15 days ago
ከ600 በላይ ተማሪዎችን የረዳው “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” የበጎነት መርሃ ግብር
#ethiopia | በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ፣ ከ600 በላይ ተማሪዎችን የሚደግፍ የትምህርት ቁሳቁስ ተሰብስቧል።
የትምህርት ቁሳቁሶቹ የተሰበሰቡት “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” በሚል መርህ በNew Dawro Foundation በ2019 ዓ.ም. የተካሄደው የበጎነት መርሃ ግብር አካል ነው።
የመርሃ ግብሩ ማጠናቀቂያና የNew Dawro Foundation 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል በታርጫ ከተማ ተካሂዷል።
በዝግጅቱ ላይ የዳውሮ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ እጩ ዶ/ር ታማኝ እንደገለጹት፣ የትምህርት ሥራ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ኃላፊነት ነው። በጎ አድራጎትን በማጠናከርም ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ በርካታ ተግባራትን ማሳካት እንደሚቻል ጠቁመዋል።
የተሰበሰቡት የትምህርት ቁሳቁሶች በእጥረት ምክንያት ሕፃናት ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ የሚያግዙ መሆናቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አባተ ኡቃ ተናግረዋል።
አቶ አባተ እንዳሉት፣ በመርሃ ግብሩ ከ600 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ በማግኘት ወደ ትምህርት ገበታ እንዲገቡ ማገዝ ተችሏል። በመሆኑም New Dawro Foundationንና በመርሃ ግብሩ የተሳተፉ አካላትን አመስግነዋል።
በተጨማሪም የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ ተማሪዎች ከትምህርት እንዳይቀሩ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጠይቀዋል።
የNew Dawro Foundation መስራችና ባለቤት አቶ በሀይሉ ማቲዎስ በበኩላቸው፣ ባለፉት አምስት ዓመታት “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” በሚል መርሃ ግብር የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ በዳውሮ ዞን ከ2 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን መደገፍ መቻሉን ገልጸዋል።
በመርሃ ግብሩ በርካታ ግለሰቦች፣ የመንግሥት አካላት፣ ወጣቶችና የሥራ ኃላፊዎች በበጎነት ተሳትፎ ማድረጋቸውን ጠቅሰው፣ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
አቶ በሀይሉ ማቲዎስ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ሕብረተሰቡን የሚጠቅሙ በርካታ ተግባራትን ማከናወን እንደሚቻልም አመልክተዋል።
Foundationኑ በቀጣይ ከትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ባሻገር በንጹሕ የመጠጥ ውሃና በሌሎች የማህበረሰብ ጥቅም መስኮች ላይ በመሥራት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱንም ገልጸዋል።
“አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” የበጎነት መርሃ ግብር የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ያለባቸውን ተማሪዎች በመደገፍ በትምህርት ተሳትፎና ውጤታማነት ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የታለመ መሆኑ ተገልጿል።
በመርሃ ግብሩ የክልልና የዞን የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የታርጫ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች፣ ወላጆችና ተማሪዎች ተገኝተዋል።
#newdawuromedia

18 days ago
በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን!
የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል።
የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

25 days ago
አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
🙌 እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት !
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #csr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
28 days ago
ud83dude4cud83cudffd ud83cudf3c u12a0u12f2u1231u1295 u12d3u1218u1275 u1260u1260u130eu1290u1275 u12edu1300u121du1229!
ud83dudcac u12c8u12f0 8019 u12e8u1348u1208u1309u1275u1295 u12e8u1308u1295u12d8u1265 u1218u1320u1295 u1260u1218u120bu12ad u1208u1260u130e u12a0u12f5u122bu130eu1275 u12f5u122du1305u1276u127d u12f5u130bu134du12ceu1295 u12edu1208u130du1231u1362
u12a5u122du1235u12ce u1260u121au1208u130du1231u1275 u120bu12ed u1328u121du1228u1295 u12f5u130bu134du12ceu1295 u12a5u1293u12f0u122du1233u1208u1295u1362
u12c8u12edu121d u1260u1274u120cu1265u122d u1231u1350u122du12a0u1355 https://bit.ly/AddisunAmet... u12edu1208u130du1231!
#u1260u1260u130eu1290u1275 #u1260u12a0u12f2u1235_u1305u121bu122e_u1260u12a0u12f2u1235_u1270u1235u134b_u1260u12a0u12f2u1235_u12d5u12edu1273_2019_u12a0u12f2u1235_u12d3u1218u1275 ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ይለግሱ!
#በበጎነት #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia
1 month ago
ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ለሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr

Sponsored by
Surafel
1 month ago
ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ከሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr
1 month ago
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ይለግሱ!
#በበጎነት #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia
1 month ago
ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው አገራዊ የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር፤ በአዲስ አበባ ዞኖች እና በመላው ሀገራችን በሚገኙ ሪጅኖች በኩባንያችን አመራሮች አማካኝነት ለበጎ አድራጎት ተቋማት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአዲስ ጅማሮና በአዲስ ተስፋ ወደ አዲሱ ዓመት ስንሸጋገር፣ ወገኖቻችንን በመደገፍና አብሮነታችንን በማረጋገጥ ጭምር ነው።"
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር ! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

ኢትዮ ቴሌኮም ከ188 ሚ ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
ኢትዮ ቴሌኮም «በበጎነት» እና «ለነገ ተስፋዎች» መርኃ ግብሮች በመላው ሀገሪቱ ለሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት እና ከ105 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከ188 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራው ይህ ማህበራዊ ኃላፊነት ማስፈጸሚያ መርሃ ግብር 22 ሺህ አረጋውያን፣ ሕፃናት እና አቅመ ደካሞችን ተጠቃሚ ያደረገ ሲሆን፣ ኩባንያው ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥም በርካታ ተቋማትን መደገፉን አስታውሷል።
ከዚህ በተጨማሪም ተቋሙ «በጎነት ለሰብዓዊነት» በሚል መሪ ቃል ከብሔራዊ የደም ባንክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሃ ግብር የሥራ ኃላፊዎችና በጎ ፈቃደኛ ሠራተኞች በ22 የተለያዩ ቦታዎች በመገኘት ደም ለግሰዋል።
Seledadotio

