Logo
TIKVAH-SPORT
“ እኛ በጣም ከባድ ቡድን ነን ” ቶሬራ

የጋላታሳራዩ አማካይ ሉካስ ቶሬራ ቡድናቸው ነገ ባርሴሎናን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ተናግሯል።

“ የአለም ምርጡን ቡድን እንገጥማለን " ያለው ቶሬራ “ ነገርግን ጨዋታውን ለማሸነፍ እንሞክራለን " ብሏል።

አክሎም “ እኛ በሜዳችን በጣም ከባድ ቡድን ነን ” ባርሴሎና ፈተና ይጠብቀዋል ሲል ገልጿል።

" በጥሩ አቋም ላይ መሆን አለብን ፤ በቡድን አጋሮቼ ሙሉ እምነት አለኝ ፤ ምርጥ ጨዋታ ይሆናል " ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
1 day ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.