(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) እያካሄደ ባለው 7ኛ የሥራ ዘመን አንደኛ ዓመት ጉባኤው አቶ ሽመልስ አብዲሳን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት (ርዕሰ መስተዳድር) አድርጎ በድጋሚ ሾሟል።
ጨፌው በዛሬው ውሎው የነባሮቹን አፈ-ጉባኤዎች ሹመት አንስቶ በአቶ አብዱልሰላም ዋሪዮ እና በወ/ሮ ዘምዘም ሻሎ ከተካ በኋላ፣ የክልሉን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት በተመለከተ ባሳለፈው ውሳኔ የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ሹመት አጽድቋል።
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከሚያዝያ 2011 ዓ.ም ጀምሮ የቀድሞውን የክልሉን ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳን በመተካት ኦሮሚያን ሲመሩ የቆዩ ሲሆን፣ የዛሬው የጨፌው ውሳኔም በቀጣይ ዓመታት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው እንዲቀጥሉ ሙሉ ውክልና የሰጠ ነው።
ይህ ሹመት የተሰጠው ክልሉ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ እና የጸጥታ ፈተናዎች ውስጥ ባለበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኑ የሹመቱን ክብደት ከፍ ያደርገዋል። አቶ ሽመልስ ባለፉት የሥልጣን ዘመናቸው የሸገር ከተማ ምስረታን የመሳሰሉ ግዙፍ መዋቅራዊ ለውጦችን፣ እንዲሁም የግብርና እና የክረምት ስንዴ ልማት ስራዎችን በዋናነት ሲያራምዱ መቆየታቸው ተገልጿል።
በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ መደፍረስ፣ በተለይም ከመንግስት ኃይሎች እና ከኦሮሞ ነፃነት ሰ*ራዊት (ኦነ*ግ ሸ*ኔ) ጋር ያለው ቀጣይነት ያለው ጦ*ርነት፣ የሌላ ብሔር የሆኑ ዜጎች መፈናቀል፣ ከሶማሌ ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች፣ የአብያተ ክርቲያናት መቃጠል፣ የምዕመናን ሕይወት መጥፋት፣ እንዲሁም የኑሮ ውድነት እና የህዝብ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች አዲሱ ካቢኔ እና ርዕሰ መስተዳድሩ በአፋጣኝ ሊፈቷቸው የሚገቡ አበይት የቤት ስራዎች ሆነው እንደሚቀጥሉ የፖለቲካ ተንታኞች ይገልጻሉ።

10 days ago