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋርነትን ለማረጋገጥ ያለመውን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል።
በዚሁ መሠረት ዛሬ ባካሄድነው መርሐ-ግብር፤ በመላ ሀገራችን በሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚረዱ 22,212 አረጋውያን፣ ሕፃናት፣ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞችና ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።
ባለፉት 5 ተከታታይ ዓመታት ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ከ117 በላይ ለሚሆኑ የበጎ አድራጎት ማዕከላት አጋር በመሆን፣ ድጋፍ የሚሹ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ስንደግፍ ቆይተናል።
በ"ቀጣዩ አድማስ" ሰው-ተኮር ስትራቴጂያችንም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር፣ ሰብአዊነት የተሞላባቸው ተግባራትን በማከናወን የወገን አጋርነታችንን በቁርጠኝነት እናጠናክራለን።
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

‘’ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!’’ ብለን በያዝነው መሪ ቃል መሠረት የአዲስ ዓመት ጉዟችንን በደም ልገሳ አሐዱ ብለናል!
🩸በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና በሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነናል።
በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋና በአዲስ ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!
#internationaldayofcharity #blooddonation #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
🩸በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና በሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነናል።
በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋና በአዲስ ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!
#internationaldayofcharity #blooddonation #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
Sponsored by
Surafel
1 month ago
ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
ሁሌም በየዓመቱ እንደምናደርገው ከዛሬ ጀምሮ የዻጉሜ ቀናትን በበጎነት እናሳልፋለን።
በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞንና በሁሉም ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር በመካሔድ ላይ ነው፤ ዛሬ 22 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን፤ በቀጣዮቹ የዻጉሜ ቀናት የደብተር ልገሳን ጨምሮ በልዩ ልዩ የበጎነት ተግባራት እንሳተፉለን።
መልካም ዓለም አቀፍ የበጎነት ቀን!
ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም
#internationaldayofcharity #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

2 months ago
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
2 months ago
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
#sunday #stayconnected #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

3 months ago
(ዘ-ሐበሻ ባህል) የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ"አምባሳደር አሸንዳ" ማዕረግ ተሸላሚ የነበረችውን ወጣት ዜማ እምብዛን ከክብር ማዕረጓ ማንሳቱን ያስታወቀበት ይፋዊ መግለጫ፣ በባህል ልማት ስም የሚንቀሳቀሱ የመንግሥት ተቋማትን ሚና እና የአስተሳሰብ አድማስ በድጋሚ በትዝብት መድረክ ላይ የሚጥል ሆኗል። ቢሮው ውሳኔውን ያስተላለፈው ወጣቷ «አሸንዳ ኢትዮጵያ» በሚል መጠሪያ ባህሉን ለማስተዋወቅ መሞከሯን እንደ ትልቅ ወንጀልና የሕዝብን እሴት የመጣስ ተግባር ቆጥሮት ነው። ይህ እርምጃ ባህላዊ ቅርሶችን ከማሳደግና ዓለም አቀፋዊ አድማሳቸውን ከማስፋት ይልቅ፣ ጥበብንና ባህልን በፖለቲካዊ ቅጥሮች ውስጥ የመሸበብ አደገኛ ዝንባሌ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።
አሸንዳ ዕድሜ ጠገብ የሆነ፣ የማንነት፣ የነጻነትና የሴቶች ክብር መገለጫ የሆነ እምቅ የሕዝብ ቅርስ ነው። እንዲህ ዓይነቱን ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ የማስተዋወቅ ኃላፊነት የተሰጠው ተቋም፣ ዋና ዓላማው ቅርሱ ከክልላዊ ወሰን አልፎ በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እንዲያገኝ፣ አልፎ ተርፎም በዩኔስኮ (UNESCO) የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንዲመዘገብ መሥራት መሆን ነበረበት። ሆኖም ግን፣ወጣቷ አምባሳደር የቅርሱን አድማስ ለማስፋት እና ከሌሎች ወገኖች ጋር ድልድይ ለመፍጠር «ኢትዮጵያ» የሚለውን ስም በማካተቷ ብቻ ማዕረጓን መንጠቅ፣ ከተቋማዊ ራዕይ ማነስ እና ባህልን የፖለቲካ ፍጆታ ከማድረግ የሚመነጭ እጅግ ጠባብ አካሄድ ነው።
የባህልና ቱሪዝም ቢሮው በመግለጫው ላይ ወጣቷን «የሕዝቡን ባህላዊ እሴቶች የማይወክል ተግባር ፈጽማለች» ሲል ቢከስም... በተግባር ግን ራሱ ቢሮው የትኛውን ባህላዊ እሴት እየጠበቀ እንደሆነ ግልጽ አይደለም። ባህል የሰዎች መገናኛ፣ የፍቅርና የሰላም መድረክ እንጂ ሰዎችን ማግለያና መቅጫ መሣሪያ አይደለም። ወጣት ዜማ እምብዛ ለአሸንዳ በዓል ሰፊ ዕውቅና ለመስጠት ያሳየችውን ተነሳሽነት በበጎነት ከመደገፍና ይበልጥ ውጤታማ እንድትሆን ከመምራት ይልቅ፣ እንደ ፖለቲካ ወንጀለኛ ቆጥሮ በይፋ ማዋረድና ማዕረግ መንሳት፣ በክልሉ ጥበብና ባህል ላይ የተጣለ ትልቅ ጥላሸት ነው።
ይህ ክስተት የሚያሳየው ትልቁ እውነት፣ የታሪክና የባህል ተቋማት ከዘመኑ የፖለቲካ ውጥረት እና ከልሂቃኑ መከፋፈል ራሳቸውን ማላቀቅ አለመቻላቸውን ነው። የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ይህንን መሰል የተሳሳተ ውሳኔ በማሳለፍ... አሸንዳን ለዓለም ከማስተዋወቅ ይልቅ በጠበበ የፖለቲካ አጥር ውስጥ መልሶ አግቷታል። ተቋማት የሕዝብን ውብ ባህል ወደ ኋላ ከመጎተት እና በወጣቶች የፈጠራ አቅም ላይ ሳንሱር ከመጣል ተቆጥበው፣ ጥበብ ያለ አንዳች የድንበር ገደብ እንድታብብ የነጻነት አየር ሊፈጥሩላት ይገባል የሚለው የብዙኃኑ ጥያቄና የዚህ ክስተት ዋነኛ ማሳያ ነው።

