጅግ ፈተኝና አስቸጋሪ ነበር አሁን በመንግሥትና በህዝብ ተሳትፎ እየተሠራ ነው
#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን #በአታ_ለማርያም #የቤተክርስቲያን_ግንባታ

4 months ago
🙏ድንግል ማርያምን የምትወዷት #100ብር ብቻ
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተ በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍና ትብብር የመሠረቱ ሥራ ተጠናቋል።
ቀጠይ ሥራዎቹ የኮሎንና ሌሎችም ሥራዎች ይገኛሉ ለዚህ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
ፌሮ ብረት ባለ 14 ባለ 10 ባለ 8 አሸዋ ጠጠር ሲሚንቶ ስሆን ውድ የተዋህዶ ልጆች የተለመደውን ድጋፍና ትብብር በማድረግ የእመቤታችንን የቅድስት በአታ ለማርያም ህንፃ ቤተክርስቲያን ለፍጻሜ እንድናደርስ #100ብር #100 ,000 ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንድያደርጉ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን።
❤ድጋፍ ለማድረግ ጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሳሪ
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
#አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
#ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
#አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
#አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
#ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ - በጸሎት እንድናስብዎት)
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/d...
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።" (2ኛ ቆሮ. 9:7)
#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን #ሼር #ሼር

✍️#100ብር #ለ10000 የበአታ ለማርያም ወዳጆች🙏

#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን

የገጠር አድባራትን እና ደብራትን ለመደገፍ የቀረበ ጥሪ
#ethiopia | በከምባታ ጠምባሮ እና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በምዕመናን ሁለንተናዊ እገዛ የመሠረት ግንባታዋ ተጠናቋል።
ለቀጣዩ የዕድገት ምዕራፍ የዓምዶች እና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ለማከናወን እንደ ፌሮ ብረት (ባለ 14፣ 10 እና 8)፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ሲሚንቶ ያሉ የግንባታ ቁሳቁሶች በአስቸኳይ ያስፈልጋሉ።
የተዋሕዶ ልጆች ልማዱን የበረከት ተሳትፎ በማድረግ የቅድስት በአታ ለማርያምን የሕንጻ ግንባታ ከፍጻሜ ለማድረስ የበኩላችሁን እንድትወጡ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጥሪ ቀርቧል።
የሕንጻ አሳሪ ኮሚቴው የባንክ አካውንቶች፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 0933055802 ወይም 0911414852 መገናኘት ይችላሉ።
ድጋፍ ሲያደርጉ በጸሎት እንድናስብዎት የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ።
እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና። (2ኛ ቆሮ. 9:7)
#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #በአታ_ለማርያም #የበጎ_አድራጎት #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 months ago
ትኩረት ለገጠር ቤተክርስቲያን
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት የሚገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የህንፃ ግንባታ አሁን ላይ በከፍተኛ የግብዓትና የገንዘብ እጥረት ምክንያት ፈተና ገጥሞታል።
የአካባቢው ምእመናን ግንባታው እንዳይቆም ድንጋዩን በአህያና በኮርቻ እየተሸከሙ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፦
የድንጋይ እጥረት
የግንባታው መሠረት እየተሠራ ቢሆንም፣ ድንጋዩን ለማውጣትና ለማጓጓዝ የገንዘብ እጥረት ገጥሟል።
የትራንስፖርት ችግር
የመንገድ ብልሽትና የነዳጅ እጥረት ድንጋዩን በመኪና ለማቅረብ አዳጋች አድርጎታል።
የባለሙያ ክፍያ
ለግንባታ ባለሙያዎች የሚከፈል የገንዘብ እጥረት ስራው እንዳይቋረጥ ስጋት ሆኗል።
የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ዳሸን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃና የሞራል ድጋፍ፦
0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" በማለት ከጎናቸው መሆንዎን ይግለጹ።
ወገኖቼ ዛሬ በከተማው ዘመናዊ ህንፃዎች መሀል ሆነን ድል ስናከብር፣ በገጠር ያሉ ወገኖቻችን በአህያ ድንጋይ እየጫኑ ቤተ መቅደስ ለመሥራት የሚደክሙትን መዘንጋት የለብንም። የሰጡት ጥቂት ብር ለዚህች ቤተክርስቲያን ትልቅ ተስፋ ነው። በእመቤታችን ስም የቀረበውን ይህን ጥሪ ሰምተን ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እማጸናለሁ።
የሰጡት ጥቂት ብር፣ ለቤተክርስቲያኗ ትልቅ ተስፋ ነው!
#getu #goforebaatamariam #orthodoxethiopia #churchconstruction #charityappeal #ethiopia #helpruralchurch #ትኩረትለገጠርቤተክርስቲያን #የጎፎሬበአታለማርያም #ተዋህዶ #የድጋፍጥሪ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
Comments