“እኛ ተጋሩ አለምን ምን እንዳደረግነው አናወቅም፣ ችላ ብሎናል። እኛም ኢትዮጵያውያን ነን። ድርቁ፣ ራሃቡ፣ መፈናቀሉ ሳይበቃ አሁን ለሌላ ዙር ጦርነት እየገባን ይመስላል። ኢትዮጵያውያን ነን። ትግራይ የኢትዮጵያ ናት፣ መንግስት ዝም ብሎ ሊያይ አይገባም።” ቢቢሲ ያነጋገረው የአዲግራት ነዋሪ የትግራይ ጦር አዲግራት መግባቱን ተከትሎ የሰጠው አስተያየት
2 days ago