6 months ago
የ"ምን አማረሽ" ኤክስፖና ፌስቲቫል ተራዘመ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከመጪው ሚያዝያ 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው "ምን አማረሽ ኤክስፖና ፌስቲቫል" ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን አዘጋጆቹ በይፋ አስታውቀዋል።
አዘጋጆቹ ለተፈጠረው የጊዜ ለውጥ ለተከታታዮቻቸውና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ታላቅ ይቅርታ ጠይቀዋል።
ኤክስፖው የሚካሄድበት አዲስ ቀን በቅርቡ ዝግጅቶች ተጠናቀው እንደሚገለጽ ተገልጿል።
ፕሮግራሙ ለምን እንደተራዘመ ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም፣ ዝግጅቱን ይበልጥ የተሟላ ለማድረግ እንደሆነ ይታመናል።
ተከታታዮቼ፣
ቀኑ ሲቆረጥና አዲስ መረጃ ሲደርሰኝ ወዲያውኑ የማሳውቃችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን ለበዓል ግብይትና ለፌስቲቫሉ ያቀዳችሁት ዝግጅት እንዳይጓደል አዲሱን ቀን በትዕግስት እንጠብቅ።
አዲስ ቀን፣ አዲስ ዝግጅት!
#getu #minamareshexpo #addisababaevents #meskelsquare #festivalupdate #ethiopiaexpo #eventannouncement #ምንአማረሽ #ኤክስፖ #አዲስአበባ #ሰበርመረጃ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
ምን አማረሽ!?"
ኤክስፖና የቤተሰብ ፌስቲቫል በመስቀል አደባባይ
ሻይን ኢትዮጵያ ሚዲያ ኮሙኒኬሽንና ኢቨንትስ "ክብር ለናትነት" (Celebrating Motherhood) በሚል መሪ ቃል ታላቅ ኤክስፖና ፌስቲቫል አዘጋጅቷል።
ዝግጅቱ ከሚያዝያ 23 እስከ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል።
በኤክስፖው የሚቀርቡ አገልግሎቶችና ምርቶች፦
የእናቶችና የሕፃናት ምርቶች፦
የእርግዝናና የአራስነት አልባሳት፣ የሕፃናት ምግቦች፣ ወተት፣ ዳይፐርና የተለያዩ የውበት መጠበቂያዎች።
የጤናና የምክር አገልግሎት፦
የእናቶችና የሕፃናት ሆስፒታሎች፣ ደይ ኬሮችና የባለሙያ ምክር አገልግሎቶች።
የፎቶግራፍና ቪዲዮ ዝግጅት፦
የገንፎ ቀመሳ፣ የጋራ ቤቢ ሻወርና የኬክ ቆረሳ በዘመናዊና ባህላዊ ዲኮር የታጀበ።
የአባቶች ጥግ (Dad’s Corner)፦ ለአባቶች ልዩ የጨቅላ ሕፃናት እንክብካቤ አሰጣጥ ሥልጠና የሚሰጥበት።
በጎ አድራጎትና መዝናኛ፦
የደም ልገሳ ፕሮግራም እንዲሁም ለልጆች ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ ተዘጋጅቷል።
ይህ አዲስና ትልቅ ኤክስፖ ድርጅትዎን ለማስተዋወቅ፣ ለመሸጥና ለመሸመት እንዲሁም ከቤተሰብ ጋር ለመዝናናት የተመቻቸ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!
ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0945955949
#getu #ethiopia #minamareshexpo #celebratingmotherhood #addisababa #meskelsquare #familyfestival #momsandbabies #parentingexpo #shineethiopia #ምንአማረሽ #ኤክስፖ #ናትነት #አዲስአበባ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments