Logo
YenetaTube
በሚስጥር ክትትል ሲደረግባቸው ነበር

ሹም ሽሩ ዝም ብሎ አልተከናወነም ላለፉት 1 ዓመታት በሚኒስቴሮች እና በሚኒስቴት ዴኤታዎች ከፍተኛ የሆነ ሚስጥራዊ ክትትሎች ሲደረግባቸው ነበር ::

በሃገር ውስጥ እና በውጪ ሃገር የነበራቸውን እንቅሳቃሴ በልጆቻቸው በሚስቶቻቸው በአጎቶቻቸው በዘመዶቻቸው እና ከሃብታሞች ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት ክትትል ይደረግበት ነበር ::

በዚህም መሰረት ሲሪየስ የሆነ ግምገማ አድርገናል ዝም ብሎ አይደለምሹም ሽሩ የተከናወነው ... ጠ/ሚ አብይ አህመድ

20 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.