Logo
SeledaPost
በአሜሪካ በየ30 ደቂቃው አንድ ሰው ይገደላል ተባለ።

የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ(FBI) ሪፖርት እንደሚያሳየው በልዕለ ሃያሏ ሃገር አሜሪካ በየ30 ደቂቃው አንድ ሰው ይገደላል።

በ2024 በአሜሪካ በየ25 ሰከንዱ ከባድ ወንጀል ሲፈፀም፣ በየ 4 ደቂቃው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ይፈጠራል ተብሏል።

ከ2023 አንፃር ግን በ2024 ከባድ ወንጀሎች በ4.5 በመቶ ቀንሰዋል ተብሏል።

ከግድያ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች በ2024 በ14.9 በመቶ ሲቀንሱ የስርቆት ወንጀል በ8.9% ቀንሰዋል።

በሪፖርቱ ከጥላቻ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች ከ2023 አንፃር በ1.5% ቀንሰዋል ተብሏል።

Via:Tikvah

Seledadotio
Seledadotio
1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.