Logo
FIDEL POST NEWS
አሸዋ ቴክኖሎጂ. ከ15 በላይ የደህንነት ምዘና ያለፉና የፈጠራ ባለቤትነትን ያገኘባቸውን ሶፍትዌሮች ማበልፀጉን አስታወቀ

እነዚህን ሶፍትዌሮች ለደንበኞች ለአገልግሎት እንዲዉሉ በማድረግ ላይ መሆኑን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ ተናግረዋል።

የበለፀጉት ሶፍትዌሮች ድርጅት ሀብት ማቀጃ፣ የኢ-ኮሜርስ መተግበሪያ፣ የእቁብ፣ የእድር፣ የሪልእስቴት እና ኮንስትራክሽን፣ የንብረት አስተዳደር ስርዓት፣ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ስርዓት፣ የሆስፒታል፣ አስተዳደር ስርዓት፣ የንብረት አያያዝ ስርዓት፣ በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ሶፍትዌሮችን፣ ቀላል ፣ ፈጣንና ምቹ የሆነ የዌብሳይት መግንቢያ እና ሌሎችም ስራዎችን በመስራትና የማህበረሰቡን ችግሮች በቴክኖሎጂ መፍታት የሚችሉ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል።
10 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.