Logo
FastMereja
7 months ago
ነፃ የትምህርት እድል ለወጣቶችና ለማንኛውም ሰው።

ወወክማ ከ75 አመታት በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍለውም መማር ለማይችሉ ወጣቶች ሰዎች የትምሀርት እድል ሲያመቻች ቆይቷል እንሆ ዛሬም በፀጉር ስራ በምግብ ዝግጅት በኮምፒውተር በግራፊክስ እና ኮዲንግ በነፃ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን ይጠብቃል።

አድራሻ አብነት እና ጎተራ