1 month ago
#ታርጋቸውን አሳውቁ‼️
በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ!
👉ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች በየቀኑ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው።
ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ።
መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!"
Seledadotio

10 months ago
በአማራ ክልል የኬላዎች መነሳት አሁንም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዳልሆነ ተገለጸ
#ethiopia | የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ኬላዎች እንዲነሱና ያልተገቡ የገንዘብ ስብስባዎች እንዲቆሙ ደብዳቤ ቢጽፍም፣ አሁንም ድረስ ያልተነሱና ለአሽከርካሪዎች እንግልት የሆኑ ኬላዎች መኖራቸውን ተገልጿል።
የጣና ከባድ መኪና አሽከሪካሪዎች ማህበር ዋና ጸሃፊ አቶ ሰጡ ብርሃን እንደገለጹት፥ቀደም ሲል የገቢዎች ቢሮ በወጣው መመሪያ መሰረት የተነሱ ኬላዎች ቢኖሩም አሁንም በየቦታው የቀሩና ለአሽከርካሪዎች ከፍተኛ የገንዘብ ጫና የሚፈጥሩ ኬላዎች መኖራቸዉን አንስተዋል።
በተለይም በየ3መቶ ኪሎሜትሩ እስከ 12 የሚደርሱ ኬላዎች መኖራቸውንና በእነዚህ ኬላዎች ላይ የመንገድ ፈንድ፣ የልማት (አልማ)፣ የስፖርት እና የቀይ መስቀል በሚሉ ስሞች የተለያዩ ክፍያዎች እንደሚጠየቁ ገልፀዋል።
ደብዳቤ መጻፉ ብቻውን በቂ አይደለም የሚሉት አቶ ሰጡ፥ የክልሉ መንግስት መሬት ላይ ወርዶ አፈጻጸሙን ሊከታተል ይገባል ደብዳቤው ሁልጊዜም ይጻፋል፣ ነገር ግን ተግባራዊ የሚያደርገው አካል የለም ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
በአንዳንድ ቦታዎች አሽከርካሪዎች ክፍያ አንከፍልም ሲሉ ታርጋቸውን እስከመፈታትና መንገድ እስከመዘጋጋት የሚደርስ እንግልት እንደሚደርስባቸውም ተናግረዋል ሲል ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ኬላዎች እንዲነሱና ያልተገቡ የገንዘብ ስብስባዎች እንዲቆሙ ደብዳቤ ቢጽፍም፣ አሁንም ድረስ ያልተነሱና ለአሽከርካሪዎች እንግልት የሆኑ ኬላዎች መኖራቸውን ተገልጿል።

በአንዳንድ ቦታዎች አሽከርካሪዎች ክፍያ አንከፍልም ሲሉ ታርጋቸውን እስከመፈታትና መንገድ እስከመዘጋጋት የሚደርስ እንግልት እንደሚደርስባቸውም ተናግረዋል።
seledadotio

Comments