#epsu
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት፣ በዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ትምህርት እንዲማሩ ተመልምለው ከተላኩል የመንግሥት ተቋማት ዕጩዎች መካከል፣ የተወሰኑት መስከረም 27/2019 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው በመገኘት የመግቢያ ፈተና መውሰዳቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ስማቸው ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ የሦስት ክልሎች ዕጩዎች ሠራተኞች የመግቢያ ፈተና ተፈትነው ያለፉ በመሆኑ፣ በመደበኛው መርሐግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት እንዲማሩ ቅበላ ማግኘታቸው ተገልጿል፡፡
በዚህም ቅበላ ያገኙ ዕጩዎች መስከረም 29 እና 30/2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመቅረብ እንዲመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡
@tikvahuniversity

2 days ago