Logo
Getu Temesgen
የወዲያነሽ ነገ ትመረቃለች
#ethiopia | የአንጋፋው መምሕርና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል መጽሐፍ የሆነችው የወዲያነሽ ነገ ቅዳሜ ከ8: 00 ጀምሮ ወዳጆቹና አክባሪዎቹ በሚገኙበት በኢትዮጲያ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት ወ መዘክር አዲሱ አዳራሽ ውስጥ ትመረቃለች።

ይህ የምስጋና መድረክም ጭምር ነውና ጥሪው ላልደረሳችው ሁሉ አድርሱልን🙏
#hailemelekot Mewael #mahilet Bebi

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.