Logo
SeledaPost
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኬንያ ገብተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ላዬ ለመካፈል ነው ዛሬ ጠዋት ኬንያ የገቡት ተብሏል።

Seledadotio
Seledadotio
8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.