Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
ዛሬ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሐረሪ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ አድርገዋል።

የክልል ምክር ቤቶች ፕሬዜዳንቶችን የድሬዳዋ ምክር ቤት ከንቲባ ሾመዋል። እነሱም የካቢኔ አባላትን አቅርበው በምክር ቤት አሹመዋል።

ካቢኔ አባላት ዝርዝር በዚህ ማግኘት ይቻላል https://telegra.ph/TikvahE...

መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia
7 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.