Logo
TIKVAH-SPORT
የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋቹን ይፋ አድርጓል።

በዚህ መሰረት ኖርዊያዊው አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ማርቲን ኦዴጋርድ በወሩ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመስከረም ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ብሩኖ ጉማሬሽ ⏩ ዴቪድ ራያ ⏩ ኤዝሪ ኮንሳ እና ⏩ ማርቲን ኦዴጋርድ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport      kidusyoftahe
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.