4 months ago
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ቅርሶችና ሰነዶች እንዲሰበሰቡ ጥሪ አቀረበ
#ethiopia | የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በየግለሰቦችና በየቤቱ ተበትነው የሚገኙ የታሪክ ቅርሶችን፣ ሰነዶችንና ጥንታዊ ቁሳቁሶችን በአንድ ማዕከል ሰብስቦ ለመጠበቅና ለምርምር ለማዋል አዲስ ጥሪ አቀረበ።
ዩኒቨርሲቲው "ኑ አብረን ታሪክ እንስራ፣ አብረን ታሪክ እንሰብስብ፣ አብረን ታሪክ እናስተላልፍ" በሚል መሪ ቃል ያወጣው ይህ ጥሪ፣ የሀገር ማንነትና የትውልድ መገናኛ ድልድይ የሆኑ ቅርሶች እንዳይጠፉና ለትውልድ እንዲሻገሩ ለማድረግ ያለመ ነው።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ብዙዎቹ የታሪክ ምስክር የሆኑ ቅርሶችና ሰነዶች በተለያዩ ግለሰቦች እጅ ተበታትነው ይገኛሉ። እነዚህ ቅርሶች በአግባቡ ባለመያዛቸው ምክንያት የመጥፋት ወይም የመበላሸት አደጋ የተጋረጠባቸው መሆኑን የጠቀሱት ዶክተር አስራት፣ ዩኒቨርሲቲው ይህንን የታሪክ ክፍተት ለመሙላት፣ ቅርሶችን ለመሰነድና ለምርምር አበርክቶ እንዲኖራቸው ለማድረግ የአርካይቭ፣ የቤተ መዛግብት እና የሙዚየም ማዕከላትን በአዲስ መልክ አደራጅቶ ሥራ መጀመሩን አስታውቀዋል።
በመሆኑም በጥንታዊ የብራና ጽሁፎች፣ ደብዳቤዎች፣ የታዋቂ አርበኞችና መሪዎች የግል መገልገያ ቁሳቁሶች እንዲሁም ጥንታዊ ፎቶግራፎች በእጃቸው የሚገኙ ግለሰቦችና ቤተሰቦች እነዚህን ቅርሶች ለዩኒቨርሲቲው በስጦታ እንዲያበረክቱ ተጠይቋል።
ይህ ተግባር ቅርሶቹ በዘመናዊ መንገድ ተጠብቀው ለታሪክ ተመራማሪዎችና ለሚቀጥለው ትውልድ እንዲተላለፉ የሚያደርግ ሲሆን፣ በበጎ ተግባሩ ላይ የሚሳተፉ ዜጎችም ስማቸው በታሪክ መዝገብ ላይ በበጎነት እንደሚነሳ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

7 months ago
የረዳን ፈጣሪ አምላክ ክብር ይግባው!
ዛሬ በልደታ ክፍለ ከተማ የገነባነውን ዘመናዊ የጂ+4 የመኖሪያ ህንፃ፣ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች፣በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ፣ለአካል ጉዳተኞች እና ለሀገር ባለዉለታ ለሆኑ ነዋሪዎቻችን "ቤት ለእምቦሳ" ብለን በክብር አስረክበናል።
በተጨማሪም በተለያዩ የልማት ስራዎች የተነሱ በቀበሌ ቤት ውስጥ በደባልነት፣ በጥገኝነትና በላስቲክ ቤት ውስጥ እና የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ በላያቸዉ እያለፈ እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ለነበሩ ወገኖቻችን ጭምር ቤት አስረክበናል ።
አዲስ ሰበባ በሰዉ ተኮር ስራዎቿ ተምሳሌት ሆናለች ። ሰዉ ተኮር ስራዎችን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስጀምረዉ በርትተን እንድንሰራ የስራ መመሪያ ከሰጡበት ጊዜ ጀምሮ ላለፋት 7 አመታት በሰዉ ተኮር እሳቤችን እና በበጎነት አገልግሎት ተሳትፎ ከ45 ሺህ በላይ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች መገንባት ችለናል።
በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር በ4 ወራት አጭር ጊዜ ውስጥ የተገነባው ይህ የመኖሪያ ቤት፤ 5 ነባር ቤቶችን በማንሳት 70 አባወራዎችን ቤት እንዲገኙ ያደረገ ነው። ይህም ከእጦት መንፈስ ወጥተን ቦታን በአግባቡ በመጠቀም ትልቅ ውጤት ማምጣት እንደሚቻል የሚሳይ ሲሆን፣ በከፍተኛ የጥራት ደረጃ ተገንብቷል። ግንባታው የጥራት ደረጃውን የጠበቀ፣ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ፣ የዜጎችን ክብር የሚመጥንና የቤት ቁሳቁስ የተሟላለት ዘመናዊ ህንፃ ነው።
ከተማችን ለሁላችንም ትበቃለች፤ መተሳሰብና ፍቅር ካለ ደግሞ ይበልጥ መስራት ይቻላል። በቀጣይም ለብዙዎች ለመድረስ በትጋት እንሰራለን።
ይህን እጅግ ዘመናዊና የዜጎችን ክብር የሚመጥን የመኖሪያ ቤት ግንባታ በማስተባበር ለተሳተፋችሁ ተቋማት፣ ባለሀብቶችን ላስተባበሩት የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ፣ ለደገፋችሁ ባለሀብቶችና ድርጅቶች በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

