"በተቻለ አቅም ከካሙዙ ካሳ እራቅ። ለባህል ትርኢቶች የጥበብ ባለሙያ ካስፈለገህ.. ብዙ ድጋፍ የሚፈልጉ፣ የቤት ክራይ መክፈል እንኳ ያቃታቸው፣ ራሳቸውን ለዓመታት ለጥበብ የሰጡ፣ አንድም ቀን የውጭ እድል አግኝተው የማያውቁ ባለሙያዎች ብሔራዊ ቴአትር አሉልህ! - ሀገር ፍቅርም እንዲሁ። የአንድ ሰው ኪስ በሚሊዮን ዶላሮች ከምታደልብ ባለሙያዎቹን ዕድል ስጣቸው። ይኸው ነው!"
አበጀ በለው የላኩልን!
አበጀ በለው የላኩልን!
13 hours ago