5 months ago
ለማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጀ
ዙሚ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ZUMI INDUSTRY PLC) "ሻዶ ባትሪ ይለያል!" በሚል መሪ ቃል አዲስ የልዩ ሽልማት ውድድር ይፋ ማድረጉን አስታወቀ።
ኩባንያው ባወጣው መረጃ መሠረት፣ በድምሩ የ100,000 ብር የሽልማት በጀት የተመደበ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 20 ዕድለኞች እያንዳንዳቸው የ5,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።
👉የውድድሩ መስፈርቶች
ተወዳዳሪዎች በሽልማቱ ለመሳተፍ የሚከተሉትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦
የድርጅቱን ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ መከተል (Follow ማድረግ)።
የማስታወቂያ ጽሁፉን መውደድ (Like ማድረግ)።
በመጨረሻም #ሻዶ_ባትሪ_ይለያል የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም አዝናኝ እና ማራኪ ፅሁፍ በኮሜንት መስጫው ላይ ማስፈር።
ማሳሰቢያ፦ ውድድሩ ለ10 ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን፣ አሸናፊዎች በ11ኛው ቀን ይፋ እንደሚደረጉ ተገልጿል።
ይህ ውድድር የኩባንያውን የ"Shadow Super Energy" ባትሪ ምርቶች ለማስተዋወቅና ደንበኞችን ለማበረታታት የታለመ መሆኑ ተመልክቷል።
ሊንኩ ከታች አለላችሁ 👇
https://www.facebook.com/s...

Comments