Sarà perché ti amo
የጣሊያነኛው ሐረግ "Sarà perché ti amo" ትርጉሙ "የምወድህ/ሽ ስለሆነ ነው" ማለት ነው።
ይህ ታዋቂ የጣሊያን አባባል በተደጋጋሚ ፍቅርን ለማሳየት ወይም አንድን ነገር ለፍቅር ኃይል ለመስጠት ይጠቅማል። በጣም ዝነኛ የሆነዉ አጠቃቀሙ ደግሞ የ"Ricchi e Poveri" "Sarà perché ti amo" ከሚለው ዘፈን የመጣ ነው።
በፍቅር ውስጥ ከፍ ብሎ እንደመብረር እና አለም እብድ እንደሆነች ባሉ ዘይቤዎች ፍቅርን ይገልጻል።
ፍቅር በውስጥም በውጭም ትርምስ ሊፈጥር ይችላል ነገር ግን በመጨረሻ ሰዎችን የሚያቀራርብ ውብና ኃይለኛ ኃይል መሆኑን ያጎላል።
ይህ ዘፈን ሪሚክስ አርጋ የተጫወተቸው ራሄል ሳንቶስ ናት።
ሰላም እደሩ!!!!

1 year ago