6 months ago
የእመቤታችንን ቤት በጋራ እንሥራ!
አጣዳፊ የድጋፍ ጥሪ፦ በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት፣ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ ምክንያት የሁላችንንም እገዛ ትሻለች።
ቤተክርስቲያኗ በ1991 ዓ.ም. የተሠራች መቃኞ ስትሆን፣ በአሁኑ ወቅት በዝናብ፣ በነፋስ፣ በምስጥና በእድሜ ብዛት ምክንያት ለመውደቅ ተቃርባለች። የምዕመናን ልጆች በዛፍ ሥር ሆነው መዝሙር እየተማሩ፣ ወንጌል ሳይሰሙና የዕጣን ጢስ እንደናፈቃቸው በሃይማኖታቸው ጸንተው ይገኛሉ።
እባካችሁ!
ይህችን የገጠር ቤተክርስቲያን እንባ እናብስ፤ የተጀመረው የሕንፃ ቤተመቅደስ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ ከ100 ብር ጀምሮ በመለገስ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
የገቢ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች
የአካውንት ስም፦የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ሕንፃ አሰሪ ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ዳሸን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃና የሞራል ድጋፍ
በሚከተሉት ስልኮች ደውለው "አለንላችሁ" በማለት ድጋፍዎን ይግለጹ፦
0933055802
0911414852
ማሳሰቢያ፦ ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ከበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !! የሰጡት ጥቂት ብር ለቤተክርስቲያኗ ትልቅ ተስፋ ነው።
#በአታለማርያም #ጎፎሬ #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #ሕንፃግንባታ #ትኩረት #ቤተክርስቲያን

7 months ago
📣 ከታላቁ የዓድዋ ድል መልስ በአርሲ የተመሰረተው የጨፌ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን፣ ከሮቤ ከተማ 9 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ታሪካዊው የጨፌ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ያለው የቅድስት ቤተክርስቲያን ፋኖስ ነው።
📜 የታሪክ ማህደር (ከ1894 ዓ.ም - እስከ ዛሬ)
ይህ ደብር የተመሰረተው ከታላቁ የአድዋ ድል መልስ በ21 አርበኞች ጥያቄ፣ በታላቁ አርበኛ ቀኛዝማች ኃይሌ አባ መርሳ ፈቃድ እና በፊታውራሪ ናደው ኃላፊነት በ1894 ዓ.ም ነው።
የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን በ1932 ዓ.ም በእሳት አደጋ ቢወድም፣ አባቶች ሳይታክቱ በሳር ክዳን ሰርተው ለአገልግሎት አብቅተውታል።
አሁን የሚያገለግለው ህንፃ ግንባታ በ1952 ዓ.ም ተጀምሮ በ1955 ዓ.ም የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ላለፉት 60 ዓመታት ለምዕመኑ የደህንነት ወደብ ሆኖ ቆይቷል።
🏗️ የአዲሱ ሕንፃ ግንባታ አስፈላጊነት
አሁን ያለው ቤተክርስቲያን እጅግ ጠባብ በመሆኑ፣ በተለይ በዓመታዊ በዓላት፣ በልደትና በትንሳኤ ወቅት ምዕመኑን ለማስተናገድና ካህናቱ ስርዓተ አምልኮን በአግባቡ ለመፈጸም ተቸግረዋል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ፦
📌 በብፁዕ አባ ናትናኤል (የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ) ፈቃድ ተሰጥቶ፤
📌 በ500 ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ ዘመናዊና ሰፊ ሕንፃ ግንባታ ተጀምሯል።
📌 ለግንባታው ማጠናቀቂያ ወደ 8.3 ሚሊየን ብር ገደማ እንደሚያስፈልግ ተገምቷል።
🤝 የጥሪ መልዕክት
ግንባታው ከመጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በመከናወን ላይ ይገኛል። ይህንን ታሪካዊ ደብር ለማጠናቀቅና ለትውልድ ለማስረከብ የእርሶ ድጋፍ በእጅጉ ያስፈልጋል። በሮቤ፣ በሁሩታ፣ በአዳማ፣ በሐዋሳ እና በአዲስ አበባ የምትገኙ ምዕመናን በተቋቋሙት ኮሚቴዎች አማካኝነት አሻራችሁን እንድታርፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
📞 ለበለጠ መረጃና ድጋፍ ለማድረግ፦
📍 አዲስ አበባ፦ 0911255289 / 0911740291
📍 አዳማ፦ 0911988967
📍 አርሲ ጨፌ፦ 0921078866 / 0910406571
እባክዎ ይህንን መረጃ ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የቤተክርስቲያኑን ግንባታ ይደግፉ!
#የጨፌገብርኤል #አርሲ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ሕንፃግንባታ #ኢትዮጵያ

— አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት፣ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ ምክንያት የሁላችንንም እገዛ ትሻለች።
ቤተክርስቲያኗ በ1991 ዓ.ም. የተሠራች መቃኞ ስትሆን፣ በአሁኑ ወቅት በዝናብ፣ በነፋስ፣ በምስጥና በእድሜ ብዛት ምክንያት ለመውደቅ ተቃርባለች። የምዕመናን ልጆች በዛፍ ሥር ሆነው መዝሙር እየተማሩ፣ ወንጌል ሳይሰሙና የዕጣን ጢስ እንደናፈቃቸው በሃይማኖታቸው ጸንተው ይገኛሉ።
እባካችሁ!
ይህችን የገጠር ቤተክርስቲያን እንባ እናብስ፤ የተጀመረው የሕንፃ ቤተመቅደስ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ ከ100 ብር ጀምሮ በመለገስ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
የገቢ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች
የአካውንት ስም፦
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ሕንፃ አሰሪ ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ዳሸን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃና የሞራል ድጋፍ
በሚከተሉት ስልኮች ደውለው "አለንላችሁ" በማለት ድጋፍዎን ይግለጹ፦
0933055802
0911414852
ማሳሰቢያ፦
ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። የሰጡት ጥቂት ብር ለቤተክርስቲያኗ ትልቅ ተስፋ ነው።
#በአታለማርያም #ጎፎሬ #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #ሕንፃግንባታ #ደግነት #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

— አጣዳፊ የድጋፍ ጥሪ

Sponsored by
Surafel
Comments