11 months ago
የተመራቂዋ ሙሽራ፤ የልጃችን የሊዛ ደሳለ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ
በደሴ ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችዉ የወጣት ሊዛ ደሳለ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ዛሬ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.በራያ ቆቦ እንደተከናወነ ወላጆቿ ገለፁ።
መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በደሴ ከተማ ቦርከና ቀበሌ ሀቢታት ተብሎ በሚጠራዉ ቦታ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው የ21 ዓመት ወጣት ተማሪ ሊዛ ደሳለ ሞላ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ዛሬ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.በራያ ቆቦ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወላጆቿ መምህር ደሳለ ሞላ እና ወላጅ እናቱ ወ/ሮ የንጉሴ ጌጡ ከራያ ቆቦ በስልክ አብራርተዋል።
ወላጆቿም ሳግ በተናነቀበት አኳኋን እንዲህ አሉ
"የተመራቂዋ ሙሽራ የልጃችን የሊዛ ደሳለ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ሰርጓም ምርቃቷም ፍትሀቷም ዛሬ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.ነዉ!!"በማለት ከራያ ቆቦ ከተማ ገልፀዉልናል።
በደሴ ከተማ በሚገኘው ድሪም ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የአራተኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪ የነበረችው ሊዛ፣ በዚህ ዓመት የፊታችን ሰኔ ወር ትምህርቷን አጠናቃ ለመመረቅ እየተዘጋጀች ነበር።ከምርቃቷ በኋላ ደግሞ ከእጮኛዋ ጋር ልትጋባ(ትዳር ሊመሰርቱ)የመጨረሻዉ ምዕራፍ ላይ ደርሰዉ በዝግጅት ላይ ነበሩ።
👉ዛሬ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.የአርባ ቀን መታሰቢያ ፍትሀት ብቻ ሳይሆን...!! ምርቃቷ፣ሰርጓ ነዉ በማለት ወላጆቿ ከራያ ቆቦ አብራርተዋል።በቀጣይ ተማሪ ሊዛ ደሳለ ሞላ ህልፈት ፍትህ ርትህ እንዲያገኝ እና ስሟን የሚያስታዉስ ህያዉ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ድርጅት ወይም ፋዉንዴሽን በማቋቋም የሊዛን ዓይነት ሰለባ ለሚያጋጥማቸዉ ወጣት ሴቶች ተማሪዎች ሁሉ ተደራሽ የሆኑ በጎ ስራዎችን በተግባር በመስራት ሊዛን የምትታሰብበት ዘላቂ እቅዶችን እንደሚዘረጉ ወላጆቿ ነግረዉናል።
ራያ ቆቦ (ቆቦ ከተማ) ተወልዳ ያደገችዉ የ21 ዓመቷ ወጣት ሊዛ ደሳለ ከአንድ ወር ከሳምንት በፊት ማለትም መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በደሴ ከተማ ሞባይል ስልክ ለማሠራት ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ ከቤቷ በወጣች በአንድ ሰዓት ውስጥ የአስገድዶ መድፈር ጥቃት ተፈፅሞባት መንገድ ዳር ወድቃ የተገኘች ሲሆን በጭንቅላቷ፣ አንገቷ ከኋላና ከፊት በከባድ ድብደባ የደርሰባትን ሊዛ ወደ ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ብትወሰድም ህይወቷን ማትረፍ ሳይቻል ቀረ።ስርዓተ ቀብሯም በተወለደችበት በራያ ቆቦ ተፈፀመ።
በመምህር ደመወዝ በግል ኮሌጅ በማስተማር ለቁምነገር ልትበቃ ስትል የጠለቀችዉ ሊዛ ...!!
ቅስማቸዉ በሀዘን የተሰበረዉን የተማሪ ሊዛ ደሳለ ወላጆች መምህር ደሳለ ሞላና አካል ጉዳተኛነቷ ያልበገራት ጠንካራ እናት ወ/ሮ የንጉሴ ጌጡ ከነገሩን ሀሳብ መካከል የሚከተለውን ማንሳት ተገቢ ነዉ።
"በሊዛ ሞት ያስተዛዘነን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ፤ፈጣሪ ሁሉንም ከእንደኛ ዓይነት ሀዘን ይጠብቃችሁ። መቃብር ቤቷን በመስራትና ከአርባ ቀኗ ማግስት ጀምሮ ተማሪ ሊዛ ደሳለ በወላጆቿ በቤተሰቦቿ በማህበረሰቡ ቀና ትብብር ስሟን ከመቃብር በላይ ለማዋል ወደኋላ አንልም!"
በተያያዘ ዜናበሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ተወላጅ የነበረችውና በደሴ ከተማ በድሪም ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ወጣት ሊዛ ደሳለ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠረዉ ግለሰብ ህዳር 2/2018 ዓ.ም.በፖሊስ እጅ መግባቱንና
ተጠርጣሪው ወጣት ደሳለ ሲሳይ የሚባል በደሴ ከተማ የታክሲ ረዳት ሆኖ ይሰራ እንደነበር የከተማ ፖሊስ መምሪያ መግለፁ የሚዘነጋ አይደለም።
በመጨረሻም
የተማሪ ሊዛ ደሳለ ወላጆች መምህር ደሳለ ሞላ እና አካል ጉዳተኛነቷ ያልበገራትን እናቷን ወ/ሮ የንጉሴ ጌጡ..በሚቻለዉ ሁሉ ለማስተዛዘን ለማገዝ እንዲሁም ስለተማሪ ሊዛ ደሳለ ሞላ የመቃብር ቤት የ40 ቀን መታሰቢያ ድግስ በበጎነት መርዳትና የስሟ መታሰቢያ ህያዉና ቋሚ ነገር ማድረግ ፈጣሪ የሚወደዉ ስራ ነዉ።
የተማሪ ሊዛ ደሳለ ወላጆችን ለማገዝ..
መምህር ደሳለ ሞላ
➢የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር
1000084653385
➢በስልክ.ቁጥር
0912797848
"የራያ ቆቦዋ ተወላጅ ተመራቂ ሙሽራችን ተማሪ ሊዛ ደሳለ የሁላችንም ዉብ ፍሬ ተምሳሌት ናት አንረሳሽም፤ነፍስ ይማር"
_ዘጋቢ
ጋዜጠኛ ሲሳይ መንግስቴ

