"አባቶቻችን በደም እና አጥንት ያቆያትን ሀገር፣ እኛም እንደ አባቶቻችን ዋጋ ተከፍሎ በደም እና አጥነት ለቀጣዩ ትውልድ ሉዓላዊት ሀገር ማስረከብ አለብን። አንድ ሀገር ነው ያለን።" የአፋን አሮሞ ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ
15 hours ago