Logo
TIKVAH-SPORT
“ ትልቅ ፈተና ነው የሚጠብቀን ” አንዶኒ ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ የምሽቱ የማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ትልቅ ፈተና እንደሚሆን ገልጸዋል።

“ የምንገጥመው የፕሪሚየር ሊጉን መሪ እና ሁሉንም ጨዋታዎች ያሸነፈ ቡድን ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ትልቅ ፈተና ነው ራሳችንን ለመፈተሽ እና ያለንበትን ደረጃ ለማየት ጥሩ ጨዋታ ይሆናል "ብለዋል።

“ ምርጡን አቋማችንን ማሳየት እንፈልጋለን ከእነሱ ጋር መቀራረብ አለብን አስፈላጊው ነገር ይሄ ነው " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.