Logo
FastMereja
ግብፅ ለኤርትራ የቴክኒክና የሥልጠና ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

ግብፅ ለኤርትራ በሚያስፈልጓት የተለያዩ ዘርፎች የቴክኒክ ድጋፍና የክህሎት ማሳደጊያ ሥልጠና ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ይፋ አደረገች። የግብፅ ውጭ ጉዳይ፣ ዓለም አቀፍ ትብብርና የዲያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢኮኖሚ አማካሪ ሀጎስ ገብረሕይወት ጋር በካይሮ ባደረጉት ውይይት ነው ይህን ያስታወቁት።

ኢትዮጵያ ዛሬ የግብጽ እና የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለቀው እንዲወጡ አዛለች።

7 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.