Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
‎
‎የፌዴራል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሹመዋል።
‎
‎የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም የመንግስት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

በዚህም ዶ/ር መሳይ ኃይሉን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟቸዋል።
‎
‎ዶክተር መሳይ ኃይሉ ሲዳማ ክልል በሪፈረንደም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት የሆነው የተሾሙትን አቶ ደስታ ሌዳሞን ይተካሉ።

መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
‎
‎ @tikvahethiopia
8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.