#ethiopia | በደሴ ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችዉ የወጣት ሊዛ ደሳለ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ነገ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.በራያ ቆቦ እንደሚከናወን ወላጆቿ ገለፁ።
መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በደሴ ከተማ ቦርከና ቀበሌ ሀቢታት ተብሎ በሚጠራዉ ቦታ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው የ21 ዓመት ወጣት ተማሪ ሊዛ ደሳለ ሞላ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ነገ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.በራያ ቆቦ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንደሚከናወን ወላጆቿ ከራያ ቆቦ በስልክ አብራርተዋል።
ወላጆቿም
"የተመራቂዋ ሙሽራ የልጃችን የሊዛ ደሳለ የ40ኛ ቀን መታሰቢያ ሰርጓም ምርቃቷም ፍትሀቷም ነገ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.ነዉ!!"በማለት ከራያ ቆቦ ከተማ ገልፀዉልናል።

👉ነገ ህዳር 8/2018 ዓ.ም.የአርባ ቀን መታሰቢያ ፍትሀት ብቻ ሳይሆን...!! ምርቃቷ፣ሰርጓ ነዉ በማለት ወላጆቿ ከራያ ቆቦ አብራርተዋል።በቀጣይ ተማሪ ሊዛ ደሳለ ሞላ ህልፈት ፍትህ ርትህ እንዲያገኝ እና ስሟን የሚያስታዉስ ህያዉ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ድርጅት ወይም ፋዉንዴሽን በማቋቋም የሊዛን ዓይነት ሰለባ ለሚያጋጥማቸዉ ወጣት ሴቶች ተማሪዎች ሁሉ ተደራሽ የሆኑ በጎ ስራዎችን በተግባር በመስራት ሊዛን የምትታሰብበት ዘላቂ እቅዶችን እንደሚዘረጉ ወላጆቿ ነግረዉናል።

1 year ago
“አትችልም” ባሏት አንደበቶች የተደነቀችው ብርቱ ወጣት
#ethiopia | ሳቤላ ከድር አካል ጉዳተኛ ወጣት ነች። ይህ ዕውነት ልጅነቷን ተሻግሮ አሁን ያለችበት ዕድሜ እስኪያደርሳት ስለእሷ የብዙዎች አመለካከት የተለየ አልነበረም።
አካላዊ ቁመናዋንና የፊት ገፅታዋን ያዩ በርካቶች እንደተለመደው እሳቤ ‹‹የትም ትደርሳለች›› ብለዋት አያወቁም።
የእሷ መንገድ ግን በዚህ አልተቃኘም። ሳቤላ በርካቶች በማያስቡትና ባልሞከሩት ሙያ ለመራመድ ስትዘጋጅ መቻሏን አውቃና ተማምና ነበር። በእሷ ዘንድ ተስፋ መቁረጥ ይሉት የለም፡፡ ያሰበችውን ትሞክራለች፤ የጀመረችውን ትፈጽማለች፡፡
ገና በጠዋቱ በውስጧ ያደረው የሞዴሊንግና ዲዛይን ጥበብ ነገዋን እንድትገነባ ምክንያቷ ነበር። ሳቤላ እሷ የመረጠችውን የሙያ መስክ ብዙዎች ባይሞክሩት እንኳን ጥረቷን አይተው የሚያበረታቱ ጥቂቶች እንደሆኑ ታውቃለች።
ይህ ዓይነቱ ሐቅ ፈተና የሚሆነው ደግሞ ለአካል ጉዳተኞች መሆኑ አይጠፋትም። እሷ ግን ሙያውን መርጣለችና ወደኋላ ማለት አልፈለገችም።
ሳቤላ የህብረተሰቡ አመለካከትና አብሮ የኖረው ግንዛቤ ቢፈትናትም በጥንካሬ በረታች፡፡ ዋና ዓላማዋ ይህን ያልተገባ ስሜት ሰብሮ መውጣት ነበር።
በህይወት መንገዷ ብዙ ቢገጥማትም ያሰበችው ተሳክቶ ከስኬት መድረክ ብቅ አለች።
ትናንት ‹‹አትችልም›› ያሉ አንደበቶች ዛሬ በአድናቆት አወደሷት። ከየአቅጣጫው እሷን የሚያዩ ዓይኖች በረከቱ፡፡
ይህ ስሜት ለብርቱዋ ሴት የተለየ አቅም ሆነ፡፡ ቆም ብላ ዕቅዶቿን ነደፈች፡፡ ከሚያግዟትና እሷን ከሚመስሏት ባለሙያዋች ጋር ለመሰለፍ አልዘገየችም፡፡
የሞዴል ሳቤላ ጥረት በጥንካሬ እንድትገፋ ሀይልና ጉልበት ሆናት። በየግዜው ሙያዋን የሚያሻሽሉ ኮርሶች እየወሰደች ልምዷን አዳበረች፡፡ በተለያዩ መድረኮች የምታቀርባቸው የሞዴሊንግ እይታዎች የልፋት ውጤቷን ለማሳየት አጋጣሚን ፈጠረላት፡፡
የምታዘጋጃቸው ዲዛይኖች አካል ጉዳተኞችን ያማከለና ለበርካቶች የተስማማ ነው፡፡ የዲዛይንና የእጆቿ ውጤቶች ከበርካቶች ጋር የመተዋወቅ ዕድል ፈጥሮላታል፡፡
ሳቤላ በምትገኝባቸው መድረኮች ሁሉ በአካል ጉዳት ላይ ያለውን አሉታዊ አመለካከት ለመቅረፍ አበክራ ትሰራለች፡፡
በዲዛይኖቿ ብዙሀንን ያሳተፈ የቁንጅና ውድድሮች ማካሄዷ የጥረቷ አንድ አካል ሆኖ ሲያግዛት ቆይቷል፡፡በእሷ ውስጠት ያደረው ብርታት ለሌሎች እስኪጋባ ተጽዕኖ ፈጣሪነቷ ተቀዛቅዞ አያውቅም፡፡
ዛሬ ሳቤላ ከስምንት ዓመታት በላይ የቆየችበት ሙያ ከስሟ ቀጥሎ መጠሪያዋ ሆኗል፡፡ በየአጋጣሚው ራሷን ስታስተዋውቅ በማንነቷና በተሰጣት ተፈጥሮ ደስተኛ መሆኗን እገለጸች ነው፡፡ ዓይምሮዋ ደግሞ የመቻሏን ጥግ በተግባር አሳይቷል፡፡ በዚህም ስለሆነላት ሁሉ ፈጣሪዋን በምስጋና ታከብራለች፡፡
ሳቤላ በተለያዩ ግዚያት ባደረገችው ተሳትፎ ከአሜሪካ ኤምባሲ ዕውቅና ተችሯታል፡፡ በአገር ውስጥም የሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት አብረው ለመስራት ይሁንታቸውን ሰጥተዋታል፡፡ ይህ ማረጋገጫ ወደፊት ለምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በበጎነት የሚታሰብ ነው፡፡
የሳቤላ ሙያ ብቻውን የሚቆምና በቀላሉ ተደራሽ የሚሆን አይደለም፡፡ ሁሌም ለስኬታማነቱ ግብ የአጋዥ አካላትን እጆች ይሻል፡፡ በዚህ ሂደት እሷም ሆነች ሙያው የሚፈተኑበት አጋጣሚ አይጠፋም፡፡ ሳቤላ የስፖንሰር ድጋፍ አለማግኘትና ሀሳቡን በቀላሉ አለመገንዘብን እንደችግር ትጠቅሳቸዋለች ሲል ጋዜጣ+ ዘግቧል፡፡

ዛሬ ለመልዕክት መለዋወጫነት የምንጠቀመው ቴሌግራም በይፋ ለህዝብ የተገለጠበት ዕለት ነው
#ethiopia | በፓቨል ዱሮቭ እና ወንድሙ የበለፀገው ቴሌግራም በዚህች ቀን ከ12 ዓመት በፊት ለIOS ተጠቃሚዎች ይፋ ከሆነ በኋላ ነበር ከወራት በኋላ በጥቅምት ወር ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይፋ የሆነው።
በብዙዎች የተወደደው ቴሌግራም በጊዜ ሂደት ተጠቃሚዎቹን የሚያስደስቱ ለውጦችንም ሲያደርግ ሰንብቷል።
ምን ለውጦች ነበሩ ?
በመስከረም 2014 ቴሌግራም እስከ 1.5 ጂቢ መጠን ያላቸውን ፋይሎች እንዲላኩ ማድረግ ያስቻለ ሲሆን በዚሁ ወር ነበር ለኮምፒዩተር የሚሆነውን መተግበሪያውንም ይፋ ያደረገው።
በመጋቢት ወር 2014 የድምፅ መልዕክትን ያስተዋወቀው ቴሌግራም በተጨማሪ እንደ ጀርመንኛ እና ጣልያንኛ ያሉ ቋንቋዎችንም ወደ መተግበሪያው ጨምሯል።
በጥቅምት ወር 2014 ቴሌግራም አሁን ላይ የምንጠቀማቸውን 'User names' ያስጀመረበት ወቅት ሲሆን ይህም ለሰዎች ስልክ ቁጥራችንን ሳንሰጥ በቀላሉ እንድንገናኝ አስችሏል።
በሚያዝያ 2015 ደግሞ ደህንነቱን ለማሻሻል የ'Two step Verification' ሲያስተዋውቅ በዛው አመት 2015 ላይ ቦቶች ይፋ ሆኑ።
በመስከረም 2015 ደግሞ ቴሌግራም ሰዎች ቻናሎችን ከፍተው ለሰዎች በአንድ ጊዜ መረጃ እንዲሰጡ ያስቻለ ለውጥን አደረገ።
በግንቦት 2017 የቪዲዮ መልዕክትን መላላክን የፈቀደው ቴሌግራም በ2018 200 ሚሊየን ንቁ ወርሃዊ ተጠቃሚዎችንም ማፍራት ቻለ።
በ 2019 የኮሮና ቫይረስን መከሰት ተከትሎ የጤና ተቋማት ቻናሎችን መክፈት ሲጀምሩ ቴሌግራም ትክክለኛ መረጃ ከትክክለኛው ቦታ መሆኑን ለማረጋገጥ ለቻናሎቹ ዕውቅና መስጠትን ጀምሮ ነበር።
በ2020 400 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን የደረሰው ቴሌግራም በዛው አመት በ2020 ሰባተኛ አመቱን በማስመልከት የቪዲዮ የስልክ ልውውጥን አስጀመረ።
በ2022 700 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን ያፈራው ቴሌግራም በአይነቱ ልዩ የሆነውን የቴሌግራም ፕሪሚየም አገልግሎቱን አስጀመረ።
በመጋቢት ወር 2024 የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች በቻናላቸው ማስታወቂያ ማስተላለፍ የሚችሉበትን እና 50 በመቶ ገቢ መጋራት የሚችሉበትን የማስታወቂያ ስርዓት ይፋ አደረገ።
በአሁኑ ጊዜ ከ1 ቢሊየን በላይ ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት ቴሌግራም ሰዎች የቻናል ባለቤቶችን መሸለም የሚችሉበትን መንገድ በመፍጠር ፈጠራን እንዲደግፉ አድርጓል።
ቴሌግራም የራሱን ብሎክቼይን በመጀመርም የክሪፕቶ ከረንሲ እንዲያድግ የራሱን ሚና ሲወጣ የራሱን የቴሌግራም የክሪፕቶ ማስቀመጫ ዋሌትም በመፍጠር የክሪፕቶከረንሲ ዝውውሮችን ቀላል አድርጓል።
የተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፎ ከመስጠት አንፃር ፈቃደኝነቱን ባለማሳየቱ በሃገራት ፓቨል ዱሮቭ በተደጋጋሚ የሚከሰስ ሲሆን ተጠቃሚዎች ግን ይህንን የዱሮቭን አቋም በበጎነት ይመለከቱታል።
እነሆ ዛሬ ለመልዕክት መለዋወጫነት የምንጠቀምበት ቴሌግራም ይፋ ከሆነ ዛሬ 12 ዓመት ሞልቶታል።
#tm #telegram

ፈረንሳይ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ ፕሬዚዳንቷ ገለጹ
ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ፍልስጤምን በአገርነት በይፋ እውቅና እንደምትሰጥ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ገለጹ።
ፈረንሳይ ለፍልስጤም በአገርነት ዕውቅና በመስጠት የመጀመሪያ የቡድን ሰባት አባላት አገር ያደርጋታል።
ፍልስጤምን በአገርነት በይፋ እውቅና የመስጠት እወጃው የሚደረገው በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እንደሆነም ማክሮን በኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል።
"በአሁኑ ወቅት በአስቸኳይ አስፈላጊው ነገር የጋዛ ጦርነት አክትሞ የሲቪሎችን ህይወት መታደግ ነው። ሰላም ይቻላል። አስቸኳይ የተኩስ አቁም፣ መላው ታጋቾች መለቀቀ እና ለጋዛ ህዝብ ከፍተኛ ሰብዓዊ እርዳታ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው" ሲሉም በተጨማሪ በኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል።
የፍልስጤም ባለስልጣናት የማክሮንን እርምጃ በበጎነት ሲቀበሉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሃማስ መስከረም መጨረሻ በእስራኤል ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ውሳኔያቸው "ሽብርን የሚሸልም ነው" ሲሉ ተችተውታል። አሜሪካ የማክሮንን እርምጃ "በጽኑ እንደምትቃወመው" በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ማርኮ ሩቢዮ በኩል ያስታወቀች ሲሆን፤ ውሳኔውን "ግድየለሽ" ሲሉ ተችተውታል። ማክሮን ለፍልስጤም አስተዳደር ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ውሳኔያቸውን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ አያይዘዋል።
የማክሮንን ውሳኔ ተከትሎ ምላሽ የሰጡት የአባስ ምክትል ሁሴን አል ሼክ " ይህ አቋም ፈረንሳይ ለአለም አቀፍ ህግ ያላትን ቁርጠኝነት እንዲሁም ለፍልስጤም ህዝቦች የራስን እድን በራስ የመወሰን መብት እና ነጻ አገራችንን ለመመስረት የምታደርገውን ድጋፍ የሚያንጸባርቅ ነው" ሲሉ መናገራቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
ኔታንያሁ በበበኩላቸው "ከመስከረሙ ፍጅት ማግሥት የፕሬዚዳንት ማክሮን ከቴልአቪቭ አጠገብ የፍልስጤምን በአገርነት መቆም ዕውቅና ውሳኔ አጥብቀን እናወግዛለን" ሲሉ በኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል።
ኔታንያሁ አክለውም "በእነዚህ ሁኔታዎች ለፍልስጤም አገርነት ዕውቅና መስጠት ከእስራኤል ጋር በሰላም ለመኖር ሳይሆን እስራኤል ለማጥፋት የማስጀመሪያ እርምጃ ይሆናል። ግልጽ እናድርገው ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ጎን ሃገር አይፈልጉም። በእስራኤል ምትክ ሃገር ይፈልጋሉ" ሲሉ ኔታንያሁ አክለዋል።
ሐማስ በበኩሉ የፈረንሳይን ውሳኔ "በትክክለኛ አቅጣጫ ያለ አዎንታዊ እርምጃ" ሲል አወድሶ ሁሉም አገራት የፈንሳይን እርምጃ እንዲከተሉም ጥሪ አቅርቧል።
በአሁኑ ወቅት ከ193 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል አገራት መካከል 140ዎቹ ፍልስጤምን በአገርነት ዕውቅና ይሰጧታል።
ከነዚህም መካከል ስፔንና አየርላንድን ጨምሮ ጥቂት የአውሮፓ ህብረት አባላት አገራት ይገኙበታል።
እስራኤል በአገርነት፣ በአውሮፖውያኑ 1948 ስትመሰረት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን ያፈናቀለች ሲሆን ይህንንም "ናቅባ" (ትልቁ እልቂት) ሲሉ ይጠሩታል።
በአሁኑ ወቅትም ፍልስጤማውያኑ ይኸው ይደገማል በሚል ፍራቻ ላይ ናቸው።
ከቀያቸው የተፈናቀሉት ፍልስጤማውያኑ አብዛኛዎቹ በጋዛ ሰፍረዋል።
በአሁኑ ወቅት ካሉ የጋዛ ነዋሪዎች መካከል ሶስት አራተኛውን የሚይዙት በዚያን ወቅት የተፈናቀሉ የልጅ ልጆች ናቸው።
ሌሎች 900 ሺህ የሚሆኑት ደግሞ አሁን እስራኤል በኃይል በያዘቻት ዌስት ባንክ ይኖራሉ።
3.4 ሚሊዮን የሚሆኑ ፍልስጤማውያን በዮርዳኖስ፣ ሶሪያ እና ሊባኖስ እንደሚኖሩ የተባበሩት መንግሥታት መረጃ ያሳያል።
BBC

ፈጣሪ ከሚወዳቸው የመንፈስ ፍሬዎች
#ethiopia | ዛሬ ብዕሬን ሠንቄ እንድፅፍ ያደረገ የዚህ በአካል ተግባቦት የሌለው ነገር ግን መልካም ስራዎቹ በህይወት እያለም ሆነ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱም አልፎ ስለ መልካም ስራዎቹ በሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወር ስመለከት በእውነት እንደ እናቴ ልጅ ነው ውስጤ ያዘነው😭😭😭
ምናልባት ለአንድ ደቂቃ ከሞት ቢነቃ ለዚህ ውሳኔ ምን እንደዳረገው ብንጠይቀው እውነቱ ያለው እሱ ጋ ነውና ይነግረን ነበር። እንደ ስሙ ተወዳጅ ስራ ሠርቷል። እኛ ተራችንን እየጠበቅን ነው። እርሱ ወደ ሌላኛው ዓለም ላይመለስ ሄዷል😭😭
አፈሩ ይቅለልልህ ወንድሜ😭😭😭
የወጣት ሞት ፣ የወጣት ህይወት ቅጥፈት እጅጉን ያማል ያሳዝናል😭 ይሄ ልጅ ትላንት ተፍ ተፍ ብሎ ካገኛት ለተራቡ አብልቶ ፣ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ምስኪን አረጋውያኑን እና ድሃ ቤተሰቦች በእራሱ ወጪ አሠርቶ፤ ሠርቶ ያሳየ ጀግና እንዲሁም ቤት ለሌላቸው ቤት እንዲኖራቸው ተሯርጦ በመስራት ፣ በማስተባበር ወጣትነቱን ለበጎ ስራ ያዋለ የዘመናችን አርአያ ወጣት ነበር።
ተወዳጅ - እንደ ማንኛውም ወጣት ሠርቶ ገንዘብ አግኝቶ መለወጥ አቅቶት አይደለም። ግና ነፍስ ያው ከእራሱ አልፎ ለሰው መኖር እንዳለበት ህይወት ስለጠራችው ነው:: #በጎነት_ እና_#መልካምነት መጠራት መመረጥን የሚጠይቅ ፈጣሪ ከሚወዳቸው የመንፈስ ፍሬዎች አንዱ እና ዋነኛ ተግባር ነው::
ብዙ ጊዜ ህይወታቸውን ለበጎ ዓላማ የሠጡ ግለሰቦች የግል ህይወታቸውን ይረሳሉ። ቢታመሙ መድኃኒት መግዣ የሌላቸው፣ የልጆቻቸውን ትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል ያቃታቸው ናቸው። ብዙዎቹን ቀርቤ ሳወራቸው እያለቀሱ ያጫውቱኛል።
እኔም በምችለው ሁሉ አግዛቸዋለሁ...
በዚህ ዘመን አዲስ ልብስ እና ጫማ ስለለበሠ እና ስለተጫመተ እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ "actively" ስለተሳተፈ ብቻ ችግር የማይገጥመው ወይም ገንዘብ ያለው የተትረፈረፈው የሚመስለን አለን። ይሄ ስህተት የሆነ ግንዛቤ ነው::
መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ቅዱስ ቁርዓኑ የሚነግረን "ካለው ያካፈለ እሱ ምስጉን ነው" ይላል እንጂ ከተትረፈረፍው አይደለም የሚለው እናም በአሁኑ ጊዜ በየከተማው በበጎነት ስራዎች የሚሳተፉ በርካታ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው።
ለእነዚህ ብርቱ፤ የዚህችን ዓለም ክፋቷን እና አስመሳይነቷን ብቻ ተመልክተን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን እንደነዚህ ዓይነት ቀና ልብ ያላቸው በጎ አድራጊ ወጣቶች በመሆናቸው ለሰው ልጆች በጎ ማድረግ ጥሩ እና አምላካዊ ቃል እንዳለ ሆኖ የግል ስራችሁን በሚበድል መልኩ ፣ የቤተሰባችሁን ህይወት በሚፈትን መልኩ እነዚህን መሠረታዊ ጉዳዮች በዘነጋ መልኩ ለመልካም ስራ ብቻ ስትሮጡ ልክ እንደ አርባምንጩ ተወዳጅ ያሉ በህይወት እያሉ ብዙ ተስፋ ለቆረጡ አምላክ በሠጣቸው ቅን ልቦና ተስፋ ሆነው ሳለ ሲያልፉ ደግሞ ለቤተሰባቸው ፣ ለልጆቻቸው ምንም ጥሪት ጥለው ባለማለፋቸው ቤተሰብ ከፍተኛ ችግር ላይ ወድቀው የምናየው በርካታ በጎ ስራ ሲሠሩ ከነበሩት መመልከት መገንዘብ ይቻላል::
ሌላውና ሁለተኛ ወሳኝ ጉዳይ ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ መስተካከል ያለበት ጉዳይ አንድ ሰው የሆነ በጎ ስራ አድርጎ ሰዎችን ሲረዳ ፐ! እገሌ እኮ የረዳው ሀብታም ስለሆነ ነው ስለተረፈው ነው ብለን የምናስበው ቀሽም አስተሳሰብ ነው:: ብዙ ጊዜ በጎ ስራ ላይ የተሠማሩ ግለሰቦች ትንሽ ቸግሯቸው የሰው ድጋፍ ሲፈልጉ ቤተሰብን ጨምሮ አንተ /አንቺ ይቸግርሻል እንዴ ብለው ብዙዎቹን ሳንረዳቸው እንደነተወዳጅ ዓይነት ችግራቸውን ጭንቀታቸውን በውስጣቸው አፍነው የሚረዳቸው ባለመኖሩ ከነችግራቸው ከእነጭንቀታቸው በአሳዛኝ ሁኔታ ከአጠገባችን እናጣቸዋለን😭😭😭
እኔም በሆነ ጊዜ የገጠመኝና ያስተናገድኩት ስሜት ነበር። ዛሬ ላይ ደፍሬ እንዲህ እንድፅፍ ያደፋፈረኝ አሁን ላይ እንኳን ትላንት በብዙ በጎ ስራዎች ላይ ግንባር ቀደም ተሳታፊ የሆኑ ነገር ግን ቤታቸው ታመው ተኝተው ቤተስባቸውም ሆነ ጓደኞቻቸው የረሷቸው በርካታ በጎ ልብ ያላቸው ግለሰቦች በቤታቸው ተኮራምተው የሚገኙትን ቤት ይቁጠራቸው😭
በተለይ በበጎ ስራ የተሠማራችሁ ግለሰቦች ልክ ውጪ ላይ ለሌሎች ብርሃን ሆናችሁ እንደምታበሩት ሁሉ በግል ህይወታችሁም ቤታችሁን ሳትረሱ እናንተ በድንገት በምታልፉበት ጊዜ ቤተሰብ እንዳይቸገር ለቤታችሁም ብርሃን መሆን ይገባችኃል ይገባናል::
አስታውሳለው አንድ ጊዜ እዚህ ሀዋሳ በዚህ ጉዳይ ትልቅ መረዳጃ ዕድር ተቋቅሞ ብዙም ሳይጓዝ ተዳክሞ የቀረ ሲሆን አሁንም ደስተኛ የሚመስሉ ጥሩ ልብስ እና ጫማ በመልበሳቸው ብቻ ፣ ሚዲያ ላይ በተደጋጋሚ ስለምናያቸው ብቻ የተመቻቸ የሚመስለን ልበቀና ግለሰቦች ድንገት እንዲሁ ሳናጣቸው ልንነቃ ይገባል::
በድንገት ሳንረዳው ከጎናችን ያጣነው #ተወዳጅ ወንድሜ ነፍስ ይማር😭😭😭
አበቃው ሻሎም🙏
ኢንጂነር አሸናፊ ጉልማ (ማንኤስ ባር)
ሀዋሳ